”የቅኝ ግዛት አስተሳሰብ ያላቸው በኢትዮጵያ ላይ ጥርስ ይነክሱባታል፤ ሌሎች ደግሞ እንደ ሞዴል ይቆጥሯታል‘ – አቶ እንዳለ ንጉሴ በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የዲፕሎማሲና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር

 በህዝብ እንደራሴዎች አሸባሪ ተብሎ የተፈረጀውን ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) ለመታደግ በማሰብ በአሁኑ ወቅት አሜሪካ ኢትዮጵያ ላይ የጣለችው ማዕቀብ በምሥራቅ አፍሪካ ያላትን ጥቅም የሚሳጣት ስለመሆኑ ይናገራሉ። ኢትዮጵያን ሳትይዝ በቀይ ባህር አካባቢ ስኬታማ... Read more »

‹‹በአሜሪካ እየደረሰብን ያለው ጫና ኮሮና ባይከለክለን ኖሮ ሰልፍ እንድንወጣ የሚያስገድደን ነበር›› – አቶ ደስታ ሌዳሞ የሲዳማ ክልል ርዕሠ መስተዳድር

ስድስተኛው አገራዊ ምርጫ ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም እንዲካሄድ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ቀን ቆርጦለታል፡፡ በዚህ ዓመት መጨረሻዎቹ ወራት ውስጥ ሊካሄዱ የታሰቡና ኢትዮጵያ ቀነ ቀጠሮ ከያዘችላቸው ጉዳዮች መካከል ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ... Read more »

ዲያስፖራው የውጭ ጣልቃ ገብነትን ለመቃወም ያሳየው መነሳሳት

የዲፕሎማሲ አንዱ ሥራ ከአገራት ጋር ስትራቴጂካዊ ግንኙነትን መገንባት ነው። ከኢትዮጵያ አንፃር ሲታይም በሌሎች አገሮች መካከል ያለውን ግንኙነት ማጠናከርና ማዳበር ነው። የሻከሩ ነገሮችም ካሉ ማለስለስን ያካትታል። ሌላው የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ዋነኛ የትኩረት አቅጣጫ ከሆኑት... Read more »

በሞጣ ከተማ የስራ ፈላጊዎች እና የባለሃብቶች ጥያቄ

በምስራቅ ጎጃም በሞጣ ከተማ በኢንቨስትመንት መስክ የሚሳተፉ ባለሃብቶች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱን ተከትሎ በሚፈጠረው የስራ እድል ተጠቃሚ ለመሆን የሚጠባበቁ ወጣቶች በርካቶች ናቸው:: ይሁን እንጂ ኢንቨስት ለማደርግ የሚፈልጉ ባለሃብቶች በከተማ አስተዳደሩ የፈለጉትን የመሬት አቅርቦት... Read more »

ዲያስፖራው ለህዳሴ ግድብ

በውጭ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ፊታቸውን እንዲመልሱ ካደረጓቸው ሀገራዊ ጉዳዮች መካከል ዋነኛው የህዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት ነው። የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የተስፋ... Read more »

የአርሶ አደሩ የምርጥ ዘር አቅርቦት ጥያቄ

በአገሪቱ የምግብ ዋስትናን በቤተሰብ ደረጃ ለማረጋገጥና ጥራቱን የጠበቀ ምርት በማምረት ለውጭ ገበያ ለማቅረብ ከተቀየሱት ስትራቴጂዎች አንዱ የበቆሎን ምርትና ምርታማነት በአጭር ጊዜ ውስጥ ማሳደግ ነው። መንግሥትም የአርሶ አደሩን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ የተለያዩ የበቆሎ... Read more »

የዲያስፖራው አገራዊ የልማት ተሳትፎ

 ዛሬ የበለጸጉ ናቸው ብለን የምንጠራቸው አብዛኛዎቹ አገራት የኢኮኖሚ ልማታቸው የመጣው በተፈጥሮ ሀብት ሳይሆን አገራቱ ለኢኮኖሚ ዕድገቱ ምቹ ሁኔታን በመፍጠራቸውና ጠንክረው በመስራታቸው ነው። እነ ጃፓን ጀርመንና ቻይናን ለአብነት መጥቀስ ይቻላል። በተለይ እንደ ጃፓን፣... Read more »

የቆዳ ዋጋ መውደቅና አገራዊ ኪሳራው

ድሮ ድሮ በደጋጎቹ ዘመን “ጮሌዎቹ” በግ ከአርሶ አደሩ በስሙኒ ገዝተው ቆዳውን መልሰው በስሙኒ በመሸጥ ስጋውን በነጻ “እንክት” አድረው ይበሉ ነበር ይባላል። ታዲያ የስጋን ያህል ዋጋ ያወጣ የነበረ የቆዳ ዋጋ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ... Read more »

የዲጂታል ዲፕሎማሲ አጠናክሮ ለማስቀጠል

አሁን ላይ ዓለም በዘመነ ግሎባላይዜሽን ወደ አንድ መንደር እየጠበበች ባለችበት ወቅት ከሁሉም በላይ ዲጂታል ዲፕሎማሲ እያሳደረ ያለው ትልቅ ተፅዕኖ ቀላል የሚባል አይደለም፡፡ ዲጂታል ዲፕሎማሲ ዘመኑ የሚጠይቀውን ፈጣን መረጃ በአንድ ጊዜ በተመሳሳይ ሰዓት... Read more »

ባዕድ ነገሮች ከምግብ ጋር ቀላቅሎ ለገበያ እንዳይቀርቡ ለማድረግ ምን እየተሰራ ነው?

መቼም የአመት በዓል ሰሞን በሃገራችን ሃብታሙም ደሃውም፣ ሴት ወንዱ ሁሉም እንደየአቅሙ በዓሉን በደስታ እና በሰላም ከቤተሰቦቹ፣ ከዘመዶቹ፣ ከጎረቤቶቹ ጋር እየተጠራሩ ለማሳለፍ ከገበያ የሚገዙ ነገሮችን ለመግዛት ሸማቹ ከላይ ታች፤ ከዚያ ከዚህ ያለው የሰዎች... Read more »