
ዋቅሹም ፍቃዱ በአገራችን ከአርባ በላይ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች እንደሚገኙ መረጃዎች ያሳያሉ። የዩኒቨርሲቲዎቹ ቁጥር በዚህ ልክ ቢያድግም የአገራችን የትምህርት ሥርዓት ግን ገና ዳዴ እያለ ያለና በተለይ ከፍተኛ የጥራት ችግር የሚነሳበት ነው። ከዚህ በተጨማሪም ከቅርብ... Read more »

ማህሔት አብዱል ባለፉት 27 ዓመታት የፖለቲካ ሥርዓቱ ከገፋቸው ፖለቲከኞች አንዱ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ናቸው። በተለይም የሥርዓቱ መሪዎች በአገርና በሕዝብ ላይ ያደርሱት የነበረውን ግፍና በደል በይፋ በመቃወምና በማጋለጥ ረገድ ከፍተኛ ዋጋ ከፍለዋል። የህወሓትን... Read more »

ወርቁ ማሩ አገራችን ካለፉት ሶስት ዓመታት ወዲህ በለውጥ ሂደት ውስጥ ትገኛለች። ይህ ለውጥ በአንድ በኩል በህብረተሰቡ ውስጥም ሆነ በመላው ዓለም በርካታ ተስፋዎችን ያጫረ ሲሆን፤ በአንጻሩ ደግሞ በርካታ ተግዳሮቶችንም እያስተናገደ ያለ ነው። በተለይ... Read more »

ዋቅሹም ፍቃዱ ኢትዮጵያ ጠንካራ አገር ሆኖ አንድነቷን ጠብቃ እንዳትቀጥል የውስጥም ሆነ የውጭ ጠላቶቿ ያልፈነቀሉት ድንጋይ የለም። በተለይ በሃይማኖትና በብሔር አገሪቷን ለማተራመስና ብሎም ለማፍረስ ብዙ ርቀት ሄደው ነበር ። ከ80 ወይም ከዚያ ዓመት... Read more »

እፀገነት አክሊሉ ህወሓትን ከመሰረቱ ጥቂት ሰዎች መካከል አንዱ ናቸው፤ ለአስር ዓመታት ያህልም ከድርጅቱ ጋር በጫካ የትጥቅ ትግል ሲያደርጉ ቆይተዋል፤ በዚህ የትግል ጉዟቸውም ከፍተኛ አስተዋጽኦ የነበራቸው ከመሆኑም በላይ የድርጅቱ ከፍተኛ አመራር በመሆን አገልግለዋል፤... Read more »
ሶሎሞን በየነ ኢንሱሊን የስኳር ህመም ላለባቸው ህሙማን (ዓይነት1 ስኳርና ለተወሰኑት ዓይነት 2 ስኳር ህመም) ለማከም ከሚያግዙ መድኃኒቶች መካከል ዋነኛውን ስፍራ የሚይዝ ነው፡፡ የስኳር ህመምን ለመቆጣጠር ደግሞ ይህንን መድኃኒት ታካሚዎች በተገቢው መንገድ መውሰድ... Read more »

“ሁሉን እኩል የሚያይ ህገ መንግሥትና ሁሉንም የምትመስል ኢትዮጵያ ቢኖረን የብሔርተኝነት አባዜ ያከትማል” -አቶ ሌንጮ ለታ የቀድሞ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር
ዋቅሹም ፍቃዱ የአገራችን የፌዴራል ሥርዓት በአንድም ይሁን በሌላ ለብዙ ትችት የተዳረገ ነው ። በአንዳንዶች ዘንድ የኢትዮጵያዊነት ስሜት ያደበዘዘ፣ አንድነትና አብሮነትን በእጅጉ ያቀጨጨ፣ከፋፋይ እና ለጽንፈኛ ብሔርተኞች ማቆጥቆጥ ጉልህ ድርሻ የተጫወተ አልፎ ተርፎም በየቦታው... Read more »

ወርቁ ማሩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማዋ የቆየውን ህገወጥነት መልክ ለማስያዝ የተለያዩ ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል። ከነዚህም መካከል በተለይ በመሬት ወረራና ባለቤት አልባ ህንጻዎች እንዲሁም በኮንደሚኒየምና የቀበሌ ቤቶች ዙርያ በቅርቡ ያደረገው የማጣራት ስራ... Read more »

ክፍለዮሐንስ አንበርብር አቶ በላይነህ ክንዴ ወደ ንግዱ ዓለም የገቡበት አጋጣሚ የሕይወትን አስቸጋሪ ገጽታ ለመሻገርና እና ከአልረታም ባይነት የመነጨ የሥራና ሀገር ወዳድነት ስሜት የመነጨ ነው።12ተኛ ክፍል ትምህርታቸውን እንዳጠናቀቁ በ1980 ዓ.ም ወደ ሁርሶ ጦር... Read more »

አስቴር ኤልያስ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 6ኛው አገራዊ ምርጫ ከግንቦት መጨረሻ እስከ ሰኔ አጋማሽ ባለው ጊዜ ውስጥ እንደሚካሄድ ይታወቃል። ከዚሁ ጋር በተያያዘ ምርጫ ቦርድ የተለያዩ ዝግጅቶች እያደረገ ነው። ምርጫው በሀገሪቱ የምርጫ ታሪክ... Read more »