ታሪክና ትውልድ እንዳይወቅሱን …!

ይህን አጀንዳ በመቅረፅ እያለሁ ዩናይትድ ስቴትስ በኖቭል ኮሮና ቫይረስ እየደረሰባት ባለ ጉዳት ቻይናን በመብለጥ አንደኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች። ይህ የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ቸልታ ያመጣው ዳፋ ነው። ወረርሽኙን ለመከላከል እያንዳንዷ ሰዓት ትርጉም አላት።... Read more »

“ጥንቃቄ ሳያደርጉ ጾም ጸሎት ብቻውን ምንም ውጤት የለውም” – መጋቢ ዘሪሁን ደጉ

የኮሮና ቫይረስ በሽታ በቻይና ሃገር ከታየ ጀምሮ አፍሪካን ጨምሮ በከፍተኛ ፍጥነት ወደ በርካታ የዓለም ሃገራት እየተስፋፋ ይገኛል። የዓለም የጤና ድርጅት መጋቢት 2 ቀን 2012 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ የኮሮና ቫይረስ ዓለም አቀፍ ወረርሽኝ... Read more »

ከወረርሽኙ ድል ማግሥት የሀገሬ ዕድል ፈንታ ምን ሊሆን ይችላል?

“የድል ዜና ተደጋግሞ የሚደመጠው በጦርነት ፍልሚያ መካከል ነው” የሚል የተዘወተረ ወታደራዊ አባባል አለ። እርግጥ ነው በነፍስ ውጭ ነፍስ ግቢ ግብግብ መሃል የአሸናፊነት መንፈስ ከዳመነ፣ ወይንም በአትሌትክስ የሩጫ ትራክ ላይ ፉክክሩ እየተጧጧፈ ባለበት... Read more »

ከወረርሽኙ ድል ማግሥት የሀገሬ ዕድል ፈንታ ምን ሊሆን ይችላል?

“የድል ዜና ተደጋግሞ የሚደመጠው በጦርነት ፍልሚያ መካከል ነው” የሚል የተዘወተረ ወታደራዊ አባባል አለ። እርግጥ ነው በነፍስ ውጭ ነፍስ ግቢ ግብግብ መሃል የአሸናፊነት መንፈስ ከዳመነ፣ ወይንም በአትሌትክስ የሩጫ ትራክ ላይ ፉክክሩ እየተጧጧፈ ባለበት... Read more »

ቡድንተኝነት፣ አግላይነት እና ሴረኝነት የፖለቲካችን ጥመት ዋነኛ ምክንያቶች

ሀገር ህዝብ፣ መንግስትና ሉዓላዊ ግዛትን ያካተተች አካል ናት። ሀገር በውስጧ ለሚኖሩ ዜጎች በሰብዊነት የመኖር ዋስትና የምትሰጥ መሆን ይኖርባታል። የሀገር ገዢ የሚሆነው መንግስትም በህዝብ የሚመረጥ ሆኖ ህዝብን በፍትሃዊነት ማገልገል ይኖርበታል። የሀገር ሉዓላዊነት እንዲከበር... Read more »

በአባይ ጉዳይ የበይ ተመልካች ላለመሆን!

በህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌትና አለቃቅ ዙሪያ ያለፉት ስምንት ዓመታት ከስምምነት ሊደረስባቸው የሚገቡ ነበሩ። በነዚህ ጊዜያት ሁሉ፤ ግብጾች ስልታዊ በሆነ መልኩ የእነርሱን ጥቅም ብቻ በሚያስጠብቅ መንገድ ለመደራደር ሲጥሩ ቆይተዋል። ኢትዮጵያ ግን ሁል ጊዜም... Read more »

“የብሔራዊ ፈተናችን ጉዳይስ?”

“ጀግናው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ” የአዳም ልጆችን ከቤት ማዋል ከጀመረ ሳምንታት ተቆጥረዋል:: አንዳንዶች 2020 ይዞብን የመጣው የዘመናችን ጣር ስለሆነ ዓመተ ምህረት ከሚባል ይልቅ ዓመተ መከራ ቢባል ይሻላል እያሉ ብስጭታቸውን ይገልጻሉ:: እንዲያውም የባሰባቸው ተናዳጆች... Read more »

የፈተና ጊዜውን እናልፈው ይሆን?

የኖብል ኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ 19) ወረርሽኝ በተለይ ሐብታሞቹን አገራት እያተራመሳቸው ይገኛል።የበትሩ መበርታት ሕዝቦቻቸውንም ግራ መጋባት ውስጥ ጥሏል።የንፅህና ጉድለት (የሳኒቴሽን) ችግር ጎጆ የሰራባት አፍሪካ ከአሜሪካ እና አውሮፓ አገራት አንፃር ስትመዘን የቫይረሱ ሥርጭትና ጉዳት... Read more »

ኮሮናላይዜሽን

ጤና ይስጥልኝ! እንዴት ይዟችኋል እናንተዬ? ሌላው የመገናኛ መንገዳችን እድሜ ለኮሮና እየጠበበ መጥቷል። እናም ብቸኛው የሃሳብ መድረካችን በሆነው የአዲስ ዘመን ገበታችን ካለሁበት ሆኜ እቺን የሃሳብ እንጎቻ ላጋራችሁ ወደድኩ። ጎበዝ ይኸ ነገር ከአጭር ጊዜ... Read more »

የኮሮና ወረርሽኝ እና የጋዜጠኞቻችን ነገር

የኮሮና ወረርሽኝ (ኮቪድ 19) ካስከተለው ማህበራዊ ቀውስ ጋር ተያይዞ በዓለም ላይ የሐሰተኛ እና የተዛቡ መረጃዎች ፍሰት አሻቅቧል። አገራችንም የዓለም ማህበረሰብ አንድ አካል በመሆኗ በዚህ ረገድ አደጋ ተደቅኖባታል። ጋዜጠኛ ሽመልስ መርሳ ከኮሮና ቫይረስ... Read more »