“ብልሹ አሠራርን በተከተሉ 400 የሚጠጉ ግለሰቦች ላይ ርምጃ ተወስዷል” – አቶ ገዛኸኝ ደሲሳ

– አቶ ገዛኸኝ ደሲሳ የአ/አ/ከ/አ የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን፤ በዋናነት የሚያከናውነው በከተማ አስተዳደሩ የሚገነቡ ሕንጻዎች ጥራታቸውን የጠበቁ፣ ተወዳዳሪና ብቃት ያለው ግንባታ... Read more »

የሀገራዊ ምክክሩ ሂደትና መዳረሻው

የዘርፉ ምሁራን እንደሚሉት ሀገራዊ ምክክር በአንድ ሀገር ውስጥ የሚገኙ ልዩ ልዩ ባለድርሻ አካላት በፖለቲካ ቀውሶች ጊዜ ቀውሶቹ ወደ ለየለት ብጥብጥ እና የእርስ በርስ ጦርነት እንዳያመሩ፤ በጥልቅ የፖለቲካ ሽግግር ጊዜ አዲስ ማኅበራዊ ውል... Read more »

‹‹ዛሬ ያጋጠሙን የፖለቲካ ስብራቶች ትናንት የወረስናቸው የትርክት እዳዎች ናቸው›› ምህረቱ ሻንቆ (ዶ/ር) ፡- በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ረዳት የመንግሥት ተጠሪ ሚኒስትር ዴኤታ

ኢትዮጵያ የበርካታ ብሔረሰቦች፤ የሃይማኖት ተከታዮች ሀገር መሆንዋ፤ ሕዝቦቿ ወደውና ፈቅደው በጋራ ያፀኗት ሀገር ስለመሆንዋ በተደጋጋሚ የሚነሳ ጉዳይ ነው። ዛሬም ድረስ ሉዓላዊነቷን አስጠብቃ የቆየችውም በዜጎቿ የአንድነት ካስማ መሆኑም እሙን ነው። በሌላ በኩል በተለያዩ... Read more »

በኢትዮጵያውያን ባሕልና እሴት ላይ የተመሰረተ ተቋማዊ መሰረት ያለው ዴሞክራሲ እየገነባን ነው” – ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)

ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) በኢፌዴሪ የሕ ዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር የዛሬው የዘመን እንግዳችን በሕ ዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጂጌ (ዶ/ር) ናቸው። ከሚኒስትሩ ጋር ባደረግነው... Read more »

“የውጭ ባንኮች ሊወዳደሩን በሚችሉበት ዘርፍ ላይ በቂ ዝግጅት አድርገናል” አቶ አቤ ሳኖ

አቶ አቤ ሳኖ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት ገና የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ሳሉ ነበር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር የተቆራኙት። የዚያኔ ባንኩ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ይማሩበት ከነበረው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመምጣት ለተወሰኑ ተማሪዎች የሥራ ቅጥር ቃለ... Read more »

 ‹‹ግብርና ምርምር ላይ ኢንቨስት ካላደረግን ግብርናን ማሳደግና ማዘመን አንችልም›› – ፕሮፌሰር ንጉሴ ደቻሳ

ፕሮፌሰር ንጉሴ ደቻሳ የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ከ1966 ዓ.ም ጀምሮ በግብርና ዘርፍ ቴክኖሎጂ በማፍለቅ፣ በማባዛት እና ለአርሶ አደሮች በማሰራጨት ረገድ በመሥራት የሀገሪቱን የምርት እና ምርታማነት አቅም... Read more »

የጌዲዮኖች ስምምነት

-ትብብር እና ፈተናዎችን መጋፈጥ – ለኢትዮጵያ እና እስራኤል ብልጽግና መረጋገጥ ኢትዮጵያና እስራኤል የቢዝነስ ፎረም ከግንቦት 5 እስከ 6 ቀን 2025 “የሁለትዮሽ ግንኙነትን በፈጠራ ማጠናከር” በሚል መሪ ሀሳብ በአዲስ አበባ የተካሄደ ሲሆን በኢትዮጵያና... Read more »

የሰበር ችሎት ስልጣን እስከምን ድረስ ነው ?

የሕግ መዝገበ ቃላት ሰበርን አንድ ሕጋዊ ሥልጣን ያለው አካል የሰጠውን የፍርድ ወይም የውሳኔ አስገዳጅነት ወይም ቅቡልነት መስበር፣ ዋጋ ማሳጣት (መሰረዝ)፣ ወይም መመለስ ነው ሲሉ ይበይኑታል:: የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕገ መንግሥት ሰበርን በሚመለከት በአንቀጽ 80... Read more »

 ‹‹የሒሣብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ መቋቋም የሀገር በቀል ኢኮኖሚው ውጤታማ እንዲሆን ያስችላል›› አቶ ፍቃዱ አጎናፍር የኢትዮጵያ የሒሣብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ ተጠባባቂ ዋና ዳይሬክተር

የኢትዮጵያ የሒሣብ አያያዝ እና ኦዲት በፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀት እና አቀራረብ አዋጅ ቁጥር 847/2006 እና በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 332/2007 የተቋቋመ መንግሥታዊ ተቋም ነው። ቦርዱ በሦስት ዋና ዋና ጉዳዮች ላይ ትኩረት አድርጎ... Read more »

“የ21ኛው ክፍለ ዘመን ክህሎቶች ላይ በስፋት እየተሠራ ነው” – ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ሚኒስትር

እንደ ሀገር ምንም እንኳን ለሥልጣኔ ቀደምት ብንሆንም የኃያሉ ሀገራት ቴክኖሎጂ ማራገፊያ ከመሆን ያላለፍንበት ሚስጢርም ይኸው ነው። መንግሥት ይህንን የታሪክ ስብራት መቀየር ያስችል ዘንድ ከትምህርት ሥርዓቱ ጀምሮ እስከ ኢንዱስትሪው፤ ከቤተሰብ እስከ መንግሥታዊ ተቋማት... Read more »