የወሳኝ ኩነት ምዝገባን የሚያሻሽል ጥናት ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ:- የአገሪቷን የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ጠንካራና ደካማ ጎኖች በመፈተሽ የአገልግሎት አሰጣጡን ከፍ ለማድረግ የሚያስችል ስትራቴጂክ እቅድ ለማዘጋጀት አጠቃላይ ጥናት ሊያካሂድ መሆኑን የኢሚግሬሽን ዜግነትና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ አስታወቀ። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ... Read more »

ነጻ መውጣትና ከእውነት መውጣት

ነጻነት፡- ታላቁ የሰው ልጆች ሃብት ነጻነት ፈጣሪ ለሰው ልጆች ከሰጣቸው ውድ ስጦታዎች ሁሉ የሚበልጥ ነው። ለዚህም ትልቅ ማሳያ የሚሆነው ፈጣሪ ሌላውን ፍጥረት ሁሉ የፈጠረው ሰውን እንዲያገለግሉ በሰው ቁጥጥር ሥር እንዲኖሩ አድርጎ ሲሆን... Read more »

ኦሊምፒክ ኮሚቴ አንድ ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ አስቧል

የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ለ2020 ቶኪዮ ኦሊምፒክ ዝግጅትና ለተለያዩ የልማት ሥራዎች ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ለመሰብሰብ አስቧል። በተያዘው ዓመት መጨረሻ በሚካሄደው የቶኪዮ ኦሊምፒክ በመድረኩ ትልቅ ስምና ታሪክ ያላት ኢትዮጵያ በተለያዩ ስፖርቶች ተሳታፊ ትሆናለች።... Read more »

ከተማ ይፍሩ – የተዘነጋው ታላቁ የአፍሪካ ኩራትና ባለውለታ

ዛሬ «የአፍሪካ ኅብረት» በመባል የሚታወቀው አህጉራዊ ማኅበር «የአፍሪካ አንድነት ድርጅት» በሚል ስያሜ እንዲቋቋም ትልቁን ተግባር ያከናወኑት ከተማ ይፍሩ ደጀን የሚባሉ በዲፕሎማሲ ጥበብ የመጠቁ ፓን አፍሪካኒስት ኢትዮጵያዊ ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ ኢትዮጵያና አፍሪካ ለዚህ... Read more »

የዶጋሊ ድል

ወራሪው የኢጣሊያ ጦር ዶጋሊ ላይ በራስ አሉላ አባ ነጋ በሚመራው የኢትዮጵያ ጦር ድባቅ ተመቶ የመጀመሪያውን ሽንፈት የቀመሰው ከ134 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ጥር 18 ቀን 1879 ዓ.ም ነበር። ተክለ ጻድቅ መኩሪያ፣ “አፄ... Read more »

የፕራይቬታይዜሽን ረቂቅ ሕጉ አነጋጋሪ ገጾች

የክርክሩ መነሻ እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የፕራይቬታይዜሽን ጉዳይ ሁነኛ የመነጋገሪያ አጀንዳ ሆኗል። መንግሥት «በኢኮኖሚው ውስጥ መሠረታዊ ለውጥ አመጣለሁ፤ ይህንንም ዕውን ለማድረግ የሚጠቅመኝ አንዱ መንገድ በእጄ ላይ የሚገኙትን ቁልፍ... Read more »

እንቆቅልሹ ያልተፈታው ጨረታ

በአገሪቱ ያለው አቅም ውስን በመሆኑ ሀብትን በአግባቡ መጠቀም ወሳኝ ነውና መንግሥት የሌብነት ማዕከል ይሆናሉ ብሎ ያስቀመጣቸው ዘርፎች እንዳሉ ይታወቃል፡፡ ከዚህ ውስጥ ግንባር ቀደም ሆኖ የደረጃ ሰንጠረዡን የሚይዘው ታዲያ መሬት ሲሆን፤ ይህንን ሀብት... Read more »

“ጀሶን ከጤፍ ጋር መቀላቀል በአዲስ አበባ ከተማ እየቀነሰ ነው ” ወ/ሪት ሄራን ገርባ የኢትዮጵያ የምግብ የመድሃኒትና ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር

ምግብ፣ የህክምና መሳሪያ፣ የጤና ግብዓቶችና የውበት መጠበቂያን አስመልክቶ፤ ደህንነት፣ ፈዋሽነት፣ ጥራትን የማስጠበቅ ሃላፊነት በአዋጅ ቁጥር 1112/2011 ለኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ተሰጥቷል። ለጤና ጎጂ የሆኑ አልኮልና ትምባሆን የመቆጣጠር ጉዳይም የተቋሙ ኋላፊነት ሆኗል።... Read more »

«ስብሰባ ለዘላለም ይኑር i!»

«በአንድ ገጽ ወረቀት ጀምሬ አቤቱታ፣ ስንት ዓመት በሸንጎ ልኑር ስንገላታ። አንተ የበላይ ሹም የእኔ መፍትሔ ሰጭ፣ ዶሴዬን መርምረው አይሁን ተቀማጭ። እንዲታይ ነው እንጂ ወደ በላይ ቀርቦ፣ መች እንዲቀመጥ ነው መዝገብ ቤት አጣቦ።»... Read more »

ከሲዳማ ሕዝብ ውሳኔ ምን እንማራለን?

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ የዘንድሮ ምርጫ የሚከናወንበትን ጊዜያዊ የጊዜ ሰሌዳ አውጥቷል። በጊዜያዊ ሰሌዳው መሠረት የመራጮች ምዝገባ ከመጋቢት 29 እስከ ሚያዝያ 28 ቀን 2012 ዓ.ም.፣ የእጩዎች ምዝገባ ጊዜ ከሚያዝያ 13 ቀን እስከ ሚያዝያ... Read more »