በኢትዮጵያ የነበሩ አሉታዊ ትርክቶችን በወንድማማችነትና እህትማማችነት መንፈስ በመለወጥ ወደፊት የማስቀጠል ጉዞ ተጀምሯል። ለዚህም ባለፉት አራት ዓመታት ውድቀቷን የሚመኙ አካላት እንደሚያስቡት የምትበታተን አገር እንዳልሆነች የሚያመላክት ወሳኝ ጥንስስ ተጥሏል። ይህንንም ማስቀጠል የሚችሉ ተቋማትም ሆኑ... Read more »
ዛሬ ስለ ለውጥ ሕግ እናወራለን። የለውጥ ሕግ የሕይወት ሕግ ነው። የሕይወት ሕግ ደግሞ የአጠቃላዩ እንቅስቃሴአችን ሕግ ነው። ሕይወት ሶስት ቀን ናት.. ትላንት ዛሬና ነገ ስል ተነስቻለሁ። ትላንት ዛሬን የምናደምቅበት ብዕራችን ነው ስል... Read more »
የአገራችን ሕዝብ በዓለም ላይ አማኒያን ተብለው በከፍተኛ ደረጃ ከሚጠቀሱት አገሮች ፊታውራሪው ነው። በዓለም በርካታ የእምነት ተከታይ አላቸው ከሚባሉት እምነቶች ዋና ዋናዎቹም በዚህችው አገር ይገኛሉ። እንደ አማኝነታችን ምን አተረፍን? የሚለው ነገር ሲነሳ ግን... Read more »
ስድስተኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አንደኛ የሥራ ዘመን ሰባተኛ መደበኛ ስብሰባውን ግንቦት ዘጠኝ ቀን 2014 ዓ.ም ሲያደርግ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርን የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ገምግሟል። በወቅቱ በርካታ የምክር ቤት አባላት የዲፕሎማሲ... Read more »
አገራችን ኢትዮጵያ ልብ አጥታለች። ልብ ስላችሁ ደረታችን ስር ያለውን ማለቴ አይደለም ቀናውን የሚያይ ልብ እንጂ። ይህን አይነቱ ልብ ደግሞ ለሰዎች አስፈላጊ ነው። ለምን ቢሉ፣ ልብ የርህራሄ ምልክት ነው። ልብ የእውነትና የፍቅር ማደሪያ... Read more »
በየጊዜው ስልትና አይነቱን እየቀያየረ የሚከሰተው ኮንትሮ ባንድ እና ሕገወጥ ንግድ፤ ጥቂቶች ባቋራጭ የሚከብሩበት ቢሆንም፤ ኢትዮጵያ በብዙ የምትከስርበት፣ ኢትዮጵያውያንም ክፉኛ የሚጎዱበት ተግባር ነው።በየዓመቱ በቢሊዬን የሚቆጠር ሃብት የሚንቀሳቀስበት ይሕ የሕገወጥ ንግድና ኮንትሮባንድ ተግባር፤ የአገርን... Read more »
የመንግስታቱ ድርጅት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዎ ጉተሬዝ የሩሲያ-ዩክሬን ጦርነት በተጀመረበት ሰሞን በሰጡት መግለጫ የኒውክሌር ጦርነት ሊቀሰቀስ እንደሚችል፤ በዚህም መላው የሰው ልጅ ላይ አደጋ እንደተደቀነና በአስቸኳይ ጦርነቱ ቆሞ በሰላማዊ ድርድር እንዲቋጭ ጥሪ አድርገዋል። ቻይና፣... Read more »
የዜጎች ሰላም፣ ደህንነትና የአገር ቀጣይነት የሚረጋገጠው የህግ የበላይነት ሲከበር ብቻ እንደመሆኑ፤ ነፃነትንና መብትን ከለላ በማድረግ የሚፈፀም የትኛውም አይነት እኩይ ተግባርን መንግስት አይታገስም ሲል የመንግስት ኮሙኒኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ የጸጥና እና የሕግ ማስከበር ተግባራት... Read more »
እንደ መግቢያ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በቅፅ 15 ላይ ካሳለፋቸው ውሳኔዎች በዛሬው ዕትማችን አንዱን ይዘን ቀርበናል። የሰነድ መለያ ቁጥር 79189 መጋቢት 9 ቀን 2005 ዓ.ም አምስት ዳኞች በተሰየሙበት ችሎት ለበርካታ ጊዜ ክርክር... Read more »
የዛሬው የዘመን እንግዳችን አንጋፋ ከሚባሉት የኪነ-ጥበብ ሰዎች አንዱ ነው። በርካታ ደራሲያን የፈጠራ ችሎታቸውን ጨምቀው የከተቧቸውን ድርሰቶች በመድረክ ላይ ሁለንተናዊ ህይወት በመስጠት አንቱ ወደሚሰኝበት ከፍታ የደረሰ የጥበብ ሰው ነው። በተለይም በፀጋዬ ገብረመድህን ‹‹ሀሁ... Read more »