ሀገራዊ ምክክር የግጭት መንስኤዎች ላይ ትርጉም ባለው መልኩ ውይይት ለማድረግ እና የሚያጋጩ ጉዳዮች ሁሉን አቀፍ በሆነ መልኩ ለመፍታት ምርጥ መንገድ ስለመሆኑ ዓለም አቀፍ ጥናቶች ይጠቁማሉ። ነገር ግን የየሀገራቱ ባሕል፣ ማሕበረሰባዊ ቅንጅትና ታሪካዊ... Read more »
የሰው ዘር መገኛ በመሆኑ ብቻ ሳይሆን ዳሎል እና ኤርታሌን በመያዙ ተለይቶ የሚታወቀው ሞቃታማው የአፋር ክልል በወረሃ ጥቅምት መግቢያ፤ የሀገሪቱን መሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር) ለመቀበል ሽርጉድ ሲሉ ከራርሟል፡፡ ጥቅምትን አጋምሰው በቀን... Read more »
ሀገራዊ ምክክር ስር የሰደዱ ሀገራዊ አለመግባባቶችን፣ ግጭቶችን ለመፍታት ጥቅም ላይ የሚውል አንድ አይነት የግጭት መፍቻ ዘዴ ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ ድርድር (negotiation) የተለያየ ጥቅምና ፍላጎት የሚወክሉ አካላት በሰጥቶ መቀበል መርሕ ልዩነቶቻቸውን የሚፈቱበት... Read more »
አቶ ጥላሁን ከበደ ከወረዳ ጀምሮ እስከ ክልል ባሉ ከፍተኛ የኃላፊነት ቦታዎች ላይ ሠርተዋል፡፡ በቅርቡ ደግሞ በአዲስ መልክ በተደራጀው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሹመው ሥራ ጀምረዋል፡፡ አዲስ ዘመንም አዲሱ የደቡብ ኢትዮጵያ... Read more »
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት፣ “ለሚ ኩራ” በሚል ስያሜ 11ኛ ክፍለ ከተማ ካደራጀ እና መዋቅር ፈጥሮ ወደ ሥራ ከገባ አራት ዓመታት ተቆጥረዋል። የክፍለ ከተማው መደራጀት ዋና ዓላማ ደግሞ የአገልግሎት ተደራሽነትና የማስተዳደር... Read more »
ስሙን ውሃው ውስጥ ከሚታዩ ቀለማት ያገኘው ቀይ ባህር፤ በጣም ሞቃታማ እና ጨዋማ ነው። በስዊዝ ካናል በኩል ከሜድትራንያን ባህር ጋር የሚገናኝ ሲሆን፤ በአውሮፓ እና በእስያ መካከል የባህር ላይ ትራንስፖርትን ለማካሔድ ዋነኛ መስመር ሆኖ... Read more »
ኢትዮጵያ የባሕር በር ከሌላቸው አገሮች መካከል አንዷ ነች። አገሪቱ ያለ ባሕር በር መኖር ከጀመረች ከሩብ ክፍለ ዘመን በላይ ተቆጥሯል። ኤርትራ ከኢትዮጵያ ተገንጥላ ስትሄድ የአሰብንና የምፅዋን ወደቦች ይዛ በመሄዷ ወደብ አልባ አገር ሆናለች።... Read more »
ሀገራችን ኢትዮጵያ በተግባቦት መንፈስ ሀገራዊ አንድነትን ለመፍጠር የምክክር ኮሚሽን አቋቁማ፤ ከዛም አለፍ ሲል የተለያዩ የምክረ ሀሳብ መድረኮችን አዘጋጅታ የአንድነት ጎዳናዎቿን በማሰናዳት ላይ ትገኛለች። ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አንጻር ስንቃኘው ያለፉትን ሁለትና ሦስት ዓመታት... Read more »
ገዳም ሰፈር በአዲስ አበባ ከተማ በመሃል አራዳ ውስጥ የሚገኝ ጥንታዊ ሰፈር ነው። ገዳም ሰፈር ስያሜውንም ያገኘው ከቅዱስ ጊዮርጊስ ታቦት ጋር በመጡ ቄሳውስት ነው። ምንም እንኳን ሰያሜው የተረጋጋና ፀጥታ የሞላበተ ሰፈር እንደሆነ ቢያመላክተንም... Read more »
ለ14 ዓመት በተለያዩ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅቶች ውስጥ በከፍተኛ የኃላፊነት ቦታዎች ላይ ሠርተዋል፡፡ የምዕራብ አፍሪካ እና ሳህል የተባበሩት መንግሥታት ዋና ፀሐፊ ምክትል ወኪል ሆነው አገልግለዋል፡፡ ለስድስት ዓመታት የአፍሪካ የሴቶች የሠላምና ልማት ኮሚቴ ከፍተኛ... Read more »