የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የምትገኝና በመካከለኛ ከተማ አስተዳደር ደረጃ ያለች ስትሆን፣ ከክልሉ ርዕሰ ከተማ ባሕር ዳር 695 ኪሎ ሜትር፤ ከፌዴራሉ ከተማ አዲስ አበባ ደግሞ 130... Read more »
እንደ ማሳያ፦ ሰሞኑን የትንሳኤን በዓል ታክኮ ቅቤ ከ800 እስከ 1000 ብር ተሽጧል። በመርካቶ፣ በሾላና በሌሎች ገበያዎች ያሉ ነጋዴዎች ለምን እንደጨመረ በጋዜጠኞች ሲጠየቁ ከመጣበት ቦታ ስለጨመረ ነው የሚል የተለመደና ተዓማኒነት የሌለው መልስ ይሰጣሉ።... Read more »
የሚያዝያ ወር ለኢትዮጵያውያን ልዩ ትርጉም አለው። ይህን ስል እንዲያው በደፈናውም አይደለም። እያገባደድነው ባለው ወር ላይ በአገራችን ሰፊውን ቁጥር የሚይዙት የክርስትናና የእስልምና እምነት ተከታዮች ታላላቅ ሃይማኖታዊ በዓላት (የፋሲካና የረመዳንን) በደማቅ ሥርዓት አክብረው የሚያልፉበት... Read more »
በርከት ያለ ቤተሰብ ያላቸው ባልና ሚስት የልጆቻቸው ዕድሜ ተከታታይ ነው። ልጆቹ በላይ በላይ በመወለዳቸው እኩዮች ይመስላሉ። ሁሉንም በፍቅር ሰብስበው የያዙት ጥንዶች ፈጣሪ ባደላቸው ፍሬዎች ተማረው አያውቁም። ቤተሰቡን በወጉ ለማሳደር፣ እንደአቅም አልብሶ፣ አብልቶ... Read more »
ተረከ ዘመን፤ ትናንት የዛሬ መደላድል ነው። ዛሬ ትናንትን ደርቦ የነገ መሠረት ነው። ከሦስቱ የዘመን ምዕራፎች አንዱ ጎዶሎ ከሆነ ዛሬም ሆነ ነገ አንካሳ መሆናቸው የማይቀር ነው። የአንካሳነታቸው መገለጫ ዝርዝሩ ብዙ ነው። ቢያሻ ከፖለቲካ፣... Read more »
አንዳንዴ ኑሮ ሲከብድ ፣እጅ ሲያጥር ጓዳ ሞሰቡ ይራቆታል። የሚታበስ እርሾ ሲሟጠጥ ይጎርሱት፣ ይቀምሱት ቁራሽ ይጠፋል። ይህኔ ከጎን የሚቆም ‹‹አለሁ ባይ›› ወገን ከታጣ ችግሩ በእጥፍ ይገዝፋል። ተስፋ መቁረጥ ነግሶ ፣ኃዘን ስጋቱ ያይላል። ይህ... Read more »
በመጽሐፍ ቅዱስ ዘፍጥረት ላይ የአብረሀምንና የሎጥን ታሪክ እናገኘለን:: አብረሀም የእግዚአብሄር ልጅነትን ከሚገልጽባቸው መንገዶች ውስጥ አንዱ ወንድማማችነት ነው..እኛ ወንድማማቾች ነን ሲል፤ አብረሀም የሰውን ልጅ ሁሉ የሚወድ፣ የሚያቀርብ ወንድሜ ብሎ የሚጠራ ሰው ነበር:: አብረሀም... Read more »
ከአሸባሪው ሕወሓት ጋር የሚደረገው ጦርነት ጋብ ብሎ ቆይቷል፤ እንዲያውም ነገሮች በሰላማዊ እና ፖለቲካዊ መልኩ ሊቋጩ እንደሚችሉ የሚያሳዩ አንዳንድ ምልክቶችም እየታዩ ይመስላል፡፡ እነዚህ ጥቃቅን ብልጭታዎች ግን በእርግጥ ተስፋ ሰጪ ሁኔታዎች ናቸውን? ብለን ስንጠይቅ፤... Read more »
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተካሄደው የወልቃይት፣ ጠገዴና ጠለምት ጉዳይ ጥናት ቡድን መሪ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በወልቃይት፣ ጠገዴና ጠለምት ሕዝብ ላይ ካለፉት አርባ ሁለት ዓመታት ጀምሮ የደረሱትን ዘርፈብዙ በደሎች አስመልክቶ 21 አባላት ያሉት የጥናት ቡድን በማዋቀር... Read more »
ለአንድ አገር የእድገትና የስልጣኔ ምንጭ ከሆኑ የማኅበረሰብ እሴቶች ውስጥ አንዱና ዋነኛው ለበጎነት የሚያበቃው መልካም ሰብዕና ነው። መልካም ሰብዕና የሌለው አገርና ሕዝብ ነውር የሚያውቅ አዲስ ትውልድ መፍጠር አይቻለውም። ካለ መልካም ሰብዕና መልካም አገርና... Read more »