ባንኩ በዛሬው ዕለት ለአምስት የመኖሪያ ቤት ባለዕድለኞች ቁልፍ ያስረክባል

• ከ210 ቢሊየን ብር በላይ ለኃይል አቅርቦት ወጪ በማድረግ የሕብረተሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ሠርቷል፤ • ከ76 ቢሊየን ብር በላይ ለቤት ልማት ፕሮግራም ወጪ አድርጓል፤ አዲስ አበባ፡- በዛሬው ዕለት በስምንተኛው የይቆጥቡ ይሸለሙ መርሐ ግብሩ... Read more »

ጳውሎስ – የአዲስ ዘመኑ ዘመን አይሽሬ

 አንጋፋው ጋዜጠኛ፣ ደራሲና የታሪክ ተመራማሪ ጳውሎስ ኞኞ የተወለደው ከ86 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ኅዳር 11 ቀን 1926 ዓ.ም ነበር። ጳውሎስ ከግሪካዊው መርከበኛ ኞኞና ከኢትዮጵያዊቷ ወይዘሮ ትበልጫለሽ አንዳርጌ ቁልቢ ገብርኤል አካባቢ ተወለደ። በልጅነቱ... Read more »

የተቋማት ተደራሽ አለመሆንና የስልጠና ጥራት ጉድለት የዘርፉ ተግዳሮቶች ሆነዋል

አዲስ አበባ፡- የተቋማት የፍትሐዊ ተደራሽነት አለመሆን እና የስልጠና ጥራትና አግባብነት ጉድለት የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ዘርፉ ተግዳሮቶች እየሆኑ መምጣታቸው ተጠቆመ፡፡ ችግሩን ለመፍታት የግል ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ማዕከላትን ማጠናከር እንደሚገባ ተመላክቷል፡፡ በቴክኒክና ሙያ ዘርፍ... Read more »

የሳይበር ወንጀሎች አዋጅ ስንጥሮች

ክፍል አንድ እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! “እርጥብ እሬሳ ደረቁን ያስነሳ” የሚባል የአገራችን ብሂል አለ። ዛሬ ላይ ወዳጅ ዘመድ ሞቶ ሲለቀስ ከዓመታት ቀደም ብሎ የሞተውንም ዘመድ እያነሳሱ ማልቀስ ልማድ ነው። ለዚህ ነው... Read more »

ገንዘቡ የማን ነው? እንዴትስ ተዘዋወረ?

 የ2005 ዓ.ም መሰናበቻና ወደ 2006 ዓ.ም መሸጋገሪያ የነበረችው ወርሃ ጳጉሜ ለወይዘሮ ፋንታነሽ አሰፋ መልካም ዜናን አላሰማቻቸውም:: አንዳች ዱብ ዕዳ ወረደባቸው እንጂ፡፡ በጉሮሮ ካንሠር ይሰቃዩ የነበሩት ባለቤታቸው አቶ መሐመድ ሰዒድ ያደረባቸው ጽኑ ሕመም... Read more »

‹‹በኢትዮጵያ ውስጥ የጦር መሳሪያ አስተዳደሩ ችግር ላይ ነው››- የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ጄይላን አብዲ

 ህገ ወጥ የጦር መሳሪያዎች በማሳለፍ ወደ መሀል አገር ለማስገባት አዘዋዋሪዎች የሚጠቀሙበት መንገድ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተወሳሰበ ይገኛል፡፡በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት በዓረብያን መጅሊስ ውስጥ ተደብቀው ሊገቡ የነበሩ የዘመናዊ ስናይፐር መሣሪያ ተጓዳኝ ዕቃዎች በቅርብ... Read more »

ጥንታዊው “ሌባ ሻይ” በዘመናዊ ስልት

“ልማድ ውሎ ሲያድር ባህል ይሆናል” ይላሉ ቀደምት አበውና እመው ሲተርቱ፡፡ አባባሉ ቀደም ብሎ ስለተነገረ በቀደምትነት ፈረጅነው እንጂ ዛሬም ቢሆን ጥበባዊ አነጋገሩ የተሸከመው መልዕክት ዝጓል፣ አርጅቷል፣ ነፍሶበታል ማለት አይቻልም። እንዲያውም እውነትነቱ ከትናንት ይልቅ... Read more »

የፀረ ሽብር አዋጁ እና ማሻሻያዎቹ

ባለፉት 19 ወራት ለውጡ ካስገኛቸው ፍሬዎች ከሚጠቀሱት መካከል አወዛጋቢ የነበሩ ሕጎች የማሻሻል ሥራ በቀዳሚነት ይጠቀሳል። የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የፀረ ሽብር፤ የበጎ አድራጎት እና የማህበራት አዋጅ፣ የመገናኛ ብዙሃንና የመረጃ ነፃነት አዋጅና የመሳሰሉትን... Read more »

ባለስልጣን ይከለክላል እንጂ አይከለከልም !

 የመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የመንግሥት ባለስልጣኖችን ሲወቅስ ሰማን፡፡ ደስ ተሰኝተን ፣ ለውጥማ አለ አልን:: ወቀሳው ለከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በተጋነነ ዋጋ ተንቀሳቃሽ ስልክና ላፕቶፕ ኮምፒዩተር የሚገዙ የመንግሥት መስሪያ ቤቶች እንዳሉ የሚገልጽ... Read more »

ለፍርድ ያስቸገሩት የጥፋት መሪዎች

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጡ ወዲህ በአገሪቱ የታየውን ለውጥ ተከትሎ ባለፈው አንድ ዓመት ውስጥ በርካታ ሁነቶች ተከስተዋል። በለውጡ ሂደት የታዩ ብዙ መልካም ነገሮች መኖራቸው እንዳለ ሆኖ በዚያው ልክ ለውጡን... Read more »