‹‹ ሁለተኛና ሦስተኛ መውጣት ማሸነፍ ነውና ፓርቲዎች ራሳቸውን ማዘጋጀት አለባቸው›› ዶክተር አልማው ክፍሌ የህግና የታሪክ መምህር

ምርጫ ለሀገራችን ሰላምና ደህንነት ወሳኝ ጉዳይ ነው። ዲሞክራሲን የምንለማመድበት፣ በመረጥነው መንግስት የምንተዳደርበት፣ አሁን ከሚታዩና ከሚሰሙ አስከፊ ችግሮች ሁሉ የምንላቀቅበት መንገድ ቀያሽ ነው። ለምርጫው ስኬታማነት የእያንዳንዱ ዜጋ ኃላፊነት ከፍ ያለ ነው ።በተለይም ሀጋራችን... Read more »

እያዘቀዘቀች ያለችው የፈርኦኖች ጀምበር …!?

ግብፅ ለዘመናት ያለተቀናቃኝ ተቆጣጥራው የኖረችው ቀጣናዊ ስትራቴጂካዊና ጂኦፖለቲካዊ ሚና ከእጇ ሊወጣ አንድ ሀሙስ ነው የቀረው ። ይሄ ሟርት አይደለም። እየሆነ ያለ ተጨባጭ ሀቅ እንጂ። ይሄን ልቧ ስለሚያውቅ ነው በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ... Read more »

‹‹የሸገር ፕሮጀክቶችን ለማስፈፀም በአመራሩ የተደረገው ጥረትና ቁርጠኝነት የሚደነቅ ነው›› አቶ አባተ ስጦታውየቀድሞው የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባና የጥረት ኮርፖሬት ምክትል ሥራ አስፈፃሚ

የዛሬው የዘመን እንግዳችን ለረጅም ዓመታት አዲስ አበባን በአመራርነት ከአስተዳደሩ ግለሰቦች አንዱ ናቸው። ውልደታቸውና እድገታቸው በደቡብ ወሎ ደላንታ ወረዳ ላይ ነው ። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ጥቅሽን በተባለ ትምህርት ቤት እስከ 4ኛ ክፍል ተምረዋል።... Read more »

ኢትዮጵያን መራጭ አይወድቅም ከምራጭ

  ኦ! ዲሞክራሲ በስምህ ስንት ግፍ ተሰራ? <<ለአብነት ያህል ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ “በሕገ መንግሥቱ ላይ በተጻፈው መሠረት የመጀመሪያውን ሴናውንና (የላይኛው ምክር ቤት፤ ዛሬ የፌዴሬሽን ምክር ቤት የሚባለውን መሰል) እና ፓርላማውን (የታችኛው... Read more »

ረሃብን እንደመሹለኪያ

ረሃብ ምድር ላይ ከሚፈጠሩ አስቀያሚ እና የሰውን ልጅ ድምጽ ሳያሰማ በጅምላ የሚጨርስ አደገኛ ክስተት ነው ። ይሁን እንጂ አሁን ላይ ምዕራባውያን ረሃብን በኢትዮጵያ ላይ ለፈለጉት የፖለቲካ ቁማር መቆመሪያ እያዋሉት እያየን ነው ።... Read more »

የጥሞና ጊዜ ፋይዳው ምንድን ነው

የዛሬው የጠይቁልኝ አምድ ርዕሰ ጉዳያችን የጥሞና ጊዜን ይመለከታል። አቶ አበበ አድማሱ የተባሉ የአዲስ ዘመን ጋዜጣ አንባቢ ስለጥሞና ጊዜ ምንነትና በዚህ ወቅትም ስለሚተገበሩና ስለሚከለከሉ ተግባራት ዝርዝር መረጃ እንድንሰጣቸው ባቀረቡልን ጥያቄ መሰረት የተለያዩ ሰነዶችንና... Read more »

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከዓለም አቀፍ ህግ አንፃር

አገራችን ኢትዮጵያ ናይል ለሚባለው የዓለም ረጅሙ ወንዝ በጥቁር ዐባይ አማካኝነት 86 በመቶ የሚሆነውን ውሃ የምታዋጣ ናት። ይሁን እንጂ የታችኛው የወንዙ ተፋሰስ ሀገራት በዋናነት ግብጽና ሱዳን ለናይል ምንም አይነት አስተዋጽኦ ሳያደርጉ የወንዙ ብቸኛ... Read more »

ለእውነት ያልተከፈቱ ልቦች…

ምህረት ሞገስ እማማ ውብዓለም አተኩሮ ላያቸው እንደስማቸው ውብ ናቸው። ‹‹ መልከ ጥፉን በስም ይደግፉ›› የሚለው አባባል እማማ ውብዓለምን በፍፁም አይመለከታቸውም። እሳቸው ስያሜን ዓመለወርቅ አስብለው አመለጥፉ እንደሚሆኑት ዓይነት አይደሉም። እንደስማቸው ውብ ብቻ ሳይሆን... Read more »

ትውልዶች መልስ ያጡለት ፣ የሚያጡለት ጥያቄ…!?

  በቁምላቸው አበበ ይማም(ሞሼ ዳያን) fenote1971@gmail.com  አሸባሪው ህወሓትን ይቺ ሀገር ምን ብትበድለው …! ይህ ሩህሩህና ደግ ሕዝብስ በምን እዳው ነው …! ? እንዲህ አምርሮ የሚጠላቸው !? ለልጆቹ እንደሚሳሳ መልካም አባት ዊንጌት ቢሉ ቀዳማዊ... Read more »

ዲያስፖራው – የሉአላዊት ኢትዮጵያ ዘብ

አቤል  የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መንግሥት ከወራት በፊት በትግራይ ክልል ህግ የማስከበር ዘመቻ ካካሄደ እና የሽብር ቡድኑን ህወሓትን ከደመሰሰ በኋላ በሀገር ውስጥ በጦሩ ግንባር የተሸነፉት የህወሓት ጀሌዎች የጦርነት አውድማውን ወደ ዓለምአቀፉ የዲፕሎማቲክ መድረክ በመውሰድ... Read more »