የፕራይቬታይዜሽን ረቂቅ ሕጉ አነጋጋሪ ገጾች

የክርክሩ መነሻ እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የፕራይቬታይዜሽን ጉዳይ ሁነኛ የመነጋገሪያ አጀንዳ ሆኗል። መንግሥት «በኢኮኖሚው ውስጥ መሠረታዊ ለውጥ አመጣለሁ፤ ይህንንም ዕውን ለማድረግ የሚጠቅመኝ አንዱ መንገድ በእጄ ላይ የሚገኙትን ቁልፍ... Read more »

የሞት ቅጣት «የወረቀት ነብር» ሆኖ ሕጎቻችንን ለምን ያስጨንቃል?!

ክፍል ሁለት እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! የሞት ቅጣት ዳራ በኢትዮጵያ የአገራችንን የዘመናት ልማዳዊና ዘመናዊ የሕግ አውድ ስንቃኝ ማህበረሰቡ የሞት ቅጣትን ወሳኝ መቅጫው አድርጎ የተጓዘበትን ጎዳና እስከ ዛሬ አጥብቆ መዝለቁን እንገነዘባለን። “ከባድ”... Read more »

የሞት ቅጣት “የወረቀት ነብር” ሆኖ ሕጎቻችንን ለምን ያስጨንቃል?!

ክፍል አንድ እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! የሞት ቅጣት ከኢትዮጵያ የወንጀል ሕግ አውድ ውስጥ መወገድ አለበት ወይስ የለበትም? የሚለው እሰጥ አገባ አንድ ጊዜ ሞቅ ሌላ ጊዜ ደግሞ ቀዝቀዝ እያለ ነው የሚደመጠው። የሞት... Read more »

የፕራይቬታይዜሽን ረቂቅ ሕጉ አነጋጋሪ ገጾች

እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! የክርክሩ መነሻ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የፕራይቬታይዜሽን ጉዳይ ሁነኛ የመነጋገሪያ አጀንዳ ሆኗል። መንግስት “በኢኮኖሚው ውስጥ መሰረታዊ ለውጥ አመጣለሁ፤ ይህንንም ዕውን ለማድረግ የሚጠቅመኝ አንዱ መንገድ በእጄ ላይ የሚገኙትን ቁልፍ... Read more »

የኢንቨስትመንት ረቂቅ አዋጁ በጎ ጎኖችና ሕጸጾች ሲዳሰሱ

እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! የኢንቨስትመንት የሕግ ማዕቀፎች በባህሪያቸው ፈጥነው ከሚሻሻሉ ሕግጋት ጎራ ይመደባሉ። ሕጎቹ በየጊዜው የሚፈጠሩትን ተለዋዋጭ አገራዊ፣ አካባቢ ያዊና ዓለማዊ ሁኔታዎችን ታሳቢ በማድረግ ክለሳ ይደረግባቸዋል። በኢትዮጵያም የነፃ ገበያ የኢኮኖሚ ፖሊሲ... Read more »

የኤክሳይዝ ታክስ ረቂቅ አዋጁ አነጋጋሪ ሰበዞች

እፍኝ ማስታወሻ ስለ ኤክሳይዝ ታክስ እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! የኤክሳይዝ ታክስ ከተጨማሪ እሴትና ከተርን ኦቨር ታክስ ጎራ የሚሰለፍ የሽያጭ ታክስ ዓይነት ነው፡፡ ከሁለቱ ታክሶች የሚለየው በሁሉም የሚሸጡ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ላይ የሚጣል... Read more »

የዋስትና መብት የሚገደብባቸው የሕግና የሁኔታ ምክንያቶች

ዋስትና መብት ነው እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! ዋስትና በኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት ብርቱ ጥበቃ ከተደረገላቸው መሰረታዊ መብቶች ውስጥ አንዱ ነው። የዋስትና መብት “ማንኛውም ሰው በሕግ ከተፈቀደው ሥርዓት ውጭ ሊያዝ፣ ክስ ሊቀርብበት ወይም... Read more »

የጥላቻ ንግግር መከላከያ ረቂቅ አዋጁ በደንብ ታጥቦ መተኮስ አለበት

«ጦር ከፈታው ወሬ የፈታው» እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! “ጦር ከፈታው ወሬ የፈታው” የሚሉት አባባል አለ። የቀደሙቱ አባት እናቶቻችን ይህንን አባባል ሲናገሩ ያለምክንያት አልነበረም። ጦርነት ሕዝብ አስጨራሽ፣ አገር አፍራሽ ስለሆነ፤ ከጦርነት በሚብስ... Read more »

የሳይበር ወንጀሎች አዋጅ ስንጥሮች

ክፍል ሁለት እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! ከሰሞኑ የተከበረውን የሳይበር ሳምንት ሰበብ አድርገን ባለፈው ሳምንት በረቡዕ የጋዜጣ ዕትማችን በዚሁ ርዕስ የመጀመሪያውን ክፍል ጽሁፍ ማቅረባችን ይታወሳል። ተከታዩን ክፍል እነሆ! ሕገ ወጥ የኮምፒውተር ዳታ... Read more »

የሳይበር ወንጀሎች አዋጅ ስንጥሮች

ክፍል አንድ እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! “እርጥብ እሬሳ ደረቁን ያስነሳ” የሚባል የአገራችን ብሂል አለ። ዛሬ ላይ ወዳጅ ዘመድ ሞቶ ሲለቀስ ከዓመታት ቀደም ብሎ የሞተውንም ዘመድ እያነሳሱ ማልቀስ ልማድ ነው። ለዚህ ነው... Read more »