ጠላት ኢትዮጵያን የማፈራረስ አጀንዳ ይዞ ሲነሳ የመጀመሪያ ተግባሩ ሕዝብ ከሕዝብ ጋር ወይም ሕዝብ ከመንግሥት ጋር ያለውን ጠንካራ መስተጋብር መናድ፣ አንድነቱን ማጥፋት ነው፡፡ ይህን ካደረገ ያሰበውን ሁሉ ለማሳካት መንገዶች ሁሉ አልጋ በአልጋ ይሆኑለታል፡፡... Read more »
ያኔ ድሮ ድሮ..፣ እንደ አሁኑ በዘርና በጎሳ ሳንከፋፈል በፊት፤ ሀገራችን በእኛ እኛም በሀገራችን ነበር የምንታወቀው። ያኔ ድሮ..እንደ አሁኑ በብሄርና በሀይማኖት ከመለያየታችን በፊት አንድ ህዝቦች፣ አንድ አብራኮች ነበርን። አሁን ሁሉም ነገር ሌላ ነው።... Read more »
በኢትዮጵያ አዳዲስ ባንኮች ዘርፉን እየተቀላቀሉ እንደሆነ ይታወቃል። በቅርቡም ዘርፉን ከተቀላቀሉት ውስጥ አማራ ባንክና የፀሐይ ባንክ ተጠቃሽ ናቸው። በአማራ ባንክ ይፋዊ የሥራ ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ዶክተር ይናገር ደሴ፣... Read more »
የእናትነት መስፍሪያ ልኩ ዓለም ላይ ያልተፈጠረ ይመስል ቃል ያጣል። እናትነት ደመነፍሳዊ ነው። እንዲህ ላድርግ፤ እንዲህ ልሁን ብለህ የምታደርገው ሳይሆን፤ ዝም ብሎ ከሴትነት ጋር ከመውለድ ጋር አብሮ የተሰጠ የተፈጥሮ ፀጋ ነው። እናት ስትሆን... Read more »
የፌዴራል ዋና ኦዲተር የመንግሥት ሀብት በአግባቡ ሥራ ላይ እንዲውልና የታለመውን ውጤት እንዲያስገኝ የሚሰራ ተቋም ነው። በተለይም የመንግሥት መስሪያ ቤቶች አፈጻጸማቸው እንዲጎለብት ብሎም ግልፅነትና ተጠያቂነት እንዲጠናከር እንዲሁም መልካም አስተዳደር እንዲሰፍን የበኩሉን አስተዋጽኦ ማበርከት... Read more »
“The Condemned” ወይም “ፍርደኛው” ብዬ ወደ አማርኛ የመለስሁት በስኮት ዊፐር ጸሐፊነትና ዳይሬክተርነት ፤ በዘግናኝ ድርጊቶች የተሞላ ፣ በኩይንስላንድ ተቀርጾ ፣ በፈረንጆች አቆጣጠር በ2007 ዓ.ም ለዕይታ የበቃ ፊልም ነው ። ስቲቭ ኦስቲን ፣... Read more »
«… በዛሬው ቀን መላው ዓለም አተኩሮ ይመለከተናል አካባቢያችንም በተጠራጣሪዎችና ተስፋ በሚያስቆርጡ የተመላ ነው። አፍሪካውያን እርስ በእርሳቸው በመጣላት የተለያዩና የተከፋፈሉ ናቸው የሚሉ አሉ። ጉዳዩ እውነትነት አለው። ይህ መጥፎ አስተያየት ያላቸው የተሳሳተና ሃሳባቸው ሁሉ... Read more »
የምስለ ባሩድ ወግ፤ ደጋግመን ከምንሰማቸውና ውስጣችንን እያወኩ ጤና ከሚነሱን “መንግሥታዊ ዜናዎች” መካከል በቀዳሚነት የሚጠቀሰው፤ “ይህንን ያህል የጦር መሣሪያ በሕገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር በቁጥጥር ሥር ዋለ” የሚለው ቀዳሚውን ሥፍራ ይይዛል። “በባሩድ” የመስለነውም ይህንን... Read more »
የዛሬው ‹‹የዘመን እንግዳችን›› ለረጅም ዓመታት የመረጃና ደህንነት ባለሙያ እንዲሁም ዲፕሎማት ሆነው ሀገራቸውን ያገለገሉ ጉምቱ ሰው ናቸው። እንግዳችን አቶ በላይ ገብረፃድቅ ይባላሉ። የተወለዱት አዲስ አበባ ከተማ ራስ ዳምጠው ሆስፒታል አካባቢ ሲሆን እድሜያቸው አስር... Read more »
ዘካሪያስ ዶቢ ኢትዮጵያውያን ከጥንት አንስቶ ለጀግኖቻቸው ታላቅ ክብር አላቸው። ይህንንም በተለያዩ መንገዶች ሲገልጹ ነው የኖሩት። በተለይ ለጀግኖች አትሌቶች የሚሰጠው ክብር ሁሌም ይታወሳል። ከሚሰጡት ልዩ ክብር አንዱ ድል አድርገው ሲመለሱ ደማቅ አቀባበል ማድረግና... Read more »