እነሆ የዓመቱ ማጠቃለያ ላይ ደርሰናል። 2011 ዓ.ምን ሸኝተን አዲሱን 2012 ዓ.ም ልንቀበል በጣት የሚቆጠሩ ቀናት ቀርተውናል። ለመሆኑ 2011 ዓ.ም እንዴት አለፈ? ምን በጎ ነገሮች ነበሩ? ምን ተግዳሮቶችስ ገጠሙን? በወፍ በረር አለፍ አለፍ... Read more »
ወሩንና ዓመቱን ጠብቀው ቡሄ ለመጨፈር ቤታችን ድረስ ለመጡት ታዳጊ ወንዶች ልጆች ሙልሙል ዳቦ ወይንም የሣንቲም ስጦታ በመሸለም ሳይረሱን ስለጎበኙን “ዓመት ዓመት ያድርስልን” በማለት ረጅም ዕድሜንና ስኬትን እየተመኘን የሸኘናቸው በዚህ በያዝነው የነሐሴ ወር... Read more »
የፌደራል የሥነምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ከሀብት ምዝገባ ጋር በተያያዘ ባለሥልጣናት ፈቃደኛ አልሆኑልኝም ስለማለቱ ሰሞኑን ተሰምቷል። በዚህ ምክንያት የሀብት ምዝገባ አፈፃፀም ባሳለፍነው በጀት ዓመት ደካማ መሆኑ ተነግሯል። ይህ ማለት ኮሚሽኑ በአዋጅ የተሰጠውን ኃላፊነት... Read more »
አንዳንድ አጋጣሚዎች ታፍኖ የኖረ ስሜት ድንገት ገንፍሎ እንዲወጣ ምክንያት ይሆናሉ። ታምቆ የኖረው ስሜት ምናልባትም ፀፀት፣ ቁጭት፣ ትዝብት፣ ግርምት፣ ቅንዓት ወዘተ… የወለደው ሊሆን ይችላል። ፀፀት አንድን ድርጊት ባልፈጸምኩት ወይንም ባልሆነ ኖሮ አሰኝቶ የሚያብሰለስል... Read more »
የአፍሪካ ሕብረት ስብሰባን አዲስ አበባ ለማስተናገድ ደፋ ቀና በምትልበት አንድ ጀምበር እንዲህ ሆነ። በአዲስ አበባ ስታዲየም አካባቢ የሚገኙ የጎዳና ተዳዳሪዎች ተለቅመው የቀድሞ ታጠቅ ጦር ሰፈር ተወሰዱ። እዚያም ተረጋግተው እንዲቀመጡ ተነገራቸው። ብዙ ቃልም... Read more »
ዓመታቱ እጅግም ሩቅ የሚሰኙ አይደሉም፡፡ሀገራችን በዘርፈ ብዙ የችግሮች አረንቋ የውጥር ተይዛ ሕዝባችን “ኤሎሄ!” እያለ የሚቃትትበትና ምድሪቱም ራሷ ግራ ተጋብታ በመስቀልያ መንገድ ላይ ቆማ የምታምጥበት ወቅት ነበር፡፡ ለነገሩ ዛሬም ቢሆን ችግሩ ሙሉ ለሙሉ... Read more »
ሰሞኑን ወደ መገናኛ አካባቢ የሚወስደኝ ጉዳይ ነበረኝ፡፡ መገናኛ… ቦሌ ክፍለ ከተማ ግርጌ የተለመደ ገበያ ጦፏል፡፡ የዘመን መለወጫ መቃረብን አስመልክቶ ሕዝቤ ለሸመታ ነቅሎ ሳይወጣ አልቀረም:: ልባሽ ጨርቅ (በተለምዶ አጠራር – ሰልቫጅ) እንደ ጉድ... Read more »
የትውልድ ሂደት ገባሮቹ በማይነጥፉ የታላላቅ ወንዞች ፍሰት ይመሰላል። ትናንትም ሆነ ዛሬ ፍሰታቸው ተገትቶ ከማያውቀውና ወደፊትም ይገታል ተብሎ ከማይሰጋባቸው ታላላቅ ወንዞች መካከል የቅዱስ መጽሐፉን የዘፍጥረት የመጀመሪያ ምዕራፍ በማስታወስ አራቱን ጥንታዊያን ማለትም የእኛውን ጉደኛ... Read more »
የመጽሐፉ ርዕስ፡- ጠርዝ ላይ ደራሲ፡– በድሉ ዋቅጅራ (ፒ.ኤች.ዲ) የታተመበት ጊዜ ፡–መጋቢት 2011 የገጽ ብዛት፡– 192 የመሸጫ ዋጋ 81 ብር ዳሰሳ፡– ፍሬው አበበ ከወራት በፊት ጠ/ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ ወደሥልጣን የመጡበት አንደኛ ዓመት በዓለ... Read more »
በሲዳማ ዞን ውስጥ የተፈፀመው የሰሞኑ ቅስም ሰባሪና አሳዛኝ ክስተት ይህንን ጽሑፍ እንድጽፍ ምክንያት ሆኖኛል። በአጠቃላይ የደቡብን ክልል በተለየ ሁኔታ ደግሞ የሲዳማ ዞን አካባቢዎችን የተወላጆቹን ያህል ባይሆንም በሚገባ ለማወቅና ለመረዳት በርካታ ዕድሎች አጋጥመውኛል።... Read more »