‹‹ዘመናዊ የወሳኝ ኩነት ምዝገባ የአሰራር ስርዓት ባለመዘርጋቱ የመታወቂያ አሰጣጥ ችግር ፈጥሯል››  አቶ ዮናስ ዓለማየሁ-  የአዲስ አበባ ከተማ የሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር

የወሳኝ ኩነት መረጃ የሕዝብን ማኅበራዊና ተፈጥሯዊ ኩነት ሰንዶ ለማስቀመጥ አስፈላጊ ነው፡፡ ለአንድ ሀገር ፖለቲካዊ፣ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ እድገትም የሚኖረው ስትራቴጂክ አስተዋጽኦም ከፍያለ ነው። በሀገራችን የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ከተጀመረ ከ80 ዓመታት በላይ አስቆጥሯል። በዚህ... Read more »

የስንዴ ምርቱ ለምን የዋጋ መረጋጋት አልፈጠረም?

ከዓመታት በፊት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) “ስንዴ የሚባል ነገር ኢትዮጵያ እንዳይገባ ካደረግን ሰባ ፐርሰንት የኢትዮጵያ ችግር ይራገፋል። የኢትዮጵያ ችግር የእርዳታ ስንዴ ነው። ከእርዳታ ስንዴ ጋር በሽታ ይመጣል። ከእርዳታ ስንዴ ጋር... Read more »

‹‹በምሥራቅ ሐረርጌ በ93 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ የስንዴ ልማት ተከናውኗል››የምሥራቅ ሐረርጌ ምክትል አስተዳዳሪ አቶ አያሌው ታከለ

የምሥራቅ ሐረርጌ ዞን በከፍተኛ ሁኔታ የቡና እና የጫት ልማት የሚካሄድባትና ለልማትም ምቹ የሆነ ሥነምህዳርና የአየርፀባይ እንዳላት ይታወቃል። ልማቷም በሀገሪቱ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ውስጥ ከፍተኛ ድርሻ ያለው ሲሆን፤ በግብርና ዘርፍ የተለያዩ የሰብል ልማቶች ይከናወናሉ፡፡... Read more »

ያልታረመው ወንጀለኛ

ኤርትራ ውስጥ አስመራ ላይ የተወለደው ዳንኤል በርሔ፤ እንደልጆች ቦርቆ በእናት እና በአባት እንክብካቤ ለማደግ አልታደለም:: ከእናቱ ተኪኤን አፅበሃ ጋር በመቀሌ ከተማ ሕይወቱን ሲገፋ፤ አባቱ በርሔ ስዩም ልጅን ለማሳደግም ሆነ ሚስትን ለማስተዳደር ያለባቸውን... Read more »

 “ዘንድሮ በጅማ ዞን ከአንድ ሔክታር 131 ኩንታል ሩዝ ተገኝቷል”

መሐመድጣሃ አባፊጣ የጅማ ዞን ግብርና ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ግብርና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ፣ ለኢንዱስትሪ ግብዓት የሚሆኑ ምርቶችን ለማግኘት እና የሥራ እድልን ለመፍጠር ወሳኝ የሆነ ዘርፍ ነው፡፡ በተለይ ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ዋና መሠረት በመሆኑ መንግሥት... Read more »

«ግጭት ያለንን ያሳጣናል እንጂ ምንም አይጨምርልንም»

-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል። በወቅቱም የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በምክር ቤቱ ተገኝተው... Read more »

የባሕር በር ስምምነቱ – ለጋራ ተጠቃሚነት

ከወራት በፊት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያውያን ስለ ቀይ ባሕርም ሆነ የባሕር በር ጉዳይ ላይ ዝምታን ከመምረጥ ይልቅ መወያየቱ እና እርስ በእርስ መነጋገሩ አስፈላጊ እንደሆነ መናገራቸው ይታወቃል:: ጠቅላይ ሚኒስትሩ በወቅቱ... Read more »

 «ሀገራት በቀይ ባሕር አካባቢ ይዞታቸውን እያጠናከሩ ኢትዮጵያ ላይ ጥያቄ መነሳቱ አስገራሚ ነው» -አዳፍረው አዳነ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ መምህር

ኢትዮጵያ መቼም ቢሆን የመልማት ጥረቷን የምታቋርጥ አገር አይደለችም፡፡ ትናንት የተፈጥሮ ሀብቷን በአግባቡ ተጠቅማ ለመልማት የሔደችበት መንገድ የማንንም ሉዓላዊ መብት እንዳልተጋፋ ሁሉ ዛሬም ያንኑ በመድገም የማንንም አገር ሉዓላዊ መብት ሳትነካ ያቀደቻቸውን የልማት ትልሞች... Read more »

 በማቀፍ ፋንታ ማነቅ

እናት ማለት የልብ ትርታ ናት፡፡ እናት እኮ የመልኳ ውበት፤ የቤቷ ባለጠግነት፤ የሰውነቷ ሙቀት የተሳሰረ የፍቅር በር ነው፡፡ እናትነት በዘመን የማይጠወልግ፤ በጊዜ የማያረጅ በወራት የማይደበዝዝ ዘላለም አብሮ የሚኖር የሰውነት ምሳሌ ነው፡፡ አንዲት እናት... Read more »

 ‹‹ዳያስፖራው ለገበታ ለሀገርና ለትውልድ ከ30ሚሊዮን ዶላር በላይ ድጋፍ አድርጓል›› -ዶክተር መሐመድ እድሪስ -የዳያስፖራ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር

በአሁኑ ጊዜ በአሜሪካን፣ በአውሮፓ፣ በመካከለኛው ምሥራቅ፣ በአፍሪካ እና ኢትዮጵያ ኤምባሲ ባልከፈተችባቸው ጭምር በተለያየ የዓለም ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ቁጥር ከፍተኛ ነው። በጥናት የተደገፈ መረጃ ማቅረብ ባይቻልም፤ በቁጥር ደረጃ እጅግ ከፍተኛ የሚባል እንደሆነ ይነገራል፡፡... Read more »