ፋሽስት ጣሊያን ኢትዮጵያን በወረረችበት ዘመን ለኢትዮጵያ ጠበቃ በመሆን የተሟገቱትና በኢትዮጵያ ዙሪያ ስምንት መጽሐፍትን የጻፉት ወይዘሮ ሲልቪያ ፓንክረስት ያረፉት ከ59 ዓመት በፊት በዚህ ሳምንት መስከረም 17 ቀን 1953 ዓ.ም ነበር። ወይዘሮ ሲልቪያ ፓንክረስት... Read more »
ኑዛዜ ምንድን ነው? እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! መቼም ኑዛዜ የሚለው ቃል ለብዙዎቻችን እንግዳ እንዳልሆነ እርግጥ ነው።ቃሉን በየቤታችንና በምንውልባቸው ሥፍራዎች ሁሉ ደጋግመን ሳናደምጠው አንቀርም።ሙግት ላይ አረፋፍደው በፍርድ ቤቶች አካባቢ ሰብሰብ ብለው የሚጓዙ... Read more »
ለእግሮቹ ጫማ ያላማረው፣ ታርዞ ያልለበሰ፣ ከዕለት ጉርሱ ቀንሶ እየሰጠ እርሱ ያልተቋደሰውን የቀለም ገበታ ለልጁ አዕምሮ የቸረ ቤተሰብ ሕይወቱ ሊለወጥ የሚችለው የአብራኩን ክፋይ በማስተማሩ እንደሆነ ስለሚገነዘብ ልጆቹ ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም ሲቀላቀሉ ደስታው... Read more »
አደገኛ ዕጽ ዝውውር በይዘቱ ዓለም አቀፋዊ ባህርይ አለው።ባደጉና በማደግ ላይ በሚገኙም አገሮች የወንጀል ድርጊቱ እየተከሰተ ይገኛል።ደረጃው ይለያይ እንጂ በኢትዮጵያም የዕጽ ዝውውር ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት ይታያል።አደገኛ ዕጽን መጠቀም ለብዙ የወንጀል ድርጊቶች የሚጋብዝ ሲሆን፤ በኢኮኖሚ፣... Read more »
በብዙ ሀገራት የሚሾሙ ፕሬዚዳንቶች ወይንም ጠቅላይ ሚኒስትሮች ምን ሰሩ? ምንስ አልሰሩም? ተብለው በሕዝባቸውና በዓለም አቀፍ ተቋማትም ጭምር መገምገም የሚጀምሩት ከተሾሙበት ጊዜ ጀምሮ እስከ መቶ ቀናት ባሉት ጊዜያት ውስጥ ነው። የእኛው ጠቅላይ ሚኒስትር... Read more »
የዘንድሮው መስከረም ወር ታላላቅ በዓላትን የሚያስተናግድ ነው። መስከረም 17 የመስቀል በዓል፣ መስከረም 24 ቀን ደግሞ ከ150 ዓመታት በኋላ የእሬቻ በዓል በአዲስ አበባ ከተማ የሚከበርበት ነው። በዓላቱ በዩኔስኮ የተመዘገቡና የቱሪዝም መስህብ ሲሆኑ፤ የዓለም... Read more »
አዲስ ዘመን ጋዜጣ መስከረም 12 ቀን 2012 ዓ.ም ይዞት የወጣው ዜና በርካቶችን አስገርሟል። ዜናው ከፍተኛ የመንግሥት ኃላፊዎች በየወሩ ሳይቆራረጥ ከእጃቸው የሚገባ አስራ ስምንት ሺ ብር የቤት ኪራይ አበል እንዲከፈላቸው የሚኒስትሮች ምክር ቤት... Read more »
ጄሶ ከጤፍ ዱቄት ጋር ተቀላቅሎ የተጋገረ እንጀራ በከተማው እየተሸጠ በነበረበት ሰሞን ያልተቀለደ የፌዝ ቀልድ አልነበረም፡፡ አንዱ የጄሶ እንጀራ በልቶ የተሰማውን ስሜት በፌስቡክ ሲገልፅ ‹‹ግድግዳ ላይ ተለጠፍ፣ ተለጠፍ ይለኛል›› ብሎ ነበር፡፡ እነዚህን ለሰው... Read more »
አዲስ አበባ፡- ደንበኞች ወርሐዊ የቴሌኮም አገልግሎት ሂሳባቸውን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል መክፈል እንዲችሉ በኢትዮ ቴሌኮምና ንግድ ባንክ መካከል የመግባቢያ ስምምነት ተፈርሟል፡፡ ኢትዮ ቴሌኮም ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው፤ ተቋሙ የአገልግሎት አሰጣጥ... Read more »
ይህ ወቅት የኦሮሞ ህዝቦች፣ የክረምቱን ጨለማ ወቅት በሰላም አሳልፎ ለብርሃናማው የጸደይ ጊዜ ላሸጋገራቸው አምላክ ምስጋናን የሚያቀርቡበት፣ እርጥብ ሳርና አደይ አበባን በእጃቸው ይዘው በዛፎች ጥላና በወንዝ ዳርቻ ፈጣሪያቸውን የሚያከብሩበት፣ እንደ ክረምቱ ሁሉ የበጋውን... Read more »