የክርክሩ መነሻ ክርክሩ የተጀመረው በባህርዳር ወረዳ ፍርድ ቤት ነው። ዮቴክ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በደል ደርሶብኛል ሲል በነገረ ፈጁ በኩል ለፍርድ ቤት አቤት ብሏል። አቶ ገብሬ በላይነህ፣ አቶ ግርማ ስንታየሁ፣ አቶ... Read more »
ባለፉት አምስት ዓመታት እንደ አገር በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍ ብለን ከተደመጥንባቸው እና ዓለም አቀፉ ህብረተሰብ እንደ አንድ ትልቅ ተሞክሮ እየወሰዳቸው ካሉ ጉዳዮች አንዱ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አነሳሽነት የተጀመረው የአረንጓዴ አሻራ መርሀ... Read more »
ሞጋቹን እንዘክር፤ “ደግ አይበረክትም” ይለናል ጥንታዊው ብሂላችን:: አንዳንዶች ይህ አባባል “ተስፋን በእግር ብረት የሚያስር የጨለምተኝነት መገለጫ ነው” ብለው ይቃወማሉ:: መከራከሪያ ሃሳባቸውም “ጽድቅና ኩነኔ ቢኖርም ባይኖርም፤ ከክፋት ደግነት ሳይሻል አይቀርም” የሚለው ዕድሜ ጠገብ... Read more »
በየትኛውም ስፖርት ውጤታማ ለመሆን የግል ብቃት (የቡድን አንድነት) ወሳኝ መሆኑ አያጠያይቅም:: ለዚህ መነሻ የሚሆኑት ግን ስፖርተኛው ያለው ተሰጥኦ፣ ተክለ ሰውነቱ፣ ለስፖርቱ ምቹ የሆነ የቦታ አቀማመጥ፣ የአየር ሁኔታ፣ የአኗኗር ዘይቤ፣… የመሳሰሉት ናቸው:: በአንጻሩ... Read more »
በምርመራ ጋዜጠኝነት በርካታ ተግባራት የሚሰሩ ቢሆንም መልስ ያገኙ ጉዳዮች ከምን ላይ ደረሱ የሚለውን ማረጋገጥ የጋዜጠኛው አንዱና ዋነኛው ተግባር ነው:: ከዚህ አንጻር ምርመራው የተዋጣለትና ጥንቅቅ ያለ እንዲሆን ለማስቻል ምላሽ ያገኙ የምርመራ ዘገባዎች ምላሽ... Read more »
ኢትዮጵያ በሰሜኑ የአገሪቱ ክፍል በነበረው ጦርነት ከ1 ነጥብ 5 ትሪሊዮን ብር በላይ ጉዳት ደርሶባታል፡፡ ይህ ደግሞ በአገሪቱ ምጣኔ ሀብት ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ እንደሚኖረው የሚታወቅ ነው፡፡ ታዲያ ይህ በጦርነት የተጎዳው ኢኮኖሚ ለማነቃቃት ምን... Read more »
ፕሮፌሰር ፓትሪክ ሎች ኦቴኖ ሉሙምባ/P. L. O. Lumumba /በፓን አፍሪካ አቀንቃኝነታቸው እና አነቃቂ ንግግራቸው የሚታወቁ ምሁር ናቸው። ኬንያዊ ፕሮፌሰር በተለይ ‹‹አፍሪካውያን አንድነታቸውን ማጠናከርና ስለ አህጉሪቱ አንድ ቋንቋ መናገር ካልጀመሩ ዳግም በቅኝ ግዛት... Read more »
የፖለቲካ የአስተሳሰብ ልዩነት ፣ ፉክክርና የሚጋጭ ፍላጎት (Conficting Interest) ባለባቸው አገራት ውስጥ ችግሮች በአንድ ፓርቲ ፣ በአንድ ቡድን ወይንም በጥቂት ሰዎች አይፈቱም። ጥቂቶች በር ዘግተው ቢጨነቁና ቢጠበቡም መፍትሄ ሊሆኑና ሊያመጡም ፈፅሞ አይቻላቸውም፡፡... Read more »
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ12 ዓመታት ሠርተዋል። አሁን ደግሞ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሀብት ልማት፣ ስራ ስምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ናቸው። ለቋሚ ኮሚቴው ተመርቶ በመጨረሻ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት... Read more »
በሀገራችን በነጻ ገበያ ስም ስድ የተለቀቀው የግብይት ስርዓት ዛሬ ለምንገኝበት ከፍተኛ የዋጋ ግሽበትና የኑሮ ውድነት ዳርጎናል። የዋጋ ግሽበት አለማቀፍ መነሻና በፍላጎትና አቅርቦት አለመጣጣም የሚከሰት ቢሆንም የሀገራችን የዋጋ ግሽበትና የኑሮ ውድነት ግን ከተቀረው... Read more »