‹‹አሸባሪው ህወሓት ከምስረታው ጀምሮ የማይወደውን ህዝብና ሀገር የመራ፣ አሁንም ሀገርን ለማፍረስ የተነሳ ጠላት ነው››አቶ አንጋው ሲሳይ የትግራይ የኢዜማ ተወካይ

አቶ አንጋው ሲሳይ ይባላሉ። ከ1968 ዓም ጀምሮ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ከፍተኛ የሆነ አስተዋጽኦ አድርገዋል። ከ1968 ዓም እስከ 1972 ዓም ድረስ የኢህአፓ በመሆን እስከ በረሃ ድረስ በመውረድ ከፍተኛ የሆነ ትግል ያደረጉ ናቸው። በ1983... Read more »

ገጀራና የመሳሰሉ መሳሪያዎች ዝውውር በህግ ያላቸው ተጠያቂነት

አሁን ላይ ባለው ነባራዊ ሁኔታ ህገወጥ የጦር መሳሪያዎች ዝውውር እየተበራከተ መምጣቱ ይነገራል። በተለይ አሁን ካለው ሀገራዊ ሁኔታ ጋር ተያይዞ በህግ የተከለከሉ የጦር መሳሪያ ዝውውሮች መያዛቸው በስፋት ይስተዋላል። ህገወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውር የሚካሄደው... Read more »

ስለገድላቸው በገለልተኛ አካል ይጣራላቸው

‹‹ለብሳ የማታውቀውን የሰው ጃኖ ለብሳ ተይ መልሺ ቢሏት እንዴት ትመልሳ ›› ይላል ያገሬ ሰው። መቼም የሰውን ድርሻ የወሰደች በተለይ በብዙዎች ዘንድ ብርቅ የሆነን እንደድንቅ የሚታየውን የተዋሰች ደረቅ፤ የተዋሰችውን ወይም ያለአግባብ የወረሰችውን የሰውን... Read more »

“ኢትዮጵያ ካደገች የአፍሪካ ሞዴል ትሆናለች በሚል ዓለምአቀፉ ኃይል ኢትዮጵያ ላይ ጫና እንዲፈጥር አድርጓል” መምህር ታዬ ቦጋለ የማህበረሰብ አንቂ፣ ደራሲ እና የታሪክ መምህር

በተለያዩ መድረኮች እና በማህበራዊ ሚድያዎች የሚሰማቸውን ስሜት በግልጽ በመናገር ይታወቃሉ፡፡ `መራራ እውነት በኢትዮጵያ ታሪክ` በሚል ርዕስ በ2011 ዓ.ም ያሳተሙት መጽሀፍ ከ80ሺ ኮፒ በላይ ተሰራጭቷል፡፡ በኢትዮጵያ ባህል እና ታሪክ ላይ የሚያጠነጥኑ ሁለት መጽሀፎችን... Read more »

የዲያስፖራው ድጋፍ

በኢትዮጵያ ህዝብ ዘንድ ሰፊ የጋራ እሴቶች አሉ።የተለያየ ቋንቋ እና ባህል ያላቸው ኢትዮጵያውያን ልዩነት ብቻ ሳይሆን አንድ የሚያደርጋቸው ብዙ ጉዳዮች አሏቸው።ከዚህ መካከል ተጠቃሹ የጠነከረ የእርስ በርስ ግንኙነት እና መተባበር አንደኛው ነው።እነዚህ ኢትዮጵያውያን በአገር... Read more »

«ባለሀብቱ የፖሊሲና ስትራቴጂ ጥገኛ እንጂ የፖለቲካ ወይንም የአንድ ፓርቲ ጥገኛ መሆን የለበትም» – ዶክተር ጉቱ ቴሶ የምጣኔ ሀብት ባለሙያ

ዶክተር ጉቱ ቴሶ የምጣኔ ሀብት ባለሙያ ናቸው፡፡ ምዕራብ ወለጋ አይራ ወረዳ አይራ ከተማ ነው የተወለዱት፡፡ ከመጀመሪያ እስከ ሁለተኛ ደረጃ በዚያው አካባቢ ተምረዋል፡፡ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ሐሮማያ ዩኒቨርሲቲ ነው በምጣኔ ሃብት ትምህርት ዘርፍ ተመርቀዋል፡፡... Read more »

አገር ከፍ በማድረግ ለአገር ጽምጽ መሆን

በዓለማችን በተለያዩ አገራት ከሚኖሩ የኢትዮጵያውያን ዲያስፖራዎች ውስጥ ወደ ሀገራቸው ተመልሰው በኢንቪስትመንት መስክ የተሰማሩ በርካቶች ናቸው፡፡ እነዚህ የዲያስፖራ አባላት በአንድ አቅፎ የሚያዝ ጥምረት ደግሞ በእጅጉ አስፈላጊ ነው፡፡ ቀደም ሲል በየክልሉ የተመሠረቱ የዲያስፖራ ማህበራት... Read more »

በፍረዱኝ የታበሱ እንባዎች

የህብረተሰቡን የመልካም አስተዳደርና የአገልግሎት አሰጣጥ ችግሮችን እየነቀሰ በየሳምንቱ ለንባብ የሚበቃው ፍረዱኝ የተሰኘው አምድ በ2013 በጀት አመት በርካታ ጉዳዮችን አስተናግዶ መልካም ውጤቶችን አግኝቷል፡፡ በፍረዱኝ አምድ ሃሳባቸውን አጋርተውና የአዲስ ዘመን ጋዜጠኞችም ተከሰቱ የተባሉትን የመልካም... Read more »

“ቃል እንደገባነው እጅን በአፍ የሚያስጭን ገድል መፈጸማችንን የምናበሥርበት ጊዜው ቅርብ ነው”ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

ሁልጊዜም ከመንጋቱ በፊት ድቅድቅ ጨለማ ይሆናል። በምሽትና በንጋት ሽግግር ውስጥ ያላለፈ ሀገርና ትውልድ የለም። ብርቱው ጨለማ የንጋቱ ጸዳል አብሳሪ ስለሆነ፣ መቼም ቢሆን “ይኼ ምሽት እንደጨለመ ቢቀርስ?” ወይንም ‘ንጋት ባይመጣስ?’ ብለን አንሠጋም። ንጋቱ... Read more »

‟የኢትዮጵያ የአሸናፊነት ታሪክ ተረት አይደለም”ፕሮፌሰር ላጲሶ ጌዴሌቦ የታሪክ ተመራማሪ

በሐሰት የቱንም ያህል ትርክት መደርደር ቢቻል መቼም ቢሆን እውነት ሊሆን አይችልም፡፡ ለተወሰነ ጊዜ ውሎ ቢያድር እንጂ እውነቱ ራሱ ውሸቱን ይገልጠዋል፡፡ ባዶነቱንም በአደባባይም ያስጣጣዋል፡፡ የአሸባሪው ትርክት፣ የአይጥ ምስክር ድምቢጥ እንዲሉ በምዕራባውያኑም ጭምር የታገዘ... Read more »