የባሕል ሕክምና ታካሚዎች

ዘውዴ መታፈሪያ በጠና ታሟል፤ መቀመጥ አቅቶታል። በሽታው ብዙ ከመቀመጥ እና በቂ ውሃ ካለማግኘት ጋር ተያይዞ የሚመጣው የኪንታሮት በሽታ ነው። ድርቀትን ተከትሎ የመጣበት ይኸው በሽታ እያሠቃየው ይገኛል። ገብረየስ ገብረማሪያም ይህቺን ሕመም በደንብ ያውቃታል።... Read more »

 “ለሕዳሴው ግድብ እየተደረገ ያለው የሕዝብ ድጋፍ በታሪክ ተሰንዶ ሊቀመጥ የሚገባው አኩሪ ተግባር ነው” -ፕሮፌሰር መኮንን አያናበአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የውሃ ምህንድስና ትምህርት ክፍል መምህርና ተመራማሪ

የግብጽ ፖለቲከኞችና ምሁራን ዓባይን የራሳቸው ንብረት አድርገው ከመመልከት ባለፈ ከፈጣሪ የተሰጠን ስጦታ ነው በማለት እነሱም አምነው የግብጽንም ሕዝብ እስከማሳመን ደርሰው ነበር። በዓባይ ወንዝ ላይ ኢትዮጵያ ምንም መሥራት የለባትም ብቻ ሳይሆን ካለ ግብጽ... Read more »

 ‹‹የከተማዋ የውሃ ችግር የሚቀረፈው የተጠኑ የውሃ ግድብ ፕሮጀክቶችን መገንባት ስንችል ነው›› አቶ ፍቃዱ ዘለቀ  የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ የውሃ አቅርቦትና ሥርጭት ምክትል ሥራ አስኪያጅ

የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣንን ለመጀመሪያ ጊዜ በአዋጅ ቁጥር 68/1963 ዓ.ም፤ በድጋሚ በአዋጅ ቁጥር 10/87 የተቋቋመ መንግሥታዊ ተቋም ነው። የከተማዋን የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ ለማስተዳደር የተቋቋመው መሥሪያ ቤቱ የረጅም ዓመታት እድሜ ቢኖረውም... Read more »

 ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን የማድረግ ጉዞ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አምስት ሚሊዮን ወጣቶችን ተጠቃሚ የሚያደርገውን የኢትዮጵያ ኮደሮች ኢንሼቲቭ በቅርቡ ማስጀመራቸው ይታወሳል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባስጀመሩበት ወቅት እንደተናገሩት፤ ኢንሼቲቩ ሰልጣኞችን ዘመኑን በዋጀው የዲጂታል ቴክኖሎጂ ተጠቃሚ የሚያደርግ ይሆናል። የኢትዮጵያ... Read more »

“እንደ ተቋም በኮሪዶር ልማቱ ዘላቂ ተጠቃሚነትን አግኝተናል” – አቶ መላኩ ታዬ

– አቶ መላኩ ታዬ የአገልግሎቱ የኮርፖሬት ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር በኢትዮጵያ ያለው የኤሌክትሪክ ኃይል ተደራሽነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ቢመጣም ዛሬም ድረስ በርካታ ዜጎች ለመብራት አገልግሎት የሚውል ኃይል እንኳን እያገኙ አይደለም፡፡ በተመሳሳይ የአገልግሎት አሰጣጥ... Read more »

“ኢትዮጵያ የቀይ ባሕርም፤ የዓባይም ባለይዞታና ባለቤት ናት” -አቶ ዳኛው ገብሩ ተስፋው የታሪክ ምሁር

የዛሬው የዘመን እንግዳችን አቶ ዳኛው ገብሩ ተስፋው ይባላሉ። ተወልደው ያደጉት ደቡብ ጎንደር ጥናፋ ወረዳ፤ ቀደም ሲል ደራ ገብረመስቀል፣ በአሁኑ ወቅት ወለላ ባሕር በመባል በሚታወቅ ቦታ ነው። እድሜያቸው ለትምህርት እንደደረሰም የቄስ ትምህርት ቤት... Read more »

 “ዘንድሮ በክልሉ ሕገወጥ ዝውውርን ለመቆጣጠር እስከ ቀበሌ ኮሚቴ ተዋቅሮ ይሰራል” – አቶ አራርሶ ቢቂላ  የኦሮሚያ ክልል ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ

የዛሬው የወቅታዊ እንግዳችን የኦሮሚያ ክልል ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ አቶ አራርሶ ቢቂላ ናቸው። በክልሉ ሕገወጥ የሰዎች ዝውውርን የመከላከል ስራ ምን ላይ ይገኛል? የውጭ ሀገር የስራ ስምሪት ጋር ተያይዞ ምን ተሰርቷል? የ2016... Read more »

‹‹በምንሰራው የጥራት ናሙና ላይ የሚቀርበው  ቅሬታ ከአንድ ፐርሰንት በታች ነው››  – አቶ በኃይሉ ንጉሴ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የገበያና ግብይት ዘርፍ ምክትል ዋና ስራ አስፈጻሚ

የገበያ ትርጉም በተለምዶ ሰዎች ምርታቸውን በመሸጥ የሌላቸውን ምርት የሚሸምቱበት መንገድ ነው:: የተለምዷዊ ግብይት ስርዓት በዘመናዊ መንገድ ግብይት ሲከናወን ለህዝብም ሆነ ለሀገር ጥቅሙ ላቅ ያለ ነው:: መንግስት ተለምዷዊ የሆነውን የግብይት ስርዓት በዘመናዊ መንገድ... Read more »

 የባሕር በርን በተመለከተ የሚካሄድ ትግል

ኢትዮጵያ በአፍሪካ የባሕር በር ከሌላቸው አስራ ሰባት ሀገሮች ሕዝቦች የሲሶው መኖሪያ ናት። አንድ መቶ ሀያ ሚሊየን የሚጠጋ ሕዝብ ይዞ የባሕር በር የሌለው ሀገርም ከኢትዮጵያ ውጪ ማንም የለም። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)... Read more »

«ባለፉት ዓመታት ሕገወጥ ፍልሰትን ለመቆጣጠር መሠረት የሚያስጥሉ ሥራዎች ተከናውነዋል» -አቶ አብርሃም አያሌው ብሔራዊ የፍልሰት ትብብር ጥምረት ጽህፈት ቤት ኃላፊ

ብዙ የተባለለት እና የተነገረለት፤ ብዙዎችን ለከፋ ስቃይ የሚዳርገው ሕገወጥ ፍልሰት ዛሬም ድረስ ብዙዎችን ለመከራ እያጋለጠ ይገኛል። ዛሬም ኢትዮጵያ ስሟ ከሕገወጥ ስደት ጋር ተያይዞ እየተነሳ ይገኛል። ለመሆኑ በመንግሥት በኩል ይህን ዜጎችን ለመከራ የሚዳርግና... Read more »