‹‹አዕምሮዬ የሚወቅሰኝና ይከፋኝ የነበረው፤ ለአገሬ አስተዋፅኦ ባላደርግ ነበር›› -ኮሎኔል ሁሴን አህመድ የ1ኛ ደረጃ የወርቅ ሜዳሊያ ተሸላሚ

በቀድሞ አጠራር ወሎ ክፍለሀገር ቦረና አውራጃ ከላላ ወረዳ 025 ቀበሌ ተወለዱ፡፡ እስከ 1983 ዓ.ም ቤተሰባቸውን በሥራ በመርዳትና ትምህርታቸውን በመከታተል አሳለፉ፡፡ የኢህአዴግን መንገድ የተቀላቀሉት በ1982 ዓ.ም ነበር፡፡ መጀመሪያ በሕዝባዊ ሸንጎ ተቀላቀሉ፡፡ ከዚያም በ1983... Read more »

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ልዩ ተሸላሚዎችን ይተዋወቁ

ሀገራችን ኢትዮጵያ በረጅም ዘመን ታሪኳ ለሉዓላዊነቷ ውድ ዋጋ የከፈሉና ለዕድገቷ የተጉ በርካታ ውድ ልጆችን አፍርታለች። ለሃገርና ለወገን የሰሩና የደከሙትን ማበረታታት፣ መሸለምና ዕውቅና መስጠት ለተመስጋኙ ከሚሰጠው የአእምሮ ርካታና ከሚያጎናጽፈው ኩራት ባሻገር ተተኪው ትውልድም... Read more »

የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ፈተናዎች እና መፃዒ ዕድሎ

ከአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና መመስረቻ ሥምምነት የተገኘው ሰነድ እንደሚያስረዳው፤ የአፍሪካ አህጉራዊ ውህደት ራዕይ እ.ኤ.አ ግንቦት 1963 የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ሲቋቋም ጀምሮ የነበረ ነው፡፡ ምንም እንኳን ውጤታቸው አመርቂ ባይሆንም ይህንን ራዕይ ዕውን... Read more »

“ለውጥ ለማምጣት ሰራተኛ መቅጣትና አመራር ማባረር መፍትሔ ስለማይሆን ትኩረታችንን ተቋማዊ በሆነ ሥራ ላይ አድርገናል” -አቶ ጥራቱ በየነ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ስራ አስኪያጅ

የአዲስ አበባ ከተማ ስሟን የምትመጥን ትሆን ዘንድ የተለያዩ ጥረቶች በመደረግ ላይ ናቸው።ከዚህም ጎን ለጎን ከተማዋ ላይ የሚስተዋሉ የመኖሪያ ቤት እጥረት የኑሮ ውድነትንና ሌሎች ችግሮች ተፈተው ለነዋሪዎቿ ምቹ ትሆን ዘንድም የከተማ አስተዳደሩ የጀመራቸው... Read more »

‹‹ማንኛውም አካል የትኛውንም ዓይነት ንግድ መነገድ ይችላል›› -ወይዘሮ መስከረም ባሕሩ በንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር የንግድ ዕቃዎች ዋጋ ጥናት ዳይሬክተር

የከተማውንም ሆነ የገጠሩን ሕዝብ በእጅጉ እየፈተኑ ካሉ ጉዳዮች መካከል የሸቀጦች ዋጋ መናርን ተከትሎ የመጣው የኑሮ ውድነት አንደኛው ነው። ይህንን ችግር ለማቃለል መንግስት ስኳር፣ ስንዴ እና ዘይትን የመሳሰሉ መሠረታዊ ሸቀጦችን በድጎማ ከውጭ ቢያስገባም፤... Read more »

ለሕግ ያልተገዙት ተቋማት እና ያልተፈታው ቋጠሮ

ፍሬ ነገሩ አብንኤዘር ሳፖርቲንግ ኤንድ ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን (አ.ሳ.ዴ.አ) በ1998 ዓ.ም ከኢ.ፌ.ዴ.ሪ በጎ አድርጎት ማሕበራት ባለሥልጣን ሕጋዊ ፈቃድ የተሰጠውና ላለፉት 16 ዓመታት በበጎ አድራጎት ሥራ ላይ ከመንግሥት ጋር በመናበብ ዘርፈ ብዙ ማሕበራዊና ኢኮኖሚያዊ... Read more »

የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠና፤ ለምን?

አፍሪካ በተለይ በ19ኛው ክፍለዘመን መባቻ ላይ በአብዛኛው በቅኝ ግዛት ስር እንደነበረች አይዘነጋም። ይህ የቀጥታ የቅኝ አገዛዝ ዘመን ካበቃ ከግማሽ ምዕተአመት በኋላ ደግሞ በአብዛኛው በእጅ አዙር ቅኝ አገዛዝ ስር መውደቋን የዘርፉ ምሁራን ይገልጻሉ።... Read more »

‹‹አገራችን ሠላም እንድትሆን በጫካ ውስጥ የሚኖር የታጠቀ ኃይል አያስፈልግም›› ሌተናል ጀኔራል ሰለሞን ኢተፋ የደቡብ ዕዝ ዋና አዛዥ

ሌተናል ጀኔራል ሰለሞን ኢተፋ የደቡብ ዕዝ ዋና አዛዥ ናቸው። አሸባሪው ሕወሓት የአገር መከላከያ ሰራዊት ላይ በተለይም ከፍተኛ የተደራጀ የሰው ኃይል እና ዘመናዊ ተተኳሾችን የታጠቀው የሰሜን ዕዝ ላይ ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም... Read more »

”ውቅያኖስን የሚያደርቅ‘ ትዕግስት

ትዕግስት ጸንቶ የሚቆይ በጎነት ነው። ደስ የማይሉ ሁኔታዎችን በዝምታ መቋቋም ትልቅ ትዕግስትን ይጠይቃል። የሚያበሳጭ ከባድ ችግር ሲያጋጥም በእርጋታ መጠበቅ መቻል ታጋሽ መሆንን ያንፀባርቃል። የሰው ደም የሚያፈስን ‹‹ሥራ ለሠሪው እሾህ ላጣሪው›› ብሎ በመታገስ፣... Read more »

“ከሚያለያይ ይልቅ አብሮነታችንን የሚያዳብርና የሚያስማማንን ነገር ማድረግ ለሁላችንም ይጠቅማል” ዶክተር አረጋዊ በርሄ የትግራይ ዴሞክራቲክ ፓርቲ ሊቀመንበርና የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ሕዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር

ኢትዮጵያ ውስጥ ባሉ መሠረታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር በማድረግና ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር ይህንን ሂደት የሚመራና የሚያስተባብር አካል ለማቋቋም የሚያስችሉ የተለያዩ ሥራዎች በመከናወን ላይ ናቸው። በኢትዮጵያ የተለያዩ አላማዎችን አንግበው በፖለቲካው መድረክ ላይ ያሉ... Read more »