ወ/ሮ መሰረት አብዲ አዲስ ዘመን ጋዜጣ የዘወትር አንባቢ ናቸው።ደንበኛዋ ወደ አዲስ ዘመን ዝግጅት ክፍል ደውለው በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያ ቴሌኮሙዩኒኬሽን ኮርፖሬሽን በስፋት እያስተዋቀ ስለሚገኘው የ4ጂ አገልግሎት ምንነትና ጠቀሜታ መረጃ እንድንሰጣቸው ጥያቄ አቅርበውልናል።በዚሁ መሰረትም... Read more »
ጉዳት ማለት በሰው ጥቅም ወይም ሀብት ላይ የሚደርስ ጉድለት ወይም ኪሳራ ነው ( የአካል ጉዳትንም ጨምሮ)፡፡ በውል ሕግ ላይ ማብራሪያ የፃፉት ፕሮፌሰር ጆርጅ ቺቺኖብችም ጉዳት በሰው ጥቅም ላይ የሚደርስ ኪሳራ ነው የሚል... Read more »
አያ ጅቦ አንድ ቀን ማልዶ ተነሳ። መንገድም ጀመረ።የሚሄደው ሩቅ አገር ካሉ ዘመዶቹ ዘንድ ነበር።ዘመዶቹ ደግሞ እንደሱ ጅቦች ያልሆኑ የሰው ጎረቤቶች ነበሯቸው አሉ።የዛሬን አያድርገውና ጅቦችና ሰዎች ቡና ይጣጡ፣እህል ውሀ ይገባበዙ ነበር ይባላል ።... Read more »
ለበርካታ ዓመታት በተለያዩ ማህበረሰባዊና ፖለቲካዊ ግጭቶች ምክንያት በህዝብ እንዲሁም በመንግስትና ህዝብ መካከል የቁርሾ ስሜቶች ተንጸባርቀው መቆየታቸው የሚታወስ ነው፤ ይህን የቁርሾ ስሜት ለማስወገድ እውነትና ፍትህ ላይ መሰረት ያደረገ እርቅ ማውረድ ተገቢ ነው በሚል... Read more »
ዲያስፖራው ለኢትዮጵያ አገሩ የሚያደርገው አስተዋጽኦ በጉዳዮች የሚወሰን አይደለም። በአገር ቤት ለሚገኙ ቤተሰቦቹ ገንዘብ ከመላክ ጀምሮ የአገሪቱን መልካም ገጽታ ከመገንባት፣ በአገር ቤት ኢንቨስትመት ከማድረግ አንስቶ በኢትዮጵያ ሰላም እንዲሰፍን፣ ዲሞክራሲ እንዲጎለብትና ሰብዓዊ መብት እንዲከበር... Read more »
(ክፍል ሁለት) እንደምን አደራችሁ ውድ የአዲስ ዘመን ቤተሰቦች፤ በትላንትናው የወቅታዊ አምድ ዝግጅታችን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አሕመድ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ ልዩ ስብሰባ በ2014 ረቂቅ በጀትና በወቅታዊ... Read more »
(ክፍል አንድ) በዕለቱ ምክር ቤቱ ስብሰባውን የጀመረው ለኢትዮጵያ ሕዝብ እና ለአገር መከላከያ ሰራዊት ያለውን አድናቆትና አክብሮት ለመግለጽና ሞራል ለመስጠት አባላቱ ከመቀመጫቸው በመነሳት ለአንድ ደቂቃ በጭብጨባ በማመስገን ነው:: ከዚያ በመቀጠል የምክር ቤት አባላት... Read more »
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጽጥታው ምክር ቤት አርብ ምሽት በትግራይ ጉዳይ ላይ የመጀመሪያውን ይፋዊ ውይይት አድርጓል። በዚህ ውይይት ላይም በተመድ የኢትዮጵያ ልኡክ የሆኑት አንጋፋው ዲፕሎማት ታዬ አጽቀስላሴ የመንግስታቸውን አቋም ያስረዱ ሲሆን 10 ደቂቃ... Read more »
ሰላም እንደምንሰነበታችሁ ውድ አዲስ ዘመን ቤተሰቦች፤ አዲስ ዘመን የተለያዩ ወቅታዊ መረጃዎችን ወደእናንተ ማድረሱን እንደቀጠለ ነው፡፡ በዚህ መሰረት በወቅታዊ አምዳችን ከምንሸፍናቸው ርዕሰ ጉዳዮቻችን ውስጥ በተለይ የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ ንግግሮችና ማብራሪያዎች ይጠቀሳሉ፡፡... Read more »
‹‹ባጎረስኩ እጄን ተነከስኩ›› ይሉት ብሂል ሆኖ በወርሃ ጥቅምት 2012 ዓ.ም የሰሜን ዕዝ ሀገር ሰላም ብሎ በተኛበት ታሪክ ይቅር የማይለው ክህደት ተፈጽሞበታል። ታዲያ የከሃዲዎች ድርጊት ያስቆጣው የሀገር መከላከያ ሰራዊት አፀፋው ቀላል አልነበረም። በአጭር... Read more »