በፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ ለአፍሪካ – ለምን?

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተ.መ.ድ) እ.ኤ.አ 1945 የሁለተኛ ዓለም ጦርነት ማብቃቱን ተከትሎ የተቋቋመ ተቋም ነው፡፡ የጸጥታው ምክር ቤትም እ.ኤ.አ በ1948 የተቋቋመና የዓለምን የሠላም፣ ፀጥታና የደኅንነት ጉዳዮች እንዲከታተል በሚል የተመሠረተ የድርጅቱ ዋነኛ የሥልጣን አካል... Read more »

‹‹መላ ኢትዮጵያውያን የተንቀሳቀስነው ኢትዮጵያን ሊያጠፋ የተመኘውን አሸባሪ ቡድን ለማጥፋት ነው›› ፕሮፌሰር አድማሱ ገበየሁ

ባደጉበት አካባቢ በነበረው የውሃ አቅርቦት ችግር ከትምህርት ቤት በፊት ጠዋት ተነስተው ውሃ መቅዳት የዘወትር ተግባራቸው ነበር። የውሃ እጥረት ችግሩ ውስጣቸውን እንዲጠይቁ አደረገ። የልጅነት ገጠመኛቸው አሁን ለደረሱበት ምክንያት ሆኗቸዋል። በልጅነታቸው የመስኖ ልማት በውስጣቸው... Read more »

መውጫ ያጣች አይጥ…

ሆዳምነት ከሰውነት ይነጥላል።የጥጋብ ጥግ አቅልን አስቶ አዙሮ ይደፋል።ማመዛዘን፤ የድርጊትን መጨረሻ ቀድሞ ተገንዝቦ ራስን ማትረፍ ከክፉ መጠበቅ ቀርቶ፤ የዕለትን ውሎ ስለማደር ማሰብ እስከማይቻልበት ደረጃ አዕምሮ ከተደፈነ ሰውነት ቀረ ማለት ነው።ሰውነት ሲጎድል ደግሞ ወደ... Read more »

“ሕወሓቶች በብሔር የከፋፈሉት ህዝብ ዛሬ አንድ ሆኖ ድባቅ እየመታ አንድነቱ መመለሱን እያሳየ ነው “አቶ ብርሃኑ አሰፋ የቀድሞ ወታደር ፣ ጋዜጠኛና የኮሙኒኬሽን ባለሙያ

አቶ ብርሃኑ አሰፋ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን አጠናቀው የኢትዮጵያ አየር ኃይልን የተቀላቀሉት በ1970 ዓ.ም መጨረሻ አካባቢ ነው። መሰረታዊ የውትድርና ትምህርትና የአውሮፕላን ጥገና ትምህርትን ለሶስት ዓመታት ተከታትለዋል። ከዛም ወደ ዩክሬን በመሄድ ወታደራዊ ኮሌጅ ውስጥ... Read more »

የዲያስፖራው አገር ቤት መግባት ትርፍና ቀጣይ የቤት ስራዎች

ለኢትዮጵያውያን ሀገራቸው የነፃነታቸው ምንጭ ናት። የሚኖሩት በእርሷ ተከብሮ መቆየት ውስጥ ነው። እርሷ ሰላሟን አጥታ ሕሊናቸው አይረጋጋም። ኢትዮጵያ ጎድሎባት እነርሱ አይሞላላቸውም። እርሷ ዝቅ ብላ እነርሱ አይገዝፉም። የሚኖራቸው ሀገራቸው ሲኖራት ነው። ያለ ኢትዮጵያ የሚበሉት... Read more »

<<ምዕራባውያን በሕወሓት አማካኝነት ኢትዮጵያን ለአፍሪካ ምሳሌ እንዳትሆን የሚተጉ ናቸው>> ፕሮፌሰር ዳንኤል ቅጣው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪና መምህር

ፕሮፌሰር ዳንኤል ቅጣው በአማራ ክልል የምሁራን መማክርት ጉባኤ የቦርድ አባልና ምክትል ሰብሳቢ ናቸው፡፡ ከለውጡ በኋላ የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጀንሲ፣ የስኳር ኮርፖሬሽንና የቀድሞው ሜቴክ ተቋማትን በቦርድ አባልነትና በሰብሳቢነት በማገልገል ድርጅቶቹ ብዙ ለውጥ እንዲያመጡ ያስቻሉ... Read more »

ያልታሰበችው ገዳይ…

በፖሊስ ጣቢያ እየተጣደፈች የገባችው ወይዘሮ ፊቷ ላይ ግራ መጋባት ይነበባል:: ይህን ያዩ የቢሮው ፖሊሶች በትህትና ተቀብለው ወንበሩን አመላከቷት:: ወይዘሮዋ ጥቂት እንደተረጋጋች ጉዳይዋ ምን እንደሆነ ተጠየቀች:: ከጥቂት ዝምታ በኋላ የተጨነቀችበትን ግራ ያጋባትን ጉዳይ... Read more »

ጭራው ሲረገጥ …

አንዳንዶች መላው ጥፍት ሲላቸው አያደርጉት የለም። አብዝተው ይዘባርቃሉ፤ ማርሽ ይቀይራሉ፣ ዘዴ ይቀይሳሉ፣ ዕቅድ ከመላ ያበዛሉ ። ይህ ብቻ አይደለም። ወሬ እና ልፍለፋቸው አይጣል ነው። ‹‹ስሙኝ›› ባይነታቸው ከሌሎች ሁሉ ይለያል። ዓለም ዓይንና ጆሮ... Read more »

“ ኢትዮጵያን በተጫኗት መጠን በተቃራኒው የበለጠ ጎልታ ብዙ ወዳጅ አግኝታ ትቀጥላለች” አቶ እንዳለ ንጉሴ የዲፕሎማሲና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር

ኢትዮጵያ አሁን ላይ የገጠማትን የህልውና አደጋ በራሴ አቅም ቀልብሼ የሉዓላዊነትና የግዛት አንድነቴን ላስከብር ባለች፤ የደከመች እንጂ የጠነከረች ኢትዮጵያን ማየት የማይፈልጉ የውስጥና የውጭ ኃይሎች ጫና በማድረግ የተቀናጀ ዘመቻ ከፍተውባታል። በተለይ ማዕቀብን እስከ መጫን... Read more »

ጦርነቱን በአጭር ከመቋጨት ባለፈ የጦርነቱን ኢኮኖሚያዊ ጫና ለመቀነስ ምን ይሠራ?

የምጣኔ ሀብት ምሁራን እንደሚያስረዱት በጦርነት ወቅት የአንድ አገር አኮኖሚ በእጅጉ ይረበሻል። ልማትና እድገት በማኮማተር ኢኮኖሚው እንዲናጋ ያደርጋል። የኢኮኖሚ መናጋትም ማሕበራዊ ቀውስ በመፍጠር ሰላማዊ ሕይወትን መምራትም ሆነ ጦርነትን ማስቀጠል ፈታኝ ሊያደርገው ይችላል። ‹‹በመሆኑም... Read more »