“ኢትዮጵያ የመስኖ ልማትን የትኩረት ማዕከሏ ማድረግ አለባት”በለጠ ብርሃኑ (ዶ/ር) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህርና የመስኖ ኤክስፐርት

የዛሬው የዘመን እንግዳችን በለጠ ብርሃኑ (ዶ/ር) ናቸው፤ ተወልደው ያደጉት አዲስ አበባ ነው። የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በእርሻ ምህንድስና ትምህርት በሐሮማያ ዩኒቨርሲቲ ተከታትለው ተመርቀዋል፤ ከተመረቁም በኋላ አነስተኛ ግድቦችን ሰርቶ ለመስኖ ልማት ማዋል ላይ ተግባራዊ አድርገዋል።... Read more »

 ተቋማትን ከማጠልሸት ጀርባ ያሉ ስውር ደባዎች

ጠንካራ ተቋማት የጠንካራ ሀገር መሰረቶች ናቸው። የጠንካራ ተቋማት ባለቤት የሆኑ ሀገራት ጽኑ መሰረት ያላቸው በመሆኑ ሀገርን ከትውልድ ወደ ትውልድ ያሸጋግራሉ፤ የሀገርን ገጽታ ይገነባሉ፤ ዓለም አቀፍ ተጽዕኖም ይፈጥራሉ፤ ቋሚ አምባሳደር ሆነውም ሀገርን ያስተዋውቃሉ።... Read more »

‹‹የምግብና ስነ ምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ የሚያስችሉ ውጤቶች ተገኝተዋል›› – ዶክተር ፍቅሩ ረጋሳ የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ

ኢትዮጵያ በእንስሳት ሃብቷ በአፍሪካም ሆነ በዓለም ደረጃ የመሪነቱን ቦታ እንደያዘች ይታወቃል። ይሁንና ይህንን ሃብት ጥቅም ላይ በማዋል ለሕዝብና ለሀገር ኢኮኖሚ እድገት ወሳኝ ሚና በመጫወቱ ረገድ ወደኋላ የቀረች መሆንዋ በተደጋጋሚ ሲነሳ ይደመጣል። ይህንን... Read more »

የመሻገር ዘመን ጅማሮ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከትናንት በስቲያ በአረንጓዴ ዐሻራና በዓባይ ግድብ ግንባታ ዙሪያ ስለተገኘው ስኬት ለመላው ሕዝብ ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል በብዙ ተዓምራት በሰው ልጅ አዕምሮ ሊታመኑ በማይችሉ ክንውኖችና የታሪክ አንጓ ላይ... Read more »

የአረንጓዴ ዐሻራ አገራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ፋይዳዎች

ኢትዮጵያ በዘመቻ ችግኝ እየተከለች ትገኛለች። የችግኝ ተከላው የሰዎችን ጉልበት እና ብዙ ገንዘብ ሊወስድ እንደሚችል አያጠራጥርም። ሰሞኑን የተካሔደውን የአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሃ ግብርን ተከትሎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ባካሔዱት ንግግር፤ በአማካኝ... Read more »

«የኢንዱስትሪ ምርት ፍላጎታችንን በራስ አቅም መሸፈን ከሉዓላዊነት ጋር የሚያያዝም ነው» አቶ ታረቀኝ ቡሉልታ

አቶ ታረቀኝ ቡሉልታ በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር ደኤታ የአንድ ሀገር እድገት የሚለካው ኢንዱስትሪው ባለበት የእድገት ደረጃና ለኢንዱስትሪ ባለው ምቹ ሁኔታ ነው። ዛሬ ላይ ያደጉ ሀገራት ተብለው የተለዩት በኢንዱስትሪው የበለጸጉት ናቸው። በተመሳሳይ በማደግ ላይ ያሉ... Read more »

«ተረጂና ተመጽዋች መሆን ከክብር ማሳነስ ባለፈ ደህንነታችንን ስጋት ላይ የሚጥል ነው» – መምህር ዳንኤል ሰይፈሚካኤል ከሊቃውንት ጉባኤ እና ቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ መምህር

የተወለዱት ደሴ ከተማ ነው፤ አንደኛና መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን የተማሩትም እዚያ ደሴ ውስጥ ነው፡፡ ደሴ ብዙም ሳይቆዩ ወደ አዲስ አበባ ያቀናሉ፡፡ በአዲስ አበባም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቅቃሉ – መምህር ዳንኤል ሰይፈሚካኤል፡፡... Read more »

‹‹ከኢትዮጵያ ቀድሞ በቢሊየን የሚቆጠር ችግኝ እተክላለሁ ብሎ የተነሳ ሀገር የለም›› – አደፍርስ ወርቁ (ዶ/ር) የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር የቴክኒክ ኮሚቴ አስተባባሪ

ዓለም የከፋ ጥፋት ውስጥ እንዳትገባ እና ከነጭራሹ እንዳትጠፋ ካሰጉ ዋና ዋና ጉዳዮች መካከል ዋነኛው የአየር ንብረት ለውጥ ነው። ይህንን ጥፋት ለማስቆም ዓለም የተስማማ ቢመስልም፤ ወደ ተግባራዊ እንቅስቃሴ በመግባት በኩል ሰፊ ዳተኝነት ይስተዋላል።... Read more »

“ሀገራዊ መግባባት ለኢትዮጵያ አንገብጋቢ ጉዳይ ነው” ኮሚሽነር መላኩ ወልደማርያም

ኢትዮጵያ ሀገራዊ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ጎልተው የሚታዩ የሃሳብ ልዩነቶችና አለመግባባቶች የሚስተዋሉባት ሀገር ናት። እነዚህ የሃሳብ ልዩነቶችና አለመግባባቶችን በሰለጠነ መንገድ የመፍታት ባሕል ደካማ በመሆኑ ለዘመናት ያህል ወደ ግጭትና ጦርነት ተገብቶ የበርካታ ሰዎች ሕይወት... Read more »

የኢትዮ- አረብ ኤምሬትስ የመገበያያ ገንዘብ ልውውጥ ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ

ኢትዮጵያ እና የተባበሩት አረብ ኤምሬት ረጅም ዓመታትን ያስቆጠረ ግንኙነት እንዳላቸው ይነገራል። ሁለቱ ሀገራት በተለያዩ ጉዳዮች የሚያደርጉት ዲፕሎማሲዊ እና ኢኮኖሚያዊ ግንኙነት አሁን ይበልጥ እየጠነከረ መጥቷል። ከኢኮኖሚያው እንቅስቃሴ አንጻርም፤ ባለፉት አስር ዓመታት ከነዳጅ ውጭ... Read more »