አገራዊ ምክክሩ የዘላቂ ሰላማችን ምንጭ እንዲሆን

ኢትዮጵያ ባለፉት አምስትና ስድስት ዓመታት ውስጥ አያሌ ለውጦችን አስተናግዳለች። በዚህ ጥቂት ጊዜ ውስጥ “የደፈረሰው ሲጠራ፣ የጠራው ሲደፈርስ” ተመልክተናል። በውይይትና በስምምነት የፈታናቸው አገራዊ ሽንቁሮች ያሉትን ያህል ወደ አላስፈላጊ ግጭቶች፣ ጥፋቶችና መቃቃሮች ውስጥ የከተቱንም... Read more »

አገርን በምክክር የመታደግ ሂደት

አገራችን ባለፉት ዓመታት ጥሩ ሁኔታ ላይ አልነበረችም፡፡ እዛም እዚህም ሁከትና ብጥብጥ እየተከሰተ ሕዝቡ ቁም ስቅሉን ሲያይ ኖሯል፡፡ በተለይ ከወደ ሰሜኑ የአገራችን ክፍል ከተቀሰቀሰው ጦርነት ጋር ተያይዞ በአንዳንድ የአገራችን ክልሎች አውዳሚ ግጭቶች ተከስተዋል፡፡... Read more »

 እኩለ ሌሊት

የድሬዳዋ መልከመልካም፤ ቆንጆ ከመባልም በላይ ነች፡፡ የቀይ ዳማ ሆና፤ ፈገግ ስትል ሁለቱም ጉንጮቿ ይሰረጉዳሉ፡፡ አፍንጫዋ ሰልካካ ባይሆንም የደም ግባቷ ያያት ሁሉ እንዲመኛት ያስገድዳል፡፡ ከዘመዶቿ፣ ከጎረቤት እና ከጓደኞቿ ጋር ያላት ቅርበት በፍቅር የተሞላ፤... Read more »

 ‹‹ ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ውሃችን ነዳጃችን ነው›› – አቶ አበራ እንዳሻው የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ከፍተኛ አማካሪና የውጭ ጉዳዮች ኃላፊ

የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በማናጅመንት፣ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ደግሞ በማኅበረሰብ ሳይንስ ይዘዋል። የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን እንደያዙ ስራ የጀመሩት በውሃ ዘርፍ ላይ ነው። በእርግጥ ከ1998 ዓ.ም ጀምሮ ላለፉት 17 ዓመታት ያህል በዚሁ በውሃ ዘርፍ ላይ ሲሰሩ ቆይተዋል... Read more »

 ኢትዮጵያን የመክሰስ አባዜ-ከጥንት እስከ ዛሬ

ኢትዮጵያ ከምዕራቡ ዓለም ጋር ያላት ግንኙነት ከክስ ያመለጠ አይደለም፡፡ ኢትዮጵያውያን የምዕራቡን ዓለም ለማወቅ ከዛሬ 700 ዓመታት ጀምሮ በሰሜን አፍሪካና በኢየሩሳሌም በኩል ጉዞ አድርገዋል፡፡ በዚህ ጉዟቸው በቬነስ በኩል እያደረጉ እስከ አራጎን(ፖርቹጋል) ድረስ ይዘልቁ... Read more »

ጠኔ አርካሽ ቀዳሽ

ለበርካታ ወራት ተሰውሮ የነበረው ወፈፌው ይልቃል አዲሴ ዛሬ በሰፈራችን ተከስቷል፡፡ ሰማይ የአህያ ሆድ ሲመስል ተነስቶ በሰፈራችን ከሚገኘው ዋርካ ስር ቆሞ ይጮሃል፡፡ ጊዜው የሰፈራችን ሰዎች ወደ «በተስኪያን» የሚሄዱበት ሰዓት ነበር፡፡ በእኛ ሰፈር ያሉ... Read more »

«ከጋምቤላ ነፃ አውጪ ግንባር ጋር ሠላም በመፈጠሩ፤ በአንዳንድ ቦታዎች የነበሩ ወንጀሎች ቀርተዋል»አቶ ቸንኮት ቾት የጋምቤላ ክልል ሠላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ

ከጥቂት ዓመታት በፊት የጋምቤላ ክልል በርካታ ፀረ ሠላም ኃይሎች የሚንቀሳቀሱበት ክልል የነበረ ሲሆን፤ በርካታ ንጹሃንም ለህልፈት መዳረጋቸው ይታወሳል። በተለይም የጋምቤላ ነፃ አውጪ ግንባር እና ከዚህ ቡድን ጋር አብረው የሚሰሩ አካላት የክልሉን ኢንቨስትመንት፣... Read more »

 የቄሳርን ለቄሳር!

ኮንፊሺየስ ከክርስቶስ ልደት በፊት 551 እስከ 479 ዓመተ ዓለም የኖረ የቻይና ፈላስፋ፣ መምህር እና ፖለቲከኛ ነው። የዚህ ሰው የፖለቲካ አስተምሮ “ በአንድ አገር ሰላም እንዲሰፍን፣ እድገትና ልማት እንዲመጣ ሁሉም መክሊቱን አውቆ በመክሊቱ... Read more »

 ‹‹ሙስናን ከብሔራዊ ስጋትነት ለማውረድ እየተረባረብን ነው›› – ዶክተር ሳሙኤል ኡርቃቶ የፌዴራል ሥነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር

ሙስና ቅንቅን ነው፤ ቅንቅን ደግሞ ሰላም አይሰጥም:: ሙስናም እንዲሁ ነው፤ የአገርን ኢኮኖሚ ያቆረቁዛል:: ቅንቅን ሲያሳክክ እንጂ በውል አይስተዋልምና የሙስናም አሰራር እንዲሁ ረቂቅ በመሆኑ አገርን ገዝግዞ ለመጣል የሚያስችል አቅሙን ለማዳከም የተዘረጋውን መረብ መበጣጠስ... Read more »

ከእርዳታ አቅርቦት ስርቆት ክስ በስተጀርባ

ከለውጡ ማግስት ጀምሮ ለውጡን ፣ የለውጡን ኃይል እና አገርን እንደአገር የሚያጠለሹ የተለያዩ ትርክቶች ተፈጥረው በዓለም አቀፍ መድረኮች ሳይቀር ሲደመጡ ተሰምተዋል። በዚህም ዓለም አቀፉ ህብረተሰብ በአገሪቱ እየተካሄደ ስላለለው ለውጥ ትክክለኛ መረጃ እንዳያገኝ ሰፊ... Read more »