ኢትዮጵያ በደን ሃብቷ ከአፍሪካ ሀገራት ግንባር ቀደም እንደነበረች ይታወቃል። ይሁንና ይህ ሀብት እየጨመረ በመጣው የሕዝብ ብዛት፣ ይህን ተከትሎ በተከሰተው የእርሻና የግጦሽ መሬት እጥረትና ሰዎች መሰረታዊ ፍላጎታቸውን ለማሟላት ሲሉ ደኑን ኃላፊነት በጎደለው መልኩ... Read more »
አሮጌው ዓመት አልፎ አዲሱን ዓመት ተቀብለናል። በዘመን ቆጠራ አዲስ የሚያሰኘው ማክሰኞ ከረቡዕ ተለይቶ ሳይሆን የሰው ልጅ የሚሠራቸው ሥራዎች ናቸው። በአዲስ ዓመት ዋዜማ እና በእለቱ መካከል ያለው ልዩነት በሰው ልጅ እቅድና እንቅስቀሴ የሚወሰን... Read more »
ኢትዮጵያ በመንግስት የዘመን አቆጣጥር ደረጃ የምትቀበለው ከዓለም ሀገራት የተለየ የዘመን አቆጣጥር አላት። ይህንንም የራሷ መለያ አድርጋ 13 የፀጋ ወራት በሚል ስትጠቀም ኖራለች። የኢትዮጵያን የዘመን አቆጣጠር መሰረት፣ ስሌት እና ከሌሎች የዓለም ሀገራት የተለየበትን... Read more »
በሺህ የሚቆጠሩ ዓመታትን መሻገሯ የሚነገርላት ኢትዮጵያ፤ ትናንት ሰላማዊ እና የበለፀገች አገር እንዳትሆን ያደረጓት ምክንያቶች እንዲሁም ነገ ከዛሬ በተሻለ ሰላም እንድትሆን መሠራት ስላለበት ጉዳይ ፖለቲከኞች እና የአገር ተቆርቋሪዎች የተለያዩ ሃሳቦችን ይሰነዝራሉ። የኦሮሞ ፌዴራላዊ... Read more »
ሕዝቦች ተደራጅተው የራሳቸውን ችግር በጋራ የመፍታት አማራጭ በመያዝ የህብረት ሥራ ማህበራትን ከመሠረቱ በዓለም ደረጃ ከ100 በላይ ዓመታትን አስቆጥረዋል። በሀገራችን ምንም እንኳ እንደ ዘመኑ የአሰራር ሂደት የተለያየ ቢሆንም፤ የህብረት ሥራ ማህበር ከተጀመረ ስድስት... Read more »
ግዙፍ ፈተናዎችን ተቋቁሞ ለስኬት የበቃ ነው- ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ። ኢትዮጵያ ያለማንም አጋዥ የግድቡን ሥራ በማሳካት ብርታቷን ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብም በጉልህ ማሳየት የቻለችበትም ተግባር ነው። ፈተናው ታልፎ ኢትዮጵያውያኑም ከግድቡ እየተገኘ ያለውን ትሩፋት... Read more »
ኢትዮጵያ የቀጠናውን ሀገራት ከማስተሳሰር ጎን ለጎን በአካባቢው ዘላቂ ሰላምና መረጋጋት እንዲሰፍን የበኩሏን ጥረት የምታደርግ ሀገር ነች። በጎረቤት ሀገራት የሚነሱ አለመግባባቶች ቶሎ እንዲፈቱና ሀገራቱ በፍጥነት ፊታቸውን ወደ ልማት እንዲያዞሩ በማድረግ ረገድ ኢትዮጵያ እየተጫወተች... Read more »
አመሠራረቱ፣ በሰብዓዊነት መርህ ተቃኝቶ፤ ለሰው ልጆች ችግር መፍትሔን፣ በመከራዎቻቸውም ወቅት ደርሶ መደገፍና እንባ ማበስን ማዕከል አድርጎ ነው፡፡ ምንም እንኳን በሚጠበቀው ልክ ሰርቷል ባይባልም፣ ላለፉት ሃምሳ ዓመታት አንድም ዜጎች ለችግር እንዳይዳረጉ ቀድሞ በማስገንዘብ፤... Read more »
ኢትዮጵያ በዋነኝነት ወደውጭ ሀገር የምትልካቸው ምርቶች የግብርና ውጤቶች ስለመሆናቸው ይታወቃል። ከእነዚህም ውስጥ ቡና ትልቁን ድርሻ ሲይዝ፣ የቅባት እህል፣ የአበባ ምርት እንዲሁም ሥጋና የሥጋ ውጤት ተጠቃሽ ነው። እነዚህና ሌሎች የግብርና ምርቶችን ለማምረት የሚያስችል... Read more »
አዲስ አበባ ከተማ አዲስ ገጽታን መላበስ ከጀመረች ወራቶችን አስቆጥራለች። መሽቶ ሲነጋ የሚታዩት አዳዲስ ክስተቶች እንኳን ሰነባብቶ የመጣን እንግዳ ይቅርና በነጋ በጠባ የሚመለከታትን ነዋሪዋን የሚያስደምም ነው። ከተማዋ ባለፉት ስድስት ወራት አካባቢ ያስተናገደቻቸው ለውጦች... Read more »