አፍሪካ ተነሽ ! እኛም ተነስተን እንሰራለን

ሞኑን አዲስ አበባ እንግዶችን ለመቀበል ሽር ጉድ ስትል ከርማለች። እንግዶች ከማለት ይልቅ ቤተኞች ማለቱ ይቀላል። የአፍሪካ መሪዎችና ዲፕሎማቶች ለ33ኛ መደበኛ አህጉራዊ ጉባዔያቸው የተሰባሰቡት በጋራ አጀንዳዎች ላይ ለመምከር ስለመሆኑ በሚሊዮን ለምንቆጠረው የአህጉሪቱ ተወላጆችና... Read more »

ጠቅላዩ ከአማልክት ወገን የተፈጠሩ መሰሏቸው እንዴ?

እንጨት ወደተፈለገው አቅጣጫ በመለወጥ ሊገራና ሊታረቅ ይችላል።ደረቅ እንጨት ከሆነ ግን እጣ ፈንታው መሠበር ነው።እናርቅህ ቢሉት አይታረቅም።እንደተወላገደ ተሰባብሮ ለማገዶነት በመዋል መንደድ ነው…የደረቅ ሰው ተግባርም ከደረቅ እንጨት የተለየ አይደለም።እንደ ደረቀ፣ እንደ ገረረ፣ እንደተወላገደ የሰዎችን... Read more »

ከሰብዓዊነት ያወረደን ሰው አልባው ፖለቲካችን

በመላው ዓለም የምንኖር ድሆች ከበለጸጉት አገራት በአብዛኛው ከምዕራባውያን እርዳታ እንቀበላለን። ለአብነት ታዋቂው የአሜሪካ ባለ ሃብት ቢል ጌትስና ባለቤታቸው ሚሌንዳ ጌትስ አፍሪካ ውስጥ የብዙዎችን ሕይዎት እያሻሻለ የሚገኝ ትልቅ የእርዳታ ፕሮጀክት አላቸው። ታዲያ ከአሜሪካ... Read more »

ፌዴሬሽኑ የኦሊምፒክ ዝግጅቱን በአፋጣኝ እንደሚጀምር ጠቆመ

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ወራት ብቻ ለሚቀሩት የሪዮ ኦሊምፒክ በአፋጣኝ ወደ ስልጠና ለመግባት ሁኔታዎች እንደሚመቻቹ አመለከተ፡፡ ፌዴሬሽኑ በዝግጅቱ ዙሪያ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር ምክክር አድርጓል፡፡ ጃፓን አስተናጋጅ የሆነችበት የቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ ሊካሄዱ የቀሩት... Read more »

የአገር አለኝታው አባ ገስጥ

« ጠላት በአውሮፕላን በአየር ሲንደረደር ፣ የአርበኞቹ መሪ ደባለቀው ከአፈር ፣ አንተ አበበ አረጋይ ፈረስህ ገስጥ ፣ የፋሺስትን አንጎል የሚበጠብጥ ።» ይህ ግጥም የተገጠመው በፋሺስት ኢጣሊያ ወረራ ወቅት ከጠላት ጋር እልህ አስጨራሽ... Read more »

ታላቁ የአፍሪካውያን ሐውልት – አፍሪካ አዳራሽ

በ1955 ዓ.ም በአዲስ አበባ የተመሰረተው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት መቀመጫ እንዲሆን ታስቦ የተገነባው የአፍሪካ አዳራሽ የተመረቀው ከ59 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ጥር 29 ቀን 1953 ዓ.ም ነበር፡፡ የአፍሪካ አዳራሽ ሕንጻ ግንባታ የተጠናቀቀው በአንድ... Read more »

የአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ህንጻ ምርቃት

የአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት አሁን እየተገለገለበት ያለው ህንጻ በቀዳማዊ አጼ ኃይለስላሴ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት የጀመረው ከ55 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ጥር 26 ቀን 1957 ዓ.ም ነበር። በከንቲባ ብርሃኑ ደሬሳ ዘመን ‹‹አዲስ አበባ... Read more »

የጉዳት ኪሣራ አጠያየቅና የተከሳሽ መከራከሪያዎች

የጉዳት ኪሳራና አጠያየቁ እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! የጉዳት ኪሳራ (Compensation for Damage) ከውልም ሆነ ከውል ውጭ በሚመጣ ኃላፊነት ላይ የተመሰረተ ሊሆን ይችላል። ይኸውም በአንድ ሰው ጥቅም ላይ የሚደርስን በደል ለማካካስ ሲባል... Read more »

ያልተቋጨው የአክሰስ ሪል እስቴት ቤት ገዢዎች አቤቱታ

እንደመንደርደሪያ፤ አክሰስ ሪል እስቴት አክሲዮን ማህበር ቤት ሰርቶ ለቤት ገዢዎች ለማስረከብ ውል ይገባል። ከ 2ሺ500 ደንበኞችም አንድ ነጥብ አራት ቢሊዮን ብር ይሰበስባል። ደንበኞቹ በውላቸው መሰረት ቤታቸውን ለመረከብ ቢጠባበቁም ሳይሆን ይቀራል። “ቤት ለምቦሳን”... Read more »

«ኢህአዴግ እንኳን ለሰው ህይወት ለዶሮም ሞት የሚጨነቅ ድርጅት ነበር» – አቶ አባዱላ ገመዳ የቀድሞው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር ውስጥ እስከ ሜጀር ጄኔራልነት ማዕረግ ባሉት የተለያዩ ኃላፊነቶች፣ በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድርነት፣ እንደገና ወደ ማዕከል በመምጣት በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአፈ ጉባኤነት አገልግለዋል። የክልል ርዕሰ መስተዳድር በነበሩት ወቅትም... Read more »