
ከተሞች ህይወት ያላቸው የሰው ልጆች መኖሪያ፣ መዝናኛና የሥራ ቦታ እንደ መሆናቸው መጠን ለአንድ ከተማ ነዋሪዎች አረንጓዴ ሥፍራዎችና መዝናኛ ቦታዎች የሳንባ ያህል የሚቆጠሩ ቢሆኑም፤ በአገሪቱ እየታየ ካለው የከተሞች እድገት ጎን ለጎን ህገ ወጥ... Read more »
መግቢያ ውዝግቡ ስር የሰደደ ነው። የጥያቄው ዕድሜም የገፋ ነው። ከ1981 ዓ.ም ጀምሮ አልትራሳውንድ የሕክምና መሣሪያ ለጥያቄው መነሻ ነበር። አሁንም የውዝግቡ አስኳል ይኸው መሣሪያ የሆነ ይመስላል።፡ መነሻው በአገሪቱ በሕመም ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን እንዴት እንድረስላቸው... Read more »

የግሪክ ኮሚዩኒቲ ትምህርት ቤት በተማሪዎች ላይ ያደርሳል በተባለው የተመሳሳይ ፆታ ወሲባዊ ትንኮሳና ቀለምን መሠረት ያደረገ የትውልድ አምካኝ ተግባር ላይ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ነሐሴ 1 ቀን 2011 ዓ.ም እንዲሁም ጥቅምት 26 ቀን 2012... Read more »

የኢትዮጵያ ዓይነሥውራን ብሔራዊ ማሕበር የመመስረት እንቅስቃሴ ከ1949 ዓ.ም አንስቶ ሲደረግ እንደነበር የታሪክ መዛግብት ያመለክታሉ። የመጨረሻ የምስረታ ሒደቱ ዕውን የሆነው ታኅሣሥ 23 ቀን 1952 ዓ.ም ነው። ማህበሩም የኢትዮጵያ ዕውራን ተራድዖ ሕብረት ድርጅት በሚል... Read more »
እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! ስለ ሦስተኛ ወገኖች በወፍ በረር በውል ውስጥ በተዋዋይነት ተሳታፊ ያልሆኑ ነገር ግን በውሉ ውጤት ውስጥ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ የሚሳተፉ አካላት ሶስተኛ ወገኖች ነው የሚባሉት። በመሰረተ ሀሳብ... Read more »
በትግራይ ክልል የኦፍላ ወረዳ ጓራ ቀበሌ (አዲስ አለም) ነዋሪ የሆኑት ገብረመስቀል ተስፋዬ እና አቶ ረዳ አዲሱ በአካባቢያቸው ማለፍ የሚገባው መንገድ አቅጣጫው ተቀይሮ በሌላ መንገድ ማለፉን በመቃወም ቅሬታቸውን አቅርበዋል።እነዚህ ቅሬታ አቅራቢዎች የአካባቢያቸው ህብረተሰብ... Read more »

ዕለቱ ብዙዎች የረፋዷን ደማቅ ፀሐይ መውጣት ከመኝታቸው ሳይነሱ ለመጠባበቅ እንደሚሹት ዓይነት ነው፡፡ ማልጄ ከተገኘሁበት የሥራ ቦታዬ ስደርስ ዕድሜ የጠገበና ያደፈ ነጭ ጃኬታቸው እጅጌ ስር በርከት ያሉ ወረቀቶችን የሸጎጡ አንድ አባት ተመለከትኩ፡፡ ሁኔታቸው... Read more »

የኢትዮጵያን 50 ከመቶ የገጸ ምድር የውሃ ክምችትን እንደያዘ የሚነገርለትና የዓለም የሥነሕይወት ቅርስ የሆነው ጣና ሐይቅ በእምቦጭ አረም መወረር ከጀመረ ስምንት ዓመታት ተቆጥሯል። በነዚህ ሁሉ ዓመታት ኃይቁን ከተጋረጠበት የመጥፋት አደጋ ለመታደግ የሚያስችል መፍትሄ... Read more »
እንደመንደርደሪያ፤ ከመቀሌ ከተማ ወደ ሳምረ የሚወስደው መንገድ ‹‹ወረዳችን ይመለስልን›› በሚሉ የሕንጣሎ ነዋሪዎች ደንጎላት በሚባል አካባቢ ይዘጋል። ለመዘጋቱ ምክንያት ደግሞ ‹‹ሕንጣሎ ወጀራት›› ተብሎ ይጠራ የነበረው ወረዳ ለሁለት ተከፍሎ፤ ወጅራት እራሱን የቻለ ወረዳ ሲሆን፤... Read more »

ማስታወሻ የራቀን ዘመን አቅርቦ በትዝታ የማስቃኘት ታላቅ ኃይል ስላለው ብዙዎች አጥብቀው መያዝን ይመርጣሉ።ማስታወሻው በተለይ ደግሞ በሕይወት የሌለ ወዳጃችንን የምናስብበት ከሆነ ቀሪ ሀብታችን ነውና ለማንም አለማጋራትን ምርጫችን እናደርጋለን።ስለማስታወሻ ያነሳሁላችሁ ያለምክንያት አይደለም።ይልቁንም አንዲት እናት... Read more »