ከዳግማዊ አጼ ምኒሊክ እስከ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ድረስ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ዋነኛ የመንግስት ማዕከል ሆኖ እያገለገለ የሚገኘው ቤተመንግስት በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ በሩን ለጎብኚዎች ክፍት አድርጓል:: በ40 ሺህ ሔክታር መሬት ላይ ካረፈው... Read more »
በውብ ተፈጥሮ ያጌጠች፣ የራሷ ፊደልና የዘመን አቆጣጠር ያላት፣ የታላላቅ ቁሳዊና መንፈሳዊ ቅርሶች ባለቤት፣ የሰው ዘር መገኛ፣ ቀደምት የስልጣኔ ምንጭ፣ በቅዱሳት መጽሐፍት ተደጋግማ የተጠቀሰች፣ ስለ ሰብዓዊነቷና ስለደግነቷ “አትንኳት” የተባለች፣ በክብሯ በመጡባት ላይ ደግሞ... Read more »
አንዳንድ ሰዎች በምድር ላይ ለጥቂት ዓመታት ብቻ ኖረው እጅግ የሚያስገርሙ በርካታ ታላላቅ ተግባራትን ይፈፅማሉ። ከዚህ በላይ የሚያስገርመው ደግሞ እነዚህ ጥቂት ዓመታትን ብቻ በሕይወት ኖረው ብዙ ተግባራትን ያከናወኑ ሰዎች ታላላቅ ሥራዎቻቸው ምንም ዓይነት... Read more »
እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! የዋስትና ዓይነቶች ባለፈው ሳምንት ጽሑፋችን ስለ ዋስትና እና ልዩ ባህርያቱ በዝርዝር አንስተን ሰፊ ግንዛቤ ማግኘታችን ይታወሳል። በዚህኛው ጽሑፋችን ደግሞ ዋስ በባለገንዘቡ ተከሶ ለፍርድ በሚቆምበት ወቅት ሊያነሳቸው የሚገቡ... Read more »
መስከረም 21 ቀን 2012 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ‹‹የቆጡን አወርድ ብላ…›› በሚል ርዕስ ዘገባ መስራታችን ይታወሳል። ዘገባው በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ አራት ጌሴም ኮንስትራክን ግንባታና ግብዓቶች ምርት ኃላፊነቱ የተወሰነ ሕብረት ሥራ ማህበር... Read more »
ዘመናዊ የባቡር ትራንስፖርት እ.አ.አ በ1820 ዓ.ም በእንግሊዝ አገር መጀመሩን መረጃዎች ያመላክታሉ። በባቡር ትራንስፖርት ከመቶ ዓመት በላይ ያስቆጠረ ታሪክ ያላት ኢትዮጵያም ባቡሩ ከመጀመሩ በፊት በ18ኛው ክፍለ ዘመን በጅቡቲ ወደብ በኩል ለውጭ ገበያ በየዓመቱ... Read more »
መስከረም 29 ቀን 2012 ዓ.ም የታላቁ የምኒልክ ቤተ መንግሥት ቅጥረ ግቢ በጠቅላያችን በጎ ፈቃድ ወለል ተደርጎ ሊከፈት መንግሥታዊ ቀጠሮ ተይዞለታል። ይህ ገናና ቤተ መንግሥት በ1890 ዓ.ም መሠረቱ ተጥሎ መጋቢት 21 ቀን 1891... Read more »
(ፍሬው አበበ) “የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የጫት አምባሳደር ሆነዋል” ይላል የማህበራዊ ጥናት መድረክ ከአንድ ዓመት በፊት ያስጠናው ጥናት ውጤት። አዳማ ውስጥ ብቻ ከሦስት ሺ በላይ ጫት መሸጫ ቤቶች አሉ። በተማሪዎች የመኝታ ክፍሎች... Read more »
ከሰሞኑ 70 የፖለቲካ ፓርቲዎች የረሃብ አድማ ለማድርግ መዘጋጀታቸውን እወቁልኝ ብለዋል። ምን ሲሆን መራብን መረጣችሁ? ሲባሉም ‹‹በምርጫና ፖለቲካ ፓርቲዎች አዋጅ ላይ በተደጋጋሚ ተቃውሞ በማሰማት እንዲሻሻል ብንማፀንም ምላሽ ማግኘት ባለመቻላችን ነው ›› ብለዋል። የፖለቲካ... Read more »
እኛ ኢትዮጵውያን ጨዋነታችንን፣ ሰው አክባሪነታችንን፣ ጀግንነታችንን ዓለም የሚያደንቅልን መልካም ዕሴቶቻችን ናቸው። ሃቀኝነታችን፣ እንግዳ ተቀባይነታችንና በአብሮነት ላይ የተመሰረተ ማህበራዊ ኑሯችንን ጨምሮ የሌሎችም በርካታ ጠቃሚ ባህሎች ባለቤቶች መሆናችንም የሚያስከብሩንና የሚያኮሩን ናቸው። በአንጻሩ ኢትዮጵያውያን በተደጋጋሚ... Read more »