“መድኃኒት በከተማው ጠፋ የሚባለው መድኃኒቱ ጠፍቶ ሳይሆን ኤጀንሲው የሚያመጣውና ዘመን የወለደው ስላልተገናኘ ነው”

ከሰባ ዓመታት በላይ መድኃኒቶችን፣ የላብራቶሪ ግብዓቶችንና የሕክምና መገልገያዎችንና መሳሪያዎችን በመላ አገሪቱ ሲያቀርብ የቆየው የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ በዘርፉ አንጋፋ ድርጅት ነው፡፡ ምንም እንኳን ስያሜው በተለያዩ ጊዜያት የተቀያየረ ቢሆንም መድኃኒት አቅርቦት ሁሌም ቢሆን... Read more »

ለውጥ ለኢህአዴግ ለምን?

በየትኛውም የፖለቲካ ሥርዓት ውስጥ የሚገኙ የፖለቲካ ፓርቲዎች በይበልጥ ራሳቸውን በጣም ውስብስብና እርግጠኛ መሆን በማይቻልበት ምህዳር ውስጥ ማግኘታቸው እንግዳ ነገር አይደለም። ለውጥ በሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎችና በፓርቲው አደረጃጀት እንዲሁም በውጫዊ ከባቢያዊ ሁኔታ ውስጥ መደበኛ... Read more »

የኢህአዴግ ውህደት መልኮች

የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) አባል ድርጅቶች በአንድ ፓርቲ ሥር የማዋሀድ ሥራ እነሆ ተጀምሯል። 36 አባላት ያሉት የኢህአዴግ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ሰሞኑን ባካሄደው ስብሰባ በመጀመሪያ የተመለከተው የፓርቲውን ውህደት አሳታፊነትና አካታችነት በተመለከተ... Read more »

ዩኒቨርሲቲዎች ወይስ “መንደርሲቲዎች”

ቀደም ባለው ጊዜ በኢትዮጵያ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች በውጭ አገር ሰዎች ጭምር ይመሩ ነበር። በኋላ የአንድ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት ለመሆን ዋነኛው መስፈርት የአካባቢው ተወላጅ መሆን ሆነ። ብዙዎች የተሻለ ሰው ሳይታጣ የአካባቢው ተወላጅ በመሆናቸው ብቻ አዲስ... Read more »

ህዳር ሲታጠን ልቦና ይስጠን

ብዙ ነገሮችን የምናደርገው ዓመት ጠብቀን ነው:: ለ ም ሳ ሌ ዕቅድ የምናወጣው አዲስ ዓመት (መስከረም) ሲደርስ ነው፡፡ መስከረም ካለፈ በኋላ እንኳን አዲስ ዕቅድ ማውጣት የታቀደውም ይረሳል፡፡ የበጎ አድራጎት ሥራዎችን (ለምሳሌ ህሙማንንና አቅመ... Read more »

ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ቁጥጥር ይጥበቅ

ዛሬ የኢትዮጵያን ድንበር አልፎ በመጣ ወራሪ ጠላት አልተወረርንም:: ይሁን እንጂ በየቀኑ ድንበር አቋርጠው የሚደርሱን ቀላልና ከባድ የነፍስ ወከፍ የጦር መሳሪያዎች ጠላት ልንከላከልበት ከወዳጅ አገራት የሚቸረን ዕርዳታ ይመስላል፡፡ አገራችን በወራሪ ተደፍራ ይህን መሰሉ... Read more »

የብልጽግና ፓርቲ ፦

– የበለጸገች ኢትዮጵያን ዕውን ያደርጋል – ህብረ ብሄራዊ አገራዊ አንድነትን ያጠናክራል አዲስ አበባ፡- አዲሱ የብልጽግና ፓርቲ ህብረ ብሄራዊ አገራዊ አንድነትን በማጠናከርና አንድ የፖለቲካና ኢኮኖሚያዊ ማህበረሰብን በመገንባት የበለጸገች ኢትዮጵያን ዕውን እንደሚያደርግ የኢህአዴግ ምክትል... Read more »

በጉጉት የተጠበቀው የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ

የሲዳማ ምድር ሽር ጉድ ላይ ነች፡፡ ለሲዳማ ህዝበ ውሳኔ ሁሉም በየፊናው ዝግጅቱን እያጧጧፈው ነው፡፡ ይህን ያህል ይሆናል ብሎ በቁጥር ለመገመት የሚያዳግት የሲዳማ ህዝብና በሲዳማ የሚኖሩ ብሄሮችና ብሄረሰቦች የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱን የተሳለጠ ለማድረግ... Read more »

‹‹አንድ ዓላማና ተመሳሳይ የፖለቲካ አካሄድ ያላቸው ፓርቲዎች መዋሃዳቸው ተገቢ ነው›› -ፕሮፌሰር በየነ ዼጥሮስ

አዲስ አበባ፦ አንድ አላማና ተመሳሳይ የፖለቲካ መስመር ያላቸው ፓርቲዎች መዋሃዳቸው ተገቢና ወቅታዊ እርምጃ መሆኑን አንጋፋው ፖለቲከኛ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ተናገሩ:: ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቆይታ እንዳሉት፣ ኢህአዴግ ለ28... Read more »

ኮሚሽኑ 190 የጦር መሳሪያዎችና ከ62 ሺ በላይ ጥይቶች መያዙን አስታወቀ

አዲስ አበባ፡- የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን በ2012 ዓ.ም የመጀመሪያ ሩብ ዓመት 190 የጦር መሳሪያዎች ፣62 ሺ 183 ጥይቶች መያዙን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ጄይላን አብዲ በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደገጹት፤ በሩብ ዓመቱ... Read more »