የንብረት ግብር አንድ ግለሰብ አሊያም ሕጋዊ አካል ለሚጠቀምበት ንብረት ለመንግሥት የሚከፍለው ገንዘብ ማለት ነው። በአብዛኛዎቹ የዓለም አገራት የንብረት ግብር የሚለካው ንብረቱ በየዓመቱ ተተምኖ የሚኖረውን ዋጋ መሠረት በማድረግ ነው። የንብረት ግብር ኢትዮጵያ ውስጥ... Read more »
ሀገራችን ኢትዮጵያ ለተሻለ ሀገራዊ ተግባቦትን ለመፍጠር በብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን በኩል እንቅስቃሴ እያደረገች እንደሆነ ይታወቃል:: ይሄም እንቅስቃሴ በተመረጡ ባለሙያዎች ለዓመታት ቅድመ ዝግጅት ተደርጎበት ወደሥራ ሊገባ የተሳታፊ ምልመላ እና አጀንዳ ልየታ ደረጃ ላይ መድረሱ... Read more »
የምስራቅ አፍሪካ ቀጣና ከትናንት እስከ ዛሬ የቀጣናዊ እና ዓለም አቀፋዊ ኃያላን አገራት ተፅዕኖ ሳይላቀቅ ኖሯል:: በተለይም በአሁኑ ወቅት በፍጥነት እየተለወጠ ያለውን ዓለም አቀፍ ስርዓት ተከትሎ የቀጣናው ጂኦ ፖለቲክስ ላይ ተጨባጭ ለውጦች እየታዩ... Read more »
ዶክተር ገመዶ ዳሌ ተቀማጭነታቸው በኮትዲቯር አቢጃን ሲሆን፣ በዓለም አቀፉ የአረንጓዴ እድገት ኢንስቲትዩት ውስጥ የአፍሪካ የደንና የተፈጥሮ ሀብቶች አያያዝ መሪ ሆነው ካለፈው ጥር ወር ጀምሮ በመስራት ላይ ይገኛሉ፡፡ የመጀመሪያ ዲግሪና ሁለተኛ ዲግሪያቸውን በአዲስ... Read more »
አሲዮ ብለን፣ የመስቀል ወፍና የአደይ አበባ፣ ቀጠሮ እንዳላቸው መስከረም ሲጠባ ስንል ገጥመን፣ በጥሌ ዜማ፣ በዘሪቱ ጌታሁን እንቁጣጣሽ እንኳን መጣሽ፣ በአበቦች መሀል እንምነሽነሽ ብለን ተምነሽንሸንና የአዲስ ዓመት ብስራታችንን መስከረምን ሸኝተን፣ ከገናና ከፋሲካ፣ ከአረፋና... Read more »
” ሰዎች ወደዚህች ዓለም ሲመጡ አራት ዝንባሌዎችን ይዘው ይመጣሉ። እነርሱም የምጣኔ ሃብት ዝንባሌ (Homo Economicus)፣ የኃይማኖተኝነት ዝንባሌ (Homo Religious)፣ የፖለቲከኛነት ዝንባሌ (Homo Politicus) እና የንድፈ-ሃሳብ ዝንባሌ (Homo Theoreticus) ናቸው። ስለዚህ የአንድ መምህር... Read more »
ተሰማ መንግስቴ፤ ዘውዴ መታፈሪያና ገብረየስ ገብረማሪያም ከምን ጊዜውም በላይ ከፍቷቸዋል። ተሰማ መንግስቴ ዛሬ መጠጣት የፈለገው እንደሌላ ጊዜው ቢራ ብቻ አይደለም፤ ጠንከር ያለ ቮድካ ቢጤ እንጂ። ዘውዴ መታፈሪያም ጭንቅላቱ ከብዶታል፤ እርሱም ከቢራ ማለፍ... Read more »
በአዲስ አበባ ዙርያ ያሉ አምስት ከተሞችን ያቀፈ “ሸገር ከተማ” የሚል ስያሜ ያለው የከተማ አስተዳደር ተቋቁሞ በይፋ ስራውን ከጀመረ ከስድስት ያላነሱ ወራቶችን አስቆጥሯል። ይህ የከተማ አስተዳደር ከዚህ ቀደም የፊንፊኔ ዙሪያ የኦሮሚያ ልዩ ዞን... Read more »
አንድነት ኢትዮጵያዊነት የተሰራበት ድርና ማግ ነው። በታሪክ ድርሳን ላይ ባለታሪክ ህዝቦች ተብለን የተጠራነው አንድም በህብረታችን አንድም ሰላም ወዳድ ህዝቦች ስለሆንን ነው። በጋራ ተጉዘን ያልወጣነው ዳገት፣ ያላሸነፍነው መከራ የለም። ለዚህ ምስክራችን ደግሞ ኢትዮጵያዊነት... Read more »
በምክር ቤት አባልነት፣ በአምባሳደርነት፣ በሚኒስትርነት፣ በከፍተኛ አማካሪነት፣ በኢጋድ አስተባባሪነት፣ በሱዳን ልዩ መልዕክተኛነትና በአፍሪካ ቀንድ አካባቢ በዲፕሎማሲው መስክ ሰፊ ልምድ እና ዕውቀት ያላቸው ናቸው: – አምባሳደር መሐሙድ ዲሪር ጌዲ። በዓለም አቀፍ ሕግ የሁለተኛ... Read more »