በዓለም አቀፍ ደረጃ ስለ ሴት ልጅ የነበረው እና ያለው ባህል፣ ወግ፣ አስተሳሰብ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ሴቶች ላይ ጫና እንዲበረታ አድርጓል። በዚህ ምክንያት ይመስላል በዓለም ላይ ከሦስት ሴቶች አንዷ በሕይወት ዘመኗ ቢያንስ አንድ... Read more »
ግባችንን ሰላም እና ዴሞክራሲ አድርገን ስንነሳ፤ መንገዳችን ሰላማዊ፣ አካሄዳችን ዴሞክራሲያዊ ይሆናል። መዳረሻችን ሁሉን አቀፍ ነጻነት ሆኖ ስንነሳ፤ መንገዳችን የሃሳብ ልዕልና የሚናኝበት የአዋቂዎች መተላለፊያ ይሆናል። የጉዟችን ፍጻሜ ሁሉን አቀፍ ከሆነ ብልጽግና ከፍታ ላይ... Read more »
ቃልና ተግባር አልገናኝ እያለ እንጂ ስለሰላም ያልተባለ ያልተነገረ ኧረ እንደውም ያልተሞከረ ነገር የለም።የሃይማኖት አባቶች ፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ምሁራን፣ ፖለቲከኞችና የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ስለሰላም ብዙ ብለዋል፡፡ እንደ እኔ እይታ አሁን... Read more »
ወፈፌው ይልቃል አዲሴ ዛሬም እንደዚህ ቀደሙ በሌሊቱ ተነስቶ በሰፈራችን ከሚገኘው ዋርካ ስር ቆሞ ይጮሃል። የይልቃል አዲዜን ጩኸት እንደ መጽሐፍ ማንበብ የጀመሩ የሰፈራችን እና የእድራችን ሰዎች የይልቃልን ንግግር ለመስማት በዋርካው ሰር ተሰባሰቡ። ይልቃል... Read more »
የዛሬዋ እንግዳችን ከስልሳ ዓመት በፊት አካባቢ በትግራይ ክልል በምትገኝ አንዲት ትንሽ የገጠር ቀበሌ ተወለዱ። የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በትግራይ ከተከታተሉ በኋላ ለከፍተኛ ትምህርት ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አቀኑ። ከአራት ዓመታት የዩኒቨርሲቲ ቆይታ... Read more »
ስለዚህ መንግሥት ባሰብሁ ቁጥር ግርም ድንቅ የሚለኝን ነገር ላንሳ። ህልቆ መሳፍርት በሌለው ቀውስ ተከቦና እንደ ጎን ውጋት ተቀስፎ ተይዞ አይኑን ለአፍታ ከትልቁ ስዕል አለማንሳቱ ሰርክ ይገርመኛል። ይደንቀኛል። የኢትዮጵያ ታላቁ የህዳሴ ግድብ የገባበት... Read more »
እንደኔ አዲስ ሃሳብና ቃል ሲመለከት የሚደመም ሰው ብዙ ይሆን እያልኩ አስባለሁ። እኔ አዳዲስ ቃላት ጆሮዬን ያቆሙታል። ትርጉሙን እስካገኝ ነፍስያዬ መርምሪ ጠይቂ ጠይቂ ይለኛል። ይህ አዲስ ሃሳብና ቃል ግን ምን ማለት ነው? ለምን... Read more »
አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ባለፉት ጊዜያት በሰውና በንብረት ላይ ያደረሰው ግድያና ውድመት በተለያዩ የመገናኛ ብዙሃን ሲዘገብ መቆየቱ ይታወቃል። ቡድኑ በዚህ ድርጊቱ ሳያበቃና ሳያፍር አሁንም በድጋሚ የጥፋት ጦሩን ለመስበቅ እየተዘጋጀ ስለመሆኑ እየተሰማ ነው።... Read more »
እንደምን ሰነበታችሁልኝ ውድ የአዲስ ዘመን ወዳጆቼ !! ሰነፍና አላዋቂዎች ስለትናንት፣ ብልሆች ስለአሁን፣ ሞኞች ደግሞ ስለነገ ብቻ ያወራሉ ይባላል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በዓለም መገናኛ ብዙኃን አማካኝነት የምንሰማቸው ዜናዎች ሁሉ የሚነግሩን ስለ ጦርነቶችና ግጭቶች... Read more »
በምስጋና ፍቅሩ እኛ ኢትዮጵያውያን በሌሎች ሃገራት የሚደረግብን ጫና፣ ግፍ እና በደል የመሸከም አቅም የለንም። ለጠላት የመንበርከክ ታሪክም ከአባቶቻንን አልወረስንም። በሌሎች ሃገራት ሊሆኑብን፤ ሊደረጉብን የታቀዱትን ክፉ እቅዶች እንዲከሽፉ ለማድረግ በአንድነት ‹‹በቃ›› የማለት አቅማችንም... Read more »