
ስነ ልቦና ማለት በሰው ውስጥ የሚኖር እንስሶች የሌላቸው ነፍስ ማለት ነው። ሰው እና እንስሳት አንድ የሚያደርጋቸው ሕይወታቸው ሲሆን እርሷም የምትጠፋ ናት። ስነ ልቦና ግን ከተፈጠርን ጀምሮ አብሮን የሚኖር ውስጣዊ እኛነታችን ነው። የስነ... Read more »

በሳይንሳዊ ስሙ ኮቪድ 19 በመባል የሚታወቀው የኮሮና ቫይረስ ድንገት ተከስቶ ዓለምን በከባድ ጭንቀትና ስጋት ወስጥ ከከተታት ወራት እየተቆጠሩ ነው።በዚህም በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የዓለም ሕዝቦች በበሽታው ተጠቅተዋል ፤ በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ለህልፈተ ህይወት ተዳርገዋል።... Read more »

እፀገነት አክሊሉ – ዶክተር ወልደሰንበት ዋጋነው በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የድንገተኛና ጽኑ ህክምና ረዳት ፕሮፌሰርና በአደጋ ጊዜ የኮሮና ቫይረስ ህክምና ቡድኖች አስተባባሪ የኮሮና ቫይረስ እንደየትኛውም የቫይረስ አይነት ነው። ከዛሬ ሁለት አስርተ ዓመታት በፊት... Read more »

የኢሚግሬሽን ዜግነት ጉዳዮች አገልግሎት ከ 1930 ዎቹ ዓ.ም ጀምሮ በኢትዮጵያ ሥራ ላይ እንደዋለ መረጃዎች ያመለክታሉ ። አገልግሎቱ በሀገሪቱ የረጅም ዓመታት እድሜ ቢኖረውም እስከ አሁን ሊሻገራቸው ያልቻላቸው በርካታ ችግሮች እንዳሉበት ይነገራል። በአሁኑ ወቅት... Read more »

በተለያዩ ጊዜያት ወቅትን እየጠበቁና እንዲሁም ምንም ዓይነት አስገዳጅ ምክንያት በሌለበት ሁኔታ መሰረታዊ የፍጆታ ሸቀጣ ሸቀጥ የሆኑ ምርቶችን የሚደብቁ ፣ ከዋጋቸው በላይ የሚሸጡ በርካታ ነጋዴዎችና የንግድ ድርጅቶች ሲያጋጥሙ ቆይተዋል። በተለይም በአገር ላይ ችግር... Read more »

በድሮ አጠራር ከፋ ክፍለ ሀገር ኩሎ ኮንታ አውራጃ ቢሻዬ ወረዳ፤ በአዲሱ አጠራር በደቡብ ኢትዮጵያ ዳውሮ ዞን ኢሰራ ወረዳ ነው የተወለዱት። የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን የጀመሩት እዚያው ነው። በትምህርታቸውም ጠንካራ ስለነበሩ አንደኛ ደረጃ የእርሳቸው... Read more »
የሀገራቱን የትምህርትና ስልጠና ፖሊሲና ስርዓተ ትምህርትን መሠረት ያደረጉ ሀገር አቀፍ ፈተናዎችን በማዘጋጀትና በማስተዳደር የውጤት ሪከርዶችን የመያዝና ብሎም የማረጋገጫ ምስክር ወረቀት በመስጠት በመንግስት ከፍተኛ ተቋማት ተማሪዎችን መመደብ እና የትምህርት ብቃት ምዘና ጥናትና ምርምር... Read more »

የአገር ውስጥ ምርቶች ለህብረተሰቡ ሲቀርቡ ከጤንነት ከደህንነት አንጻር ጥራታቸው የተረጋገጠ እንዲሆን ማድረግ ምርትና አገልግሎቶቹ በዓለም አቀፍ ገበያ ተወዳዳሪና ተፈላጊ እንዲሆኑ ማስቻል ለዚህም አሰራር መዘርጋትና አገልግሎት መስጠት ለኢትዮጵያ ብሔራዊ አክሪዲቴሽን ጽህፈት ቤት የተሰጡት... Read more »

የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በማኔጅመንት ሰርተዋል፤ በጋዜጠኝነት የፖስት ግራጅዌት ሰርተፍኬት አላቸው፤ ከሊደርሺፕ ዩኒቨርሲቲ የብቃት ማኔጅመንት (ኮምፒተንሲ) ላይ ማስተር ፕሮፌሽናል በሚል ማዕረግ እውቅና ተሰጥቷቸዋል። ወደ አውስትራሊያ አቅንተውም በፐብሊክ ፖሊሲ ማኔጅመንት የሁለተኛ (የማስተርስ) ዲግሪያቸውን ሰርተዋል ።... Read more »

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር ውስጥ እስከ ሜጀር ጄኔራልነት ማዕረግ ባሉት የተለያዩ ኃላፊነቶች፣ በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድርነት፣ እንደገና ወደ ማዕከል በመምጣት በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአፈ ጉባኤነት አገልግለዋል። የክልል ርዕሰ መስተዳድር በነበሩት ወቅትም... Read more »