‘ከዚህ በኋላ እንደ አገር የወረቀት ፈተና እድሜ አይኖረውም” – አቶ አርአያ ገብረእግዚአብሔር የአገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር

 የሀገራቱን የትምህርትና ስልጠና ፖሊሲና ስርዓተ ትምህርትን መሠረት ያደረጉ ሀገር አቀፍ ፈተናዎችን በማዘጋጀትና በማስተዳደር የውጤት ሪከርዶችን የመያዝና ብሎም የማረጋገጫ ምስክር ወረቀት በመስጠት በመንግስት ከፍተኛ ተቋማት ተማሪዎችን መመደብ እና የትምህርት ብቃት ምዘና ጥናትና ምርምር... Read more »

ምሥጢረ ዓባይ“ዳግም ከሞኝ ደጅ ሞፈር አይቆረጥም!”

 ጥንታዊ ሥልጣኔዎች በሙሉ የተፀነሱትና የፋፉት በወንዞች ዳርቻ ስለመሆኑ የታሪክ ማስረጃዎች አጠንክረው ያረጋግጡልናል። ቅድመ ታሪክን ጥቂት ፈቅ ብለን ስንመረምርም የፍጥረተ ሰብ እስትንፋስና ህልውና “ሀ” ብሎ የጀመረው ገነትን ለማጠጣት ከዔደን ይፈልቁ ከነበሩ አራት ግዙፍ... Read more »

ሕጋዊ መሰል ስርቆትን ያስፋፋው የውሎ አበል ተመን

የሥራ ጠባዬ ወደመስክ የሚያስወጣ ነው። የመንግሥት ሠራተኛ ባልሆንም የውሎ አበል ተመኑን በቅርብ አውቀዋለሁ።በመንግሥት አካላት በተለይ ለመገናኛ ብዙኃን (ለመንግሥትም፣ ለግልም) በሚዘጋጁ ስብሰባዎችና ዓውደጥናቶች ላይ ተካፋይ የመሆን ዕድሉ ነበረኝ።እሱም ብቻም ሳይሆን የምታሳቅቀዋን የመንግሥት የውሎ... Read more »

የጦር መሣሪያ ፍቅር እስከመቃብር

 ከጥንት አንስቶ በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች ለሠርግ፣ ለኀዘን፣ ለልደትና ለሌሎችም መሰል አጋጣሚዎች ጥይት የመተኮስ ልማድ አለ። አሁን ደግሞ ተኩስና ፉከራ የሚበዛባቸው የሙዚቃ ቪዲዮዎች ሕዝቡን እንደ አዲስ በጦር መሣሪያ ፍቅር እንዲነደፍ ያደረጉት ይመስለኛል። የጦር... Read more »

ፌዴሬሽኑ አሰልጣኞችን መረጠ

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቶኪዮ ኦሊምፒክ ተሳታፊ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኞችን ስም ዝርዝር አስታወቀ። ፌዴሬሽኑ በቅርቡ ወደ ዝግጅት ምዕራፍ እንደሚገባም ይጠበቃል። በጃፓን አስተናጋጅነት የሚካሄደው የቶኪዮ ኦሊምፒክ የወራት እድሜ ብቻ የቀረው መሆኑ ይታወቃል። በመሆኑም የኢትዮጵያ... Read more »

ፋሺስቶችን በቤታቸው ያዋረደው ጀግና – ዘርዓይ ደረስ

ኢትዮጵያ በፋሺስት ኢጣሊያ በተወረረችበት ወቅት ለሉዓላዊነቷ ታግለው አኩሪ የጀግንነት ገድል ካስመዘገቡት አርበኞች መካከል አብዛኞቹ ድል ያስመዘገቡት እዚሁ ኢትዮጵያ ምድር ላይ ቢሆንም የፋሺስቱን የቤኒቶ ሙሶሎኒን መንግሥት እዚያው አገሩ፣ ኢጣሊያ ላይ ውርደትን ያከናነቡ ጀግኖችም... Read more »

በወንጀል የተገኘን ንብረት ሕጋዊ አስመስሎ ማቅረብ

የሰሞኑ የከፍተኛው ፍርድ ቤት ውሳኔ እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! ከሁለት ሳምንት በፊት የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በአንድ የወንጀል መዝገብ ላይ ውሳኔ አሳልፏል። ይህንኑ ተከትሎ በፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ የፌስቡክ ገጽ ሰሞኑን... Read more »

ሰማዕታቱ ኢትዮጵያውያን በየካቲት 12 ሲታወሱ

የቅኝ አገዛዝን በመቃወም አገራዊ ሉዓላዊነትን ለማስከበር በኢትዮጵያ ታሪክ ከባዕዳን ወራሪዎች ጋር ታላቅ ተጋድሎ የተደረገባት የካቲት ወር ታላቅ የታሪክ መዘክር ናት። የካቲት 12 ቀን 1929 ዓ.ም. በሮዶልፍ ግራዚያን ትዕዛዝ በአዲስ አበባ በተከታታይ ቀናት... Read more »

“በአገሪቱ ላብራቶሪውን ሙሉ በሙሉ አክሪዴት ያደረገ ሆስፒታል የለም”አቶ አርአያ ፍሰሃ የኢትዮጵያ ብሔራዊ አክሪዲቴሽን ጽህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር

የአገር ውስጥ ምርቶች ለህብረተሰቡ ሲቀርቡ ከጤንነት ከደህንነት አንጻር ጥራታቸው የተረጋገጠ እንዲሆን ማድረግ ምርትና አገልግሎቶቹ በዓለም አቀፍ ገበያ ተወዳዳሪና ተፈላጊ እንዲሆኑ ማስቻል ለዚህም አሰራር መዘርጋትና አገልግሎት መስጠት ለኢትዮጵያ ብሔራዊ አክሪዲቴሽን ጽህፈት ቤት የተሰጡት... Read more »

ምላሽ የተነፈጋቸው የሞጆ ከተማ ባለሀብቶች

እንደመንደርደሪያ፤ የዛሬው የፍረዱኝ አምድ ኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ሞጆ አካባቢ ደርሷል።በርካታ የቆዳ እና የቄራ ፋብሪካዎች የከተሙባት የኢንዱስትሪ ማዕከሏ ሞጆ ከተማ የሚገኙት ባለሀብቶቿ ከፋብሪካቸው የሚወጣውን ተረፈ ምርት ማስወገጃ አጥተው እየተማረሩባት ያለውን ጉዳይ ይመለከታል።... Read more »