የኢትዮጵያውያኑ ሁሉ የኩራት ምንጭ በሆነው በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ፣ ኢትዮጵያና ዜጎቿ በተደጋጋሚ ተፈትነውበታል። ይሁንና ፈተናው ይበልጥ ጥንካሬ ፈጠረላቸው እንጂ አንዳችም ጊዜ ቢሆን በፈተናው ተሰናክለው አልወደቁም። በሕዳሴ ግድቡ ዙሪያ ለሚደርሰው ተደጋጋሚ ፈተና ትልቁን... Read more »
– አቶ ተክሌ በዛብህ – የአዲስ አበባ ከተማ ፍትህ ቢሮ ኃላፊ መሰረታዊ ከሚባሉ የሰው ልጆች ፍላጎቶች መካከል ፍትህ ግንባር ቀደሙን ቦታ ይይዛል። በእርስ በእርስ አለመግባባትም ይሁን በሌላ ጉዳይ ሰዎች ፍትህን ሊሹ ይችላሉ... Read more »
በ1996 ዓ.ም በወጣው የኢፌዴሪ የወንጀል ሕግ ምዕራፍ ሁለት አንቀጽ አምስት ስር በመልካም ጠባይና በቤተ ዘመድ መካከል የሚፈጸሙ ወንጀሎችን በሚመለከት ከተደነገጉት እና በግብረ ሥጋ ነጻነት እና ንጽህና ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎችን ከሚመለተው ርዕስ ስር... Read more »
በንግስና አጠቃላይ የንግድ እንቅስቃሴው ላይ የሚታዩ አሠራሮች፣ አሠራሮቹ የፈጠሩት ችግሮች፣ ችግሮቹን ለመከላከል የተወሰዱ የእርምት ርምጃዎች፣ ርምጃዎቹ ያስገኙት ውጤቶች፣ እንዲሁም ዘርፉ ዛሬም ያልተሻገራቸው ችግሮች እና በተለይም በንግድና ግብይቱ ላይ የሚታዩ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት... Read more »
ነገሮቻችን በሙሉ በትናንት ላይ የሚያተኩሩ ናቸው። ትናንትን ማሞገስ ወይም መውቀስ፤ ትላንትን የእኛነታችን መገለጫ አድርጎ መውሰድና ዛሬን ሙሉ ለሙሉ መዘንጋት የእኛ የኢትዮጵያውያን መገለጫ ሆኗል ብል ማጋነን አይሆንም፡፡ ትናንትን ማሰብ፤ ማስታወስና መመርመር ጥሩ ነው።... Read more »
ሰላም የሁሉም ነገር መሰረት ነው። በተለይም ደግሞ ሀገር ሰላም ሁሉንም የሚነካ እና የሚመለከት ነው። የአዲስ ዘመን ዝግጅት ክፍልም የሰላም ሚኒስትሩ አቶ ብናልፍ አንዷለም ሰጡትን ሰፊ ማብራርያ እንደሚከተለው አጠናክሯል፤መልካም ንባብ። ጥያቄ ፦ የሰላም... Read more »
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ከሚገነባቸው የጋራ መኖሪያ ቤቶች መካከል፣ የጋራ መኖሪያ ቤቶች/ኮንዶሚኒዬም ቤቶች ሲሆኑ፤ ይህም ነዋሪዎች እየቆጠቡ ቤት ለማግኘት ተመዝግበው የሚጠባበቁበት ነው፡፡ ሆኖም በተለያዩ ወቅቶች ተገንብተው ለባለዕድለኞች በዕጣ የሚተላለፉ እነዚህ የጋራ... Read more »
የኑሮ ወድነቱ ከወር እስከ ወር ከዓመት እስከ ዓመት በየጊዜው ማሻቀቡና ተባብሶ መቀጠሉን የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት በየጊዜው የሚያወጣቸው መረጃዎችና በማኅበረሰቡ ላይ የሚታየው የኑሮ ጫና ያመላክታል። በየጊዜው እየተባባሰ የመጣው የኑሮ ወድነት አሁን ላይ በተለይ... Read more »
የወላይታ ዞን ባለፉት ጥቂት ዓመታት ከሰላም አኳያ ፈተና ውስጥ እንደነበር የሚታወስ ነው። የተረጋጋ ሁኔታ ውስጥ ያልነበረበት ዋናው ምክንያት ደግሞ ከ”ክልል እንሁን” ጥያቄ ጋር ተያይዞ የመጣ ሲሆን፤ ለጥያቄው ምላሽ እስከሚገኝም በሕዝቡ መካከል በብዙ... Read more »
የዓለማችን ራስ ምታት እየሆነ የመጣው ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር “ዘመናዊ ባርነት” እየተባለ ይጠራል። ድርጊቱን ለመከላከል የዓለም መንግሥታት ድንበራቸውን ከመዝጋት አንስቶ የተለያዩ አዋጆችን፣ ደንቦችንና ስትራቴጂዎችን በማውጣት ቢንቀሳቀሱም ውጤት ለማስመዝገብ እንደተሳናቸው በተለያዩ አጋጣሚዎች ሲነገር ሰምተናል።... Read more »