“ምርጫዎች በመጡ ቁጥር በተቃዋሚ ፓርቲዎች ላይ ጦርነት ይታወጅ ነበር”ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ

ምህረት ሞገስ አንጋፋው ፖለቲከኛ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ በኢትዮጵያ በሰላማዊ ትግል ከሚጠቀሱ ዜጎች መካከል አንዱ ናቸው። ትግላቸውን ሲያካሂዱ የእርሳቸው ትልቅ ተስፋ ገድሎ እና ንብረት አውድሞ በጦርነት አሸንፎ መንግሥት መሆን አይደለም። እርሳቸው ማዕከል አድርገው... Read more »

“በመገጭ-ሰራባ-ርብ እና ጉማራ የመስኖ ፕሮጀክቶች 80ሺ ሄክታር መሬት ይለማል”አቶ ባዩህ አቡሃይ የጎንደር ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ ኃላፊ

ክፍለዮሐንስ አንበርብር የጎንደር ከተማ ከ750ሺ በላይ ህዝብ የሚኖርባት ጥንታዊት ከተማ ናት። የቆዳ ስፋትዋ 23ሺ ሄክታር ሲሆን በስድስት ክፍላተ ከተሞችና 11 የገጠር ቀበሌዎች የተከፈለች ናት። ከዚህም በተጨማሪ አንድ የሳተላይት ከተማ/ከትላልቅ ከተሞች ጋር ተጠግተው... Read more »

ዲያስፖራውና ሀገርን የመታደግ ዘመቻው

 እስማኤል አረቦ በውጭ ሀገራት የሚኖር ኢትዮጵያዊና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ቁጥር ከሶስት ሺህ እንደሚዘል ይነገራል:: ይህ የህብረተሰብ ክፍል የተሻለ ኑሮ ፍለጋ፤ በፖለቲካ ተጽእኖ፤ ለትምህርት ወዘተ ሀገሩን ለቆ የወጣና ኑሮውንም በአውሮፓና አሜሪካ የመሰረተ ነው:: የኢትዮጵያ... Read more »

«ህወሓቶች ከበታችም ይሁኑ ከላይ ተጽዕኖ እያሳደሩ ፍላጎታቸውን ሲያስፈጽሙ ቆይተዋል»ዶክተር በከር ሻሌ የውጭ ግንኙነት ስትራቴጂክ ጥናት ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር

ጌትነት ተስፋማርያም ዶክተር በከር ሻሌ በምዕራብ አርሲ ዶዶላ ወረዳ ቡራጫሌ የተሰኘ የገጠር መንደር ውስጥ ከአርሶአደር ቤተሰብ ነው የተወለዱት። እስከ ስድስተኛ ክፍል ድረስ በአደጉበት አካባቢ ከተማሩ በኋላ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በዶዶላ ከተማ ተከታትለዋል።... Read more »

“ውትድርና ሙያውም ሆነ ሠራዊቱ የተወደደና የተከበረ እንዲሆን መደረግ አለበት”ሻለቃ ተስፋዬ ወንድሙ የብሔራዊ ጀግኖችና ሕጻናት አምባ ቦርድ ም/ሰብሳቢ

አዲስ ዘመን፡- ሻለቃ ተስፋዬ በእርስዎ በኩል ስለ ጀግኖችና ሕጻናት አምባ ማሕበር የሚያነሱት የሚሉት ነገር ካለ ቢገልጹልን ? ሻለቃ ተስፋዬ፡- የጀግኖችና የሕጻናት አምባ ድርጅት የቦርዱ ምክትል ሰብሳቢ ነኝ ። የማሕበሩን አላማና ግብ እንዲሁም... Read more »

“ጀግኖችን መርዳትና መንከባከብ ይገባል”ዶ/ር አዳሙ አንለይ የብሔራዊ ጀግኖችና ሕጻናት አምባ ቦርድ ሰብሳቢ

ወንድወሰን መኮንን ኢትዮጵያ በየዘመኑ በርካታ ጀግኖችን አፍርታለች። የጀግኖቿንም ታሪክ ከትውልድ ትውልድ አስተላልፋለች። ይህ ደግሞ በየዘመኑ ጀግኖችን ለማፍራት በእጅጉ ያግዛል። ለዚህም ማሳያው በደርግ ጊዜ የተቋቋመው ብሔራዊ የጀግኖች አምባ ሲሆን፤ በየዘመኑ ብዙ ጀግኖች እንዲፈሩ... Read more »

‹‹የጊዜያዊ አስተዳደሩ ዋናው ትኩረት ሕዝብን መታደግ እንጂ ፖለቲካ ማስፈጸም አይደለም››አቶ አትክልቲ ኃይለሥላሴ በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የመቀሌ ከንቲባ

ጽጌረዳ ጫንያለው በአገራችን የተፈጠሩ ችግሮችን ስናነሳ ትግራይ ላይ የሆነውን ቀድመን የምናስበው ጉዳይ ነው፡፡ ብዙ ኢትዮጵያውያን ዋጋ የከፈሉበት ቦታ መሆኑን መናገርም ለቀባሪው ማርዳት ነው፡፡ አሁንም ቢሆን ብዙ ትግራዊያን የኢትዮጵያን ድጋፍ የሚፈልጉበት እንደሆነ ማንም... Read more »

«ኢትዮጵያ እሳት ያለበትን ሀገር ለመርዳት ትሄዳለች እንጂ የሰው ሀገር ገብታ ቆስቁሳ አታውቅም» ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን ስለሺየጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር ፕሬዚዳንት

ወንድወሰን መኮንን ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን ስለሺ የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር ፕሬዚዳንት ናቸው፡፡ የአምስቱ ዓመት ስመ ገናና አርበኛ የጀግናው የጦር መሪ በየዱር ገደሉ ለሀገራቸው አርበኞችን እየመሩ እያዋጉ የተዋደቁት የራስ መስፍን ስለሺ... Read more »

“በህወሓት ታሪክ ሕዝብ እንዲያዋጣ ያልተገደደበት የልማት ሥራና ክብረ-በዓል እምብዛም አይገኝም” አቶ ነብዩ ስሁል ሚካኤል በብልጽግና ፓርቲ ዋና ፅህፈት ቤት አደረጃጀት ዘርፍ የአባላት ክትትል እና ድጋፍ ቢሮ ኃላፊ

ጌትነት ተስፋማርያም የህወሓት ጁንታ ቡድን እራሱ በፈጠረው ግጭት እና የጦርነት ጉሰማ እንዳያንሰራራ ሆኖ ከስልጣኑ ተወግዷል። ከጁንታው ቡድን አመራሮች መካከል ገሚሱ በህግ ቁጥጥር ስር ሲውሉ ከፊሉም ህይወታቸው አልፏል፤ የተቀሩትም በየስርቻው ተደብቀው ይገኛሉ። ይህንን... Read more »

«በየካቲት 11 ትግል በከተማ የነበረውን ደርግ ከጫካ በመጣው ደርግ የመቀየር ስራ ነው»ዶክተር አረጋዊ በርሄ የትግራይ ዴሞክራቲክ ፓርቲ ሊቀመንበርና የህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር

እፀገነት አክሊሉ  የካቲት 11 ቀን 1967 ዓም የደርግን ስርዓት ትጥቅ ትግል መፋለም የተጀመረበት ነው። ይህ ትግል ሲነሳ ሰንቆት የነበረው አላማም ኢትዮጵያን ዴሞክራሲ የሰፈነባት አገር ማድረግ። ህዝቧንም ካለበት ጭቆና አላቆ ሰብዓዊ መብቱ እንዲከበር... Read more »