‹‹ሀገራት የተፈጥሮ ሀብታቸውን በነፃነት በመጠቀም ለማደግ የሚያደርጉት ጥረት የማይዋጥላቸው በርካቶች ናቸው››አዳነች ያሬድ (ዶ/ር) በናይል ቤዚን ኢንሼቲቭ የናይል ቤዚን ኢንቨስትመንት ፕሮግራም ቀጣናዊ አስተባባሪ

አዳነች ያሬድ ዶ/ር የተወለዱት በጌድኦ ዞን ነው። የመጀመሪያ እና የሁለተኛ ዲግሪያቸውን ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ‹‹በሃይድሮሊክ ኤንድ ወተር ሪሶርስ ኢንጂነሪንግ›› ፤ የሶስተኛ (ዶክተሬት ዲግሪያቸውን) ደግሞ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ የውሃ ሀብት ኢንስቲትዩት (Ethiopian... Read more »

የአትክልት ዘርፍ ተወዳዳሪነት እና የውጭ ገበያን የማስፋት ጉዞ

መንግሥት የፍራፍሬ ልማት ምርትና ምርታማነትን ለመጨመር እና የምግብ ሥርዓተ ምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በተለይም በአረንጓዴ ዐሻራ መርሃግብር ለዘርፉ ትልቅ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ይገኛል። በፍራፍሬ ልማት ዘርፍ ትኩረት የተሰጠው የአቮካዶ ልማት መሆኑ ይታወቃል። በዚህ... Read more »

 በ2015 ዓ.ም. የተፈጸሙ ዐበይት ሀገራዊ ክንውኖች

 በኢትዮጵያ በ2015 ዓ.ም. ከተከናወኑ ዐበይት ሀገራዊ ክንዋኔዎች መካከል አንኳር የሆኑት ከዚህ እንደሚከተለው ቀርቧል።  ዲፕሎማሲያዊ ድሎች በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ፣ ከተደረገው የሰላም ስምምነት በመከተል ከዓለም አቀፍ ተቋማትና ከአውሮፓ ሀገራት ጋር ተቀዛቅዞ የነበረው ግንኙነት በመልካም... Read more »

በቀለኛው አባወራ

በትዳር ብዙ ዘመናት ቢቆጠሩም፤ አልፎ አልፎ በቤተሰብ ውስጥ አለመስማማት መኖሩ የተለመደ ነው፡፡ ባል እና ሚስት፣ አባት እና ልጅ፣ እናት እና ልጅ መጋጨታቸው ትልቅ ጉዳይ ሆኖ የሚቀርብ አይደለም። አቶ ተሾመ ጫካ እና ወይዘሮ... Read more »

 ‹‹ግብጾች የሚከራከሩት ባፈጀና በዚህ ዘመን በማይሰራ መሰረት ላይ ቆመው ነው››- ዶክተር ያዕቆብ አርሳኖ (ተባባሪ ፕሮፌሰር) በአ.አ.ዩኒቨርሲቲ መምህርና የዓባይ ውሃ ጉዳይ ተመራማሪ

በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ዙሪያ ያላቸው ሚና ላቅ ያለ ነው፡፡ በተለይ በዘርፉ በመመራመርም ሆነ የድርድሩ አካል በመሆን ከፍተኛ አስተዋጽኦ በማድረግ ፊተኛው መስመር ላይ ይገኛሉ፡፡ የዛሬው የዘመን እንግዳችን የተወለዱት በቀድሞ ከምባታ አውራጃ በያያማ... Read more »

 እኛስ ከአዲሱ ዓመት ጋር ምን ያህል ተለውጠናል ?

 ኢትዮጵያ በኢንዱስትሪ ዘርፍ እምቅ አቅም ያላት ሀገር ነች። ይሁን እንጂ በዓይነትም ሆነ በብዛት በርካታ የሆኑት የዘርፉ ችግሮች የሚገባትን ጥቅም እንዳታገኝ አድርጓታል። በተጨማሪ ከረጅም ዓመታት በፊት ጀምሮ ሲነገርለት የቆየው መዋቅራዊ የምጣኔ ሃብት ሽግግር... Read more »

‹‹ ተዘግተው የነበሩ 352 ኢንዱስትሪዎች በኢትዮጵያ ታምርት እንቅስቃሴ ወደ ምርት ገብተዋል››አቶ ታረቀኝ ቡሉልታ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ

 የኢንዱስትሪው ዘርፍ በሀገር ምጣኔ እድገት ውስጥ የላቀ ድርሻ እንዲኖረው በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ እርምጃ ከተለዩት አምስት የኢኮኖሚ ምንጭ ምሶሶዎች(ፒላሮች) አንዱ ነው። ዘርፉ ለዜጎች ሰፊ የሥራ ዕድል ከመፍጠር ጀምሮ በኢኮኖሚው ውስጥ ያለው አበርክቶ... Read more »

ከቅሬታዎች በስተጀርባ ያለው ተጨባጭ እውነት

ለመነሻ የዝግጅት ክፍላችን ነሐሴ 24 ቀን 2015 ዓ.ም በዚህ ገጽ ‹‹የተቋማት አለመናበብ፤ የመረጃም ድብብቆሽ የበረታበት-የመሬት ክፍፍል›› በሚል ርዕስ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ስለሚስተዋለው የመሬት ወረራ የደረሰንን ጥቆማ መሰረት በማድረግ ሰፋ... Read more »

 “በአዲስ ዓመት ሰዎች ስለራሳቸው ብቻ ሳይሆን ስለሀገራቸውም ማቀድ አለባቸው “ -አቶ ጌታ ዋለልኝ የሥነ ልቦና ባለሙያና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የሳይኮሎጂ መምህር

እዮሃ አበባዬ………….መስከረም ጠባዬ እዮሃ አበባዬ…………. መስከረም ጠባዬ መስከረም ሲጠባ……..አደይ ሲፈነዳ እንኳን ሰው ዘመዱን………ይጠይቃል ባዳ ይባላል። ይህ ዜማ አሮጌው ዘመን በአዲሱ የመቀየሩን ብሥራት አብሣሪው ነው። የአዲስ ዓመት (እንቁጣጣሽ) በዓል፤ በእኛ በኢትዮጵያዊያን ዘንድ ልዩ... Read more »

 ‹‹የኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ለየት ያሉ ባህርያት አሉት›› -አባ ገብረሃና ገብረጻድቅ

ሊቀ ኅሩያን አባ ገብረሃና ገብረጻድቅ ይባላሉ። የቤተክርስቲያኑን ትምህርት ከዘመናዊው ጋር አዋህደው የተማሩ ናቸው። ኢትዮጵያን ለየት የሚያደርጋትን የዘመን አቆጣጠር ጭምር አብጠርጥረው ያጠኑ ናቸው። በቴኦሎጂ ወይም የነገረ መለኮት ትምህርት የሁለተኛ ዲግሪ አላቸው። በዘመናዊው ደግሞ... Read more »