አሸባሪው ሕወሓት ከትጥቅ ትግል እስከ መንግ ሥትነት በዘለቀው ጉዞው በሕዝብ ስም ምሎና ለምኖ ለሕዝብ ሳይሆን ለራሱ የኖረ፤ ለራሱም ሲል ሕዝብን አስይዞ የቆመረ፤ ለሕልውናው ሲል በሕዝብ ደም ላይ የተረማመደ ስብስብ ስለመሆኑ በርካቶች ይናገራሉ።... Read more »
አስተሳሰባችን የተግባራችንም የምግባራቸውን ማሳያ ነው። ሲያስብ የተሳሳተ ምግባሩም ሆነ ተግባሩ የተሳሳተ መሆኑም እርግጥ ነው። ታዋቂው የሥነ ልቦና ባለሙያ ዶክተር ካርል ጁንግ ‹‹Thinking is difficult. That is why most people judge (ማሰብ አስቸጋሪ... Read more »
የኢኮኖሚያችን የጀርባ አጥንት ሆኖ ዘመናትን የተሻገረው ግብርናችን ዛሬም ድረስ በሁለት እግሩ መቆም አቅቶት እየተንፏቀቀ እኛም በምግብ እህል ራሳችንን መቻል አቅቶን የባዕዳንን እጅ ጠባቂ ሆነን ለመቆየት ተገደናል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ለዘርፉ በተሰጠው... Read more »
ሃገራችን የምትገኝበትን እጅግ ውጥንቅጥ ፣ ውስብስብና ጥልፍልፍ ነባራዊ ሁኔታን መልሼ መላልሼ ባንሰላሰልሁ ፤ ታጥቦ ጭቃ ስለሆነው ሁለነገራችን በቆዘምሁ ፤ መውጫ መንገዳችን ከእርዮተ አለምና ከሥርዓት በላይ መሆኑን በታዘብሁ ፤ እንደ ዜጋ ከዚህ ቀለበት... Read more »
“የወያኔን ዳግም ወረራ ለመቀልበስና ለመከላከል የውስጥ አንድነትን ማጠናከር፣ ሰላምና ደህንነትን መጠበቅ ቁልፍ ጉዳይ ነው” ሲል የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የጸጥታ ምክር ቤት የገለጸ ሲሆን፤ ምክር ቤቱ የአማራ ክልል ያለበትን የፀጥታ ሁኔታ በጥልቀት... Read more »
ሰሞኑን የቤቱ በር ተዘግቶ መክረሙ ብዙዎችን አስደንግጧል። ለወትሮው በአካባቢው ሰው አይጠፋም። በደጃፉ ተቀምጠው ልጃቸውን የሚያጠቡት ወይዘሮ አላፊ አግዳሚውን ሰላም ሲሉ ይውላሉ። መንደርተኛውና የቅርብ ዘመዶች የማይጠፉበት አጸድ ዛሬ በዝምታ መዋጡ የተለመደ አልሆነም፡፡ የቤቱን... Read more »
ተወልደው ያደጉት በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ዞን ደብረታቦር ከተማ ነው፡፡ የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን አፄ ቴዎድሮስ ትምህርት ቤት ተከታትለዋል፡፡ ኮተቤ መምህራን ኮሌጅ በመምህርነት ሰልጥነው በከፍተኛ ውጤት ዲፕሎማቸውን አግኝተዋል፡፡ ትምህርታቸውን እንዳጠናቀቁ ደቡብ... Read more »
“መልክአ” – ሲበየን፤ “መልክአ” የሚለው ቃል በስፋት አገልግሎት ላይ ውሎ የምናገኘው ለሃይማኖታዊ ጉዳዮች ነው።በተለይም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለእምነታቸው መስዋዕትነት ከፍለው ያለፉትንና በቀኖናዋ መሠረት ተከብረው የተለዩትን የጻድቃን፣ የሰማዕታትና የቅዱሳን ገድሎች የምትተርከው “መልክአ…”... Read more »
‹‹የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል›› እንዲሉ የሁኔታዎች ጥንካሬና አያያዝም ገና ከጅማሬው ይናገራል። እንደተባለው ሆኖ የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ሳይወጣ፣ ከሰፌድ፣ ሞሰቡ ሳይዘረጋ፣ ከአፍ ከጉሮሮ ሳይገባ በእይታ ብቻ ያጠግባል። እንጀራው ከምጣዱ ቢበስልም፣ ባይበስልም ታስቦ ተጋግሯልና... Read more »
ዛሬ ለአገር ስለሚጠቅሙ አስፈላጊ ወጣቶች እናወራለን። አገር የምትፈልጋቸው ወጣቶች ምን ዓይነት እንደሆኑ እናወጋለን። እስኪ ልጠይቃችሁ አገራችን ናት ያልተመቸችን ወይስ እኛ ነን ያልተመቸናት? ይሄን ጥያቄ በመመለስ ቀጣዩን ጽሑፍ እንድታነቡ እጋብዛችኋለሁ። ቀደም ብዬ ያነሳሁትን... Read more »