
ጋዜጠኛ ኢያሱ መሰለ የጋዜጠኝነቱን ዓለም ከመቀላቀሉ በፊት ከ20 ዓመት በላይ በመምህርነት ሙያ አገልግሏል። ወደ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መስሪያ ቤት ተቀላቅሎ እየሰራ ባለበት ወቅት መስሪያ ቤቱ መፍረሱን ተከትሎ ወደ ኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅ መቀላቀል... Read more »

አስቴር ኤልያስ የፎቶ ጋዜጠኛ ዳኜ አበራ በፎቶግራፍ ሙያ ወደ 38 ዓመት ያህል አገልግሏል። በእነዚህ ዓመታት ውስጥ ከደርግ ሥርዓት ጀምሮ ብዙ ውጣ ውረዶችን ማለፍ የቻለ ሲሆን፣ ብዙ ጊዜም ከሞት ጋር እንደተጋፈጠም ይናገራል። የኢትዮ-... Read more »

አስቴር ኤልያስ በየትኛውም ዘርፍ ቴክኖሎጂን የመጠቀሙ ነገር ትኩረት የሚደረግበት ዘርፈ ብዙ ፋይዳ ስላለው እንደሆነ ይታመናል። ቴክኖሎጂን የመጠቀሙ አንዱና ዋናው ነገር ስራዎችን ቀላል በማድረግ የተሻለ ህይወትን መምራት ስለሚያስችል ነው። ከዚህም አንጻር በየጊዜው የሚወጡ... Read more »

እፀገነት አክሊሉ “ የህወሓት ጁንታ ቡድን እራሱ በለኮሰው ጦርነት ተለብልቦ እንዳያንሰራራ ሆኖ እስከ ወዲያኛው ተሸኝቷል። ይህንን ተከትሎም አጥፊ ቡድኑን ለሰራው ስራና ላጠፋው ውድመት በህግ ተጠያቂ ለማድረግ የሚሰሩ ስራዎችም እስከ አሁን ድረስ ተጠናክረው ቀጥለዋል።... Read more »

ወርቁ ማሩ በአሁኑ ጊዜ አገሪቷ ወደዚህ ቀውስ እንድትገባ ያደረገው የህወሓት ጁንታ ቡድን ገና ከበረሃ ጀምሮ ባደራጀው የኢኮኖሚ መዋቅሩ አማካኝነት አብዛኛውን የሃገሪቷን ሃብት በቁጥጥሩ ስር በማድረግ በህገወጥ መንገድ የከበረ ድርጅት ነው። በተለይ ኤፈርት... Read more »
የዲያስፖራ ወገናቸውን ትርጉም ባለውና ዘላቂ በሆነ መንገድ በአግባቡ ማንቀሳቀስ በቻሉ አገሮች ዲያስፖራዎች በትውልድ አገራቸው ልማት ላይ የሚጫወቱት ሚና ቁልፍ ሥፍራ ተሰጥቶት የኖረ ጉዳይ ነው። በዚህ ሁኔታ ዲያስፖራ ወገናቸውን በአግባቡ አንቀሳቅሰው ውጤታማ ከሆኑ... Read more »

በሞገስ ጸጋዬ እና በኃይሉ አበራ የህወሓት ጁንታ ቡድን በመከላከያ ሰራዊት ላይ የሰነዘረውን ጥቃት ተከትሎ አገር የማዳንና ህግ የማስከበር ዘመቻው ሲጀመር እና ሲጠናቀቅ ብቻ ሳይሆን በየአንዳንዱ አውደ ግንባር በነበረው ውዲያ ውስጥ ከፍተኛ የማድረግ... Read more »

በትግራይ የተጀመረው ህግ የማስከበር ዘመቻ በድል ተጠናቋል። ይህንኑ ህልውናና ህግ ማስከበር ዘመቻ በማጠናቀቅም የመከላከያ ሰራዊታችን መቀሌ ገብቶ የማረጋጋትና የመልሶ ማቋቋም ስራዎችን ከትግራይ ህዝብ ጋር በማከናወን ላይ ይገኛል። ይህንኑ አስመልክቶም የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት... Read more »

አስመረት ብስራት አስቀድሞ በሚደረግ አነስተኛ መዋጮ ወይም ክፍያ ግለሰቦች ወይም ቤተሰቦች የጤና መታወክ ባጋጠማቸው ጊዜ ካልታሰበ ከፍተኛ የህክምና ወጪ የሚጠበቁበት ስልት የሆነው ጤና መድን ከፅንሰ ሃሳቡ ጀምሮ እስከአሁን የመጣው መንገድ ምን ይመስላል?... Read more »