የአዲስ መንግስት ምስረታው እውን ሆኗል።ኢትዮጵያ የአምስት ዓመት መሪዋን በይፋ ሾማለች።ምንም እንኳ በመሪነት ብልፅግና ተመርጦ ዶክተር ዓብይ አህመድ በጠቅላይ ሚኒስትርነት ቢሾሙም፤ አገር የማቅናት ስራው ለአንድ ሰው ወይም ለአንድ ፓርቲ ብቻ እንደማይተው እሙን ነው።በመሆኑም... Read more »
ኢትዮጵያ ልትወጣቸው የማትችላቸው ከሚመስሉ በርካታ ችግሮች አልፋ አዲስ የመንግስት ምስረታ ላይ ደርሳለች። እንሆ አሁን በኢትዮጵያ ለአምስት ዓመት እንዲያገለግል የተመረጠው የብልፅግና ፓርቲ መሪ ሆኖ መንግስት መስርቷል። የስራ አስፈፃሚዎች ተሹመዋል። አሸናፊው ፓርቲ በገባው ቃል... Read more »
በአዕምሮ ጤና አገራችን ካፈራቻቸው በጣት የሚቆጠሩ ሰዎች መካከል አንዷ ናቸው።በአሜሪካን አገር የሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎችን በማስተማር ከፍተኛ ደሞዝ እየተከፈላቸው የቆዩ ቢሆኑም ከአገር የሚበልጥ የለም በማለት ለአገራቸው ለመስራት ምቾታቸውን ትተዋልም።ቀደም ሲል በሙያ እንጂ በፖለቲካው... Read more »
ሀገራችን በአሁኑ ወቅት ከአሸባሪው ህወሓት ጋር እያካሄደች ከምትገኘው ጦርነት ባሻገር በዲፕሎማሲው መስክ ከውጭ ሃይሎች ጋር የምታደርገው ፍልሚያ ሌላው ፈተና ነው። ከዚህ አንጻር በተለይ አሜሪካና ምዕራባውያን ሀገራት አጋጣሚውን በመጠቀም በኢትዮጵያ ተላላኪ መንግስት ለመፍጠር... Read more »
የኢትዮጵያ ጠላት ሆኖ ከሩብ ክፍለ ዘመን በላይ ኢትዮጵያን የገዛው ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህ.ወ.ሓ.ት) በኢትዮጵያና በኢትዮጵያውያን ላይ ያልፈፀመው የግፍ ዓይነት የለም።የሰብዓዊ መብት ጥሰት፣ ፖለቲካዊ አፈና፣ የሐብት ምዝበራን ጨምሮ በኢትዮጵያም ይሁን በዓለም አቀፍ... Read more »
ኢትዮጵያ በሕዝቦቿ የተባበረ ክንድ የመጡባትን ጠላቶች ሁሉ እያሳፈረች በመመለስ ሉዓላዊነቷን ሳታስደፍር የኖረች ሀገር ብቻ ሳትሆን ሊጫንባት የነበረውን የባርነትን ቀንበር በመሰባበር ለጥቁር ሕዝቦች ፋና ወጊም ነች። ይቺ ታላቅ ሀገር ዛሬ የውስጥ ሰላሟ ተናግቶ... Read more »
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ መጋቢት 24/2010 ዓ.ም ወደ ስልጣን በመጡበት ወቅት ኢትዮጵያ፣ በማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ምስቅልቅል ህልውናዋ አደጋ ላይ ወድቆ እንደነበር የሚታወስ ነው። የወቅቱ መንግስት ተሰሚነት ብሎም ተዓማኒነቱ አጥቶ ውስጣዊ ሰላምና... Read more »
የዘንድሮው የኢትዮጵያ መንግስት ምስረታ ከእስከዛሬው የመንግስት ምስረታ በብዙ ነገሮች የሚለይና የተለየ እድል ይዞ እንደሚመጣ ተስፋ የሚጣልበት ነው። በተለይም አገሪቱ ካለችበት ወቅታዊ ሁኔታ አንጻር ብዙ የመፍትሄ መንገዶችን ማሳየትም ይጠበቅበታል። ከዚህ ትይዩ ካለፉት ዓመታት... Read more »
አሸባሪ ህወሓት ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም በሀገር መከላከያ ሰራዊት ላይ ጥቃት በመሰንዘር የእናት ጡት ነካሽ መሆኑን በሚገባ ካስመሰከረበት ቀን ወዲህ መላው ኢትዮጵውያን በተባበረ ክንድ አሳደው በመቅበርና ወደተፈጠረበት የጥፋት በርሃም እንደመለሱት ይታወቃል።... Read more »
ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም የተካሄደውንና በርካታ መራጮች ድምፅ የሰጡበትን ስድስተኛውን አገራዊ ምርጫ ተከትሎ መስከረም 24 ቀን 2014ዓ.ም አዲሱ የመንግስት ምስረታ ይካሄዳል ተብሎ እየተጠበቀ ነው። ብልፅግና ፓርቲም መንግስት ለመመስረት የሚያስችለውን ድምፅ በማግኘቱ... Read more »