የትችት አባዜ

በግራ በቀኝ የሚርመሰመሱት የግንባታ ማሽኖችን እየሸሹ ከሚራመዱት እግረኞች መካከል ዘውዴ መታፈሪያ አንዱ ነው። አንደኛው ዶዘር ሲያልፍ ሌላኛው ይተካል። ሰዎች በሚሠራው መንገድ በቀኝ ዳር አንዳንዶች ደግሞ በግራ ዳር ሌሎች ደግሞ በመሃል ይራመዳሉ። ዘውዴ... Read more »

“ማህበራዊ ሚዲያ በአግባቡ ከተጠቀሙበት ሀብት ሲሆን ለጥላቻ ካዋሉት ደግሞ ገዳይ ነው” – አቶ ዮናታን ተስፋዬ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን በማህበራዊ ሚዲያ የጥላቻ ንግግር እና የሐሰተኛ መረጃን በሚመለከት ያዘጋጀውን ሀገራዊ ሪፖርት በቅርቡ ለሕዝብ ይፋ ማድረጉ ይታወቃል። በዚህ መነሻ መሠረት በሀገሪቱ ያለው በተለይም የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀማችን ምን ይመስላል? ማህበራዊ... Read more »

 “መናኸሪያ በሌለበት ከተማ የትራ ንስፖርት ሪፎርሙን ተግባራዊ ማድረግ አስቸጋሪ ነው” – አቶ ከሊፋ አባ ሳኒ በጅማ ከተማ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክ ኤጀንሲ ጽሕፈት ቤት የትራንስፖርት አቅርቦት አስተባባሪ

ለመንገደኞች ምቹ የትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት ከሚያስችሉ የትራንስፖርት መሠረተ ልማቶች መካከል ዘመናዊ መናኸሪያ በግንባር ቀደምትነት ተጠቃሽ ነው:: አሁን ላይ በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ከተሞች ተመሳሳይ ዲዛይን ያላቸው ዘመናዊ የአውቶቡስ ተርሚናሎች በመገንባት ላይ ናቸው:: ከእነዚህ... Read more »

የመኖሪያ ቤት ኪራይ አዋጁ ፋይዳና ተግዳሮት

መጋቢት 24 ቀን 2016 ዓ.ም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው ስብሰባ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥርና አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1320/2016ን አፅድቋል። አዋጁ በፀደቀበት ወቅት አላማው በመኖሪያ ቤት ኪራይ ዋጋ መናር የሚከሰተውን የኑሮ ውድነት... Read more »

‹‹ኢትዮጵያ በብዙ መስዋዕትነት የተገኘች ሀገር በመሆኗ ልንጠብቃት ይገባል››- ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን የጥንታዊት ጀግኖች አርበኞች ማህበር ፕሬዚዳንት

የአርበኞች ድል ሚያዝያ 27 ቀን ለ83ተኛ ጊዜ ጀግኖች አርበኞች የፖሊስ ኦርኬስትራ ማርሽ ባንድ የመከላከያ ሰራዊት የተለያዩ የስራ ኃላፊዎች እና የበዓሉ ተሳታፊዎች በተገኙበት ‹‹ በሀገር ፍቅር የተገኘ የአርበኝነት ድል ›› በሚል መሪ ቃል... Read more »

“ብርቱውን ይዘናል – እንበረታለን፤ ኃይል በሚሰጠው እንታመናለን“ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)/ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የትንሳኤን በዓል ምክንያት በማድረግ ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ሙሉ ቃል /

እንኳን ለ2016 ዓ.ም የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ኢየሱስ ክርስቶስ መከራና ሞት፤ ግፍና ሙስናን፤ ሲዖልና መቃብርን አሸንፎ የተነሣበትን የትንሣኤ በዓል በየዓመቱ እናከብራለን። ከበዓሉ በፊት የሕማማትን ሰሞን እናሳልፋለን። ሰሞነ ሕማማቱ ፈተናን፣ ስቃይን፣ ክህደትን፣ አሳልፎ... Read more »

የግድያው ሚስጥር ፍቅር ወይስ ጥላቻ?

የፆታዊ ፍቅር አተያይ አንዱ ከሌላው የሚለያይ ቢሆንም፤ አንዳንድ ሰዎች ግን ፍቅርን ቃላትም ሆነ ጽሑፍ አይገልጸውም ሲሉ ረቂቅነቱን ለማሳየት ይሞክራሉ። በውስጥ ስሜት የሚገለጽ ነው ይላሉ። አንዳንዱ ፍቅሩን በውስጡ ይዞ ለሚወደውም ሰው ሳይነግር፣ የቅርቤ... Read more »

‹‹ክርስቶስ በሞቱ ፍቅሩን ገልጾ ይቅር እንዳለን የይቅርታ እና የዕርቅ ሰዎች ብንሆን መልካም ነው›› ንቡረ እድ ኤልያስ አብርሃ

ትውልዳቸው ትግራይ ክልል ተንቤን ውስጥ ገብረ ስብሐት ኢየሱስ ገለበዳ አካባቢ ነው። አቶ አብርሃ መስፍን እና ወይዘሮ ምፅላል ገብረ ሚካኤል ከወለዷቸው ዘጠኝ ልጆች መካከል ንቡረ እድ ኤልያስ አብርሃ ስምንተኛ ልጅ ናቸው። ባል እና... Read more »

የቀዬው ጉምጉምታ

ፈንጂ ወረዳ፤ መልከ ጽራር ቀበሌ፤ ከጠዋቱ ሁለት ሰዓት ከእኩሌታ ሆኗል። የእድሩ ጡሩንባ ነፊው ድጋፌ፤ በግራ እጁ ጡሩንባውን፤ በቀኙ ደግሞ ከጭቃው ጋር ተጣልቶ፤ ከወደ ሶሉ ግንጥል ብሎ የቦካውን የአንድ እግር ጫማውን ይዞ መንደር... Read more »

‹‹አሠሪዎችና ሠራተኞች በውይይት ችግሮቻቸውን ሲፈቱ ሰላሙ የተረጋገጠ ምርታማ ኢንዱስትሪ ይፈጠራል›› – አቶ ካሣሁን ፎሎ የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማህበራት ኮንፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት

በሥሩ 2ሺ303 ተቋማት ወይም ኢንዱስትሪዎች ውስጥ የተቋቋሙ ሠራተኛ ማህበራትና ወደ አንድ ሚሊየን የሚደርስ አባላት ያለው የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ) የሠራተኞችን በነፃነት የመደራጀት፣ መብትና ጥቅሞቻቸውም እንዲከበሩላቸው እየሠራ ያለ ተቋም ነው። ይዞ የተነሳቸው... Read more »