“15 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር የሚገመት ሰብዓዊ ርዳታ እየተከፋፈለ ነው ”ኮሚሽነር ሽፈራው ተክለማርያም (ዶ/ር) የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር

በሰው ሰራሽና በተፈጥሮ አደጋዎች ምክንያት የሚከሰቱ ፈተናዎችና መፈናቀሎች እየበረከቱ መምጣታቸው የአደባባይ ምስጢር ሆኗል:: ከዚህ የተነሳ ምክንያቱ ምንም ሆነ ምን ከቀዬአቸው የሚፋናቀሉ የኅብረተሰብ ክፍሎች ሲቸገሩ ይስተዋላሉ:: መንግሥትም ለችግራቸው የሚሆን ጊዜያዊ መፍትሔ ለመስጠት የተቻለውን... Read more »

 ‹‹በሀገራችን ቴክኖሎጂን መሠረት አድርገው የሚፈፀሙ ወንጀሎች፤ በሰው አዕምሮ ብቻ ማስተካከል ያስቸግራል››አምባሳደር ደግፌ ቡላ የፌዴራል የፍትሕና ሕግ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር

የፌዴራል ፍትሕና ሕግ ኢንስቲትዩት፤ የዳኝነት ነፃነትን እንዲረጋገጥ ለማስቻል የተቋቋመ ሲሆን ለፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ተጠሪ ከሆኑ ተቋማት መካከል አንዱ ነው። በቀጣይ የሚስተካከሉ ጉዳዮች መኖራቸው እንደተጠበቀ ሆኖ፤ በርካታ የሪፎርም ሥራዎችን ማከናወኑን የሚናገረው ተቋሙ፤... Read more »

 የባሕር በር ጉዳይ – ከዓለም አቀፍ ሕግ አኳያ

የባሕር በር የሌላት ትልቋ ሀገር ኢትዮጵያ፣ ዛሬም እንዳለፉት በርካታ ዓመታት ሁሉ የወደብ አገልግሎትን ለማግኘት ጥገኛ ሆና ቀጥላለች፡፡ ይህ አካሄዷ መዳረሻው ፖለቲካዊም ኢኮኖሚያዊም ክስረት እንደሆነ የተገነዘቡት ጠቅላይ ሚኒስትሯ ከወራት በፊት የባሕር በር ተጠቃሚ... Read more »

‹‹ኢትዮጵያ በድርድሩ ላይ የአካሄድ ለውጥ ማድረግ ይጠበቅባታል›› – አቶ ግርማ ባልቻ- ዲፕሎማትና ደራሲ

አቶ ግርማ ባልቻ በግብጽ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ውስጥ ለስድስት ዓመታት በዲፕሎማትነት አገልግለዋል። ከዚያ በፊትም በዜግነትና የኢሚግሬሽን መሥሪያ ቤት ውስጥ በተለያዩ የሥራ መደቦች ለሀገራቸውን ግልጋሎት ሰጥተዋል። እኚህ ዲፕሎማት ከግብጽ ተልዕኳቸው መልስ “ናይልና እና የግብጽ... Read more »

 መጠጥ ቤት ውስጥ የተፈጠረ ጊዜያዊ ፀብ ያስከፈለው ዋጋ

ሐምሌ 10 ቀን 2014 ዓ.ም ነበር። ክረምቱ ከባተ አስረኛው ቀን ላይ ደርሷል፡፡ ክረምቱ ጫን ያለ ነበር። በወሩ የመጀመሪያዎቹ ሳምንታት ከፍተኛ የሆነ ነጎድጓዳማና በረዶ የቀላቀለ ዝናብ እየዘነበ ስለሰነበተ ሰው ብርዱን ለማጥፋት መላዬ የሚለውን... Read more »

 “በበጋ መስኖ 117 ሚሊዮን ኩንታል የስንዴ ምርት ይጠበቃል”-የኢፌዴሪ ግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)

ባለፉት አምስት ዓመታት በዋና ዋና የግብርና ዘርፎች ላይ የተሰሩ ሥራዎች ሰፋ ያሉ እንደሆኑ ይታወቃል፡፡ ይሁንና በዚሁ በግብርናው ዘርፍ በተለይ በበጋ መስኖ ስንዴ ስኬታማ የተሆነውን ያህል በአፈር ማዳበሪያ አቅርቦት ደግሞ ፈተና እንደነበር የሚታወቅ... Read more »

 ተልዕኮ ቆስጠንበር

በፈንጂ ወረዳ ውስጥ ሴራና ገፀ ባህሪያቱ በምናባዊ ፈጠራ የተሽሞነሞኑ ቢሆንም፤በእውነታ ላይ ተመርኩዞ የተጻፈ ስለመሆኑ ለውድ አንባቢያን ለማስገንዘብ እወዳለሁ። የተጠመደች፤የፈነዳችና ገና የምትፈነዳ…አምካኝና ጠማጅ የሚፈራረቁባት ወጣት ፍንዳታ። ጠምደው ካጠመዷት ሥፍራዎች መሃከል አንደኛው በቆስጠንበር እምብርት... Read more »

ያለማስያዣ ለመበደር ምቹ ሁኔታን የሚፈጥረው ዲጂታል ፋይናንስ

በዓለም ታሪክ ውስጥ ከየትኛውም ጊዜ እና ዘርፍ በላይ በአሁኑ ጊዜ የግሉ ዘርፍ የሚፈጥረው የሥራ እድል ሰፊ ከመሆን በተጨማሪ፤ የብዙዎችን ሕይወት በማሻሻል ላይ ይገኛል፡፡ ይህን መነሻ በማድረግ የግሉ ዘርፍ ለማሳደግ በዓለም ላይ የነፃ... Read more »

 የኢትዮጵያ አረንጓዴ ዐሻራ በዱባይ

የአየር ንብረት ለውጥ ድርቅ፣ ጎርፍ፣ የውሃ መጥለቅለቅ፣ ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብና ቅዝቃዜ በማስከተል በሀገር ላይ ጉዳት የሚያደርስ መሆኑ ይታወቃል። በዚህ የሚጎዱት ለአየር ንብረት ለውጥ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያበረከቱ ሀገራት ብቻ ሳይሆኑ፤ በዓለም ላይ ያለ... Read more »

‹‹ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚመረተው ምርት ጎረቤት ሀገራትን ጭምር እየመገበ ነው ››

– መለስ መኮንን (ዶ/ር) የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ ኢትዮጵያ ግብርና የሕልውና መሠረቴ ነው በማለት በሰፊው እየሠራች ትገኛለች። በአሁኑ ወቅት እየታመሰ የሚገኘውን የዓለም ገበያ በተለይም ደግሞ በምግብ ፍጆታ ራስን ማሸነፍ አማራጭ የሌለው ጉዳይ መሆኑን... Read more »