ከአንድነት ፓርክ ምን እንማራለን?

ከዳግማዊ አጼ ምኒሊክ እስከ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ድረስ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ዋነኛ የመንግስት ማዕከል ሆኖ እያገለገለ የሚገኘው ቤተመንግስት በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ በሩን ለጎብኚዎች ክፍት አድርጓል:: በ40 ሺህ ሔክታር መሬት ላይ ካረፈው... Read more »

ቤተ መንግሥቱ ሲከፈት

መስከረም 29 ቀን 2012 ዓ.ም የታላቁ የምኒልክ ቤተ መንግሥት ቅጥረ ግቢ በጠቅላያችን በጎ ፈቃድ ወለል ተደርጎ ሊከፈት መንግሥታዊ ቀጠሮ ተይዞለታል። ይህ ገናና ቤተ መንግሥት በ1890 ዓ.ም መሠረቱ ተጥሎ መጋቢት 21 ቀን 1891... Read more »

ጫት – የትውልዱ ፈተና

(ፍሬው አበበ) “የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የጫት አምባሳደር ሆነዋል” ይላል የማህበራዊ ጥናት መድረክ ከአንድ ዓመት በፊት ያስጠናው ጥናት ውጤት። አዳማ ውስጥ ብቻ ከሦስት ሺ በላይ ጫት መሸጫ ቤቶች አሉ። በተማሪዎች የመኝታ ክፍሎች... Read more »

“ቪቫ”አዲስ አበባ!የትዝብታችን ሣግና ሳቅ

የወቅቱ የአዲስ አበባ መልክ ዝንጉርጉር ነው። ዳር ዳሩን ያሉት ሠፈሮቿ ማዲያት ለብሰው በመጎሳቆል የስልጣኔ ያለህ እያሉ ይጮኻሉ። ሥልጣኔው እንኳን ቀርቶብን መሠረታዊ የመብራትና የውሃ አቅርቦት ባገኘን እያሉ የአዲስ አበባ ዳር ሀገር ሠፈሮች ሲነጫነጩ... Read more »

የሁለቱ ፕሬዚዳንቶች ወግ

የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ እና የግብጹ ፕሬዚዳንት ፊልድ ማርሻል አብዱልፈታህ አልሲሲ ሰሞኑን በዩናይትድ ስቴትስ አሜሪካ በተካሄደው 74ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጉባዔ መድረክ ላይ የዓለምን ሕዝብ ቀልብ የሳበ ዲፕሎማሲያዊ ሙግቶችን አድርገዋል፡፡ የግብጹ ፕሬዚዳንት... Read more »

የሀገሬ የሰላም ርግብ ሆይ! የ100 ዓመታት ቅኝት

በብዙ ሀገራት የሚሾሙ ፕሬዚዳንቶች ወይንም ጠቅላይ ሚኒስትሮች ምን ሰሩ? ምንስ አልሰሩም? ተብለው በሕዝባቸውና በዓለም አቀፍ ተቋማትም ጭምር መገምገም የሚጀምሩት ከተሾሙበት ጊዜ ጀምሮ እስከ መቶ ቀናት ባሉት ጊዜያት ውስጥ ነው። የእኛው ጠቅላይ ሚኒስትር... Read more »

መስቀል እና ኢሬቻ

 የዘንድሮው መስከረም ወር ታላላቅ በዓላትን የሚያስተናግድ ነው። መስከረም 17 የመስቀል በዓል፣ መስከረም 24 ቀን ደግሞ ከ150 ዓመታት በኋላ የእሬቻ በዓል በአዲስ አበባ ከተማ የሚከበርበት ነው። በዓላቱ በዩኔስኮ የተመዘገቡና የቱሪዝም መስህብ ሲሆኑ፤ የዓለም... Read more »

የማያረጁ የትምህርት ቤት ትዝታዎች

አራት ዓሠርት ዓመታት ካለፉ በኋላ በወርቃማና በልዩ ልዩ ቀለማት በተዋቡ አለላዎች በተሸመነ የትዝታ ሙዳይ ውስጥ “የተሰነዱ” ገጠመኞችን ለማስታወስ ሰበብ የሆነኝ አዲሱን የትምህርት ፍኖተ ካርታ በተመለከተ የሚደረጉ ሰሞንኛ ውይይቶች ናቸው። በግሌ በትምህርቱ ሪፎርም... Read more »

ዕንቁ – ለጣጣሽ/ ዕንቁጣጣሽ!

ለኢትዮጵያውያን የዘመንን መቀየር አብሳሪው ዐውደ-ዓመት ዕንቁጣጣሽ፤ የቀኖች ሁሉ ደማቁ፣ የደስታ ቀኖች ሁሉ ታላቁ ሆኖ፤ የዘመን ሽግግር “አንደኛ ቀን” ሆነ። የሰው ልጅ የዘመን ሽግግር ፍላጎት፣ የሰለቸን የማደስ ሰበብ፣ እና ተፈጥሯዊ ሂደት፤ “ዐውደ-ዓመት” ነው፡፡... Read more »

ዘመነ ትውልዶች “ያ ትውልድ” ? “ይሄ ትውልድ”

ኢትዮጵያ “ሃይማኖተኛ ሕዝቦች” ካሉባቸው ሀገራት መካከል ተቀዳሚ መሆኗን የሚያረጋግጥ መረጃ በአንድ ዓለማቀፋዊ ተቋም በቅርቡ ለዓለም ሕዝቦች መበተኑን ብዙዎቻችን ሳናነብ የምንቀር አይመስለኝም። እንዲህ ዓይነቱ መረጃ በየጊዜው ይፋ ቢሆንም እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ እጅግም... Read more »