ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት 76ኛው ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር ክቡር ፕሬዝደንት፣ ከሁሉ አስቀድሜ የ76ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ፕሬዝዳንት ሆነው በመመረጥዎ እርስዎንና... Read more »
ነቀምት ከተማ ነው የተወለዱት። እስከ 12ኛ ክፍል ድረስ ትምህርታቸውንም በነቀምት ከተማ ነው የተከታተሉት። ከዚያ በወጣትነታቸው የደርግ ሥርዓትን ለመጣል ሲደረግ በነበረው ትግል በ1983 ዓ.ም ኢህአዴግ የተሰኘውን ድርጅት ተቀላቀሉ። እስከ 1986 ዓ.ም ድረስ ኦህዴድ፣... Read more »
አዲስ ዘመን፡- በቅርቡ “ስለ ኢትዮጵያ” የሚል አልበም አውጥታችኋል፤ ለመሆኑ ይህ አልበም እንዲሰራ ምክንያት የሆናችሁ ምንድነው? ደራሲ ሀብታሙ፡- ሀገራችን ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ባለችበት ሁኔታ ጦርነት ስደት መፈናቀል አለ። በዚህ ውስጥ ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል... Read more »
ኢትዮጵያና አሜሪካ ከመቶ ዓመታት በላይ ያስቆጠረ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት አላቸው።በሊግ ኦፍ ኔሽንም ሆነ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ምስረታ ከፍተኛ ሚና ተጫውተዋል።አሜሪካ ለዘመናት የኢትዮጵያ የልማት አጋር ሆናም ቆይታለች። ይሁንና በሰሜን ኢትዮጵያ ከሚካሄደው ጦርነት ጋር ተያይዞ... Read more »
የኮቪድ 19 ወረርሽኝ መከሰት ፤ በግብይት ሂደቱ ላይ የህገ ወጥ ደላሎች ጣልቃ መግባት፣ በአሁኑ ወቅት መንግስት እያደረገ ያለውን የህልውና ዘመቻ ተገን በማድረግ አንዳንድ ነጋዴዎች የኢኮኖሚ አሻጥር በመፍጠር በሸማቹ ማህበረሰብ ላይ ኢኮኖሚያዊ ጫና... Read more »
ወዳጆቼ! እንደምን ከረማችሁ? እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም፤ በጤና አደረሳችሁ። አዲስ ዓመት ሲመጣ ከማይረሱት ነገሮች ውስጥ አንዱ እቅድ ነው። ሰዎች በዓመት ውስጥ ለማከናወን ያሰቡትን ውጥን በእቅድ መዝገብ ላይ ያሰፍሩታል። በአዲሱ ዓመት ይህንን አደርጋለሁ፤... Read more »
በሰላም፣ በልማት፣ በዴሞክራሲና በመልካም አስተዳደር ግንባታ ዙሪያ ዲያስፖራው የራሱን አስተዋፆኦ እያበረከተ ይገኛል። በተለይ በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያን ከገጠማት ውስጣዊ እና ውጫዊ ፈተናዎች አኳያ እየተጫወተ ያለው ሚና ከፍተኛ ነው። ከሀገር ውጭ በተለያዩ ዓለም ሀገራት... Read more »
ብቁና የሰለጠነ የመከላከያ ሰራዊት ለማፍራት በሚደረግ ጥረት የማሰልጠና ተቋማት አይተኬ ሚናን ይጫወታሉ። በአንድ ጊዜ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ወጣቶችን አሰልጥኖ ለማውጣት በአግባቡ የተደራጁ ማዕከላት አስፈላጊ መሆናቸው አያጠያይቅም። በአፍሪካ ውስጥ በአቅማቸውና ባላቸው የሰልጣኝ ብዛት... Read more »
‹‹ዘራፊ›› የሚለው ቃል ትርጉሙ ከአንድ በላይ ነው።በጥበብ በዕውቀታቸው ቅኔውን በሚስጥር የሚዘርፉ፣ በአመራማሪው ስልታቸው አጀብ የሚያሰኙ እልፍ ሊቆች አሉ።እነሱ የቅኔ ዘራፊ ጠቢባን ይባላሉ።እነዚህ ጥበበኞች ዕውቀታቸው፣ በእጅጉ ያስደንቃል።የጥበባቸው ምጥቀትም የአድማጭ ተመልካች አፍን በእጅ ያስጭናል፡፡... Read more »
ዛሬ የጀግንነት ቀን ነው። ስለጀግንነት ሲነሳ ደግሞ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ይነሳል። ኢትዮጵያና ጀግንነት የረጅም ጊዜ ልምምድ እንዳላቸውም ታሪክ ይመሰክራል። አገራችንም በየዘመኑ አዳዲስ ጀግኖችን ስታፈራ ቆይታለች። ሆኖም ጀግና የሚባለው ማነው የሚል ጥያቄ በአእምሮአችን ሲከሰት... Read more »