የአፍቅሮተ ራስ ኳራንቲን አያስፈልገንም ይሆን?

“መቻቻልን ናቅን፤ ለፀብ አሟሟቅን፣ ለአመፅ ስንነሳ፤ ለሰላም ወደቅን፣ ሀገር ስትቃጠል፤ ከዳር ሆነን ሞቅን። ” በብልህ ብዕር የተከሸኑት እነዚህ ሦስት ስንኞች የሀገራችንን ወቅታዊ ሁኔታ በሚገባ የመግለጽ ብቃት አላቸው። (የታላቁን የጥበብ ሰው የጸጋዬ ገ/መድኅንን... Read more »

ቆረና

የመዳፍ አንባቢዎች ሥራ ደርቷል:: እሁድ ጠዋት ከሩጫ ስመልስ አንድ ማስታወቂያ ተመለከትኩ:: «በተቀጣጠለው የእጅ መታጠብ አብዮት ምክንያት በአዲስ መልክ መዳፍ ማንበብ ጀምረናል» የሚል:: ወረድ ብሎ «በሳኒታይዘር ምክንያት ከዚህ ቀደም በማይስክሮኮፕ እንኳን የማይታዩ ጥቃቅንና... Read more »

ታሪክ በሥራ፤ ክብር በዋጋ፣ ኩራትም በአድዋ! በመሆን የሚገኝ ክብር

በአንድ ነገር ላይ ከራስ አልፎ በሌሎች ዘንድ ለመታወቅ ድርጊቱ በተግባር ተደርጎ፣ አድራጊውም አስመስሎ ሳይሆን ድርጊቱን በተግባር ፈጽሞ፣ በሃሳብ ሳይሆን በገቢር ሆኖ መገኘት አለበት:: ከዚህ አኳያ ስንመለከተው እኛ ኢትዮጵያውንም በጀግንነታችንና በኩሩነታችን በዓለም ህዝብ... Read more »

ዋልያዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ዝግጅታቸውን በቅርቡ ይጀምራሉ

 በ2021 በካሜሩን በምታስተናግደው የአፍሪካ ዋንጫ ለመካፈል የማጣሪያ ጨዋታዎች በአዲሱ የካፍ የውድድር መርሃግብር መሰረት ከአራት ሳምንታት በኋላ የሚካሄድ ሲሆን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) ከሦስት ሳምንታት በኋላ ጨዋታውን የሚያደርጉ ይሆናል። ለዚህም የፊታችን መጋቢት ስድስት... Read more »

ጃገማ አባ ዳማ – የበጋው መብረቅ

ኢጣሊያ ዓድዋ ላይ የደረሰባትን ሽንፈት ለመበቀል ለአርባ ዓመታት ያህል በልዩ ልዩ መንገዶች ስትዘጋጅ ከኖረች በኋላ በ1928 ዓ.ም ኢትዮጵያን ወረረች:: ይሁን እንጂ መቼውንም ቢሆን በአገሩና በነፃነቱ የማይደራደረው የኢትዮጵያ ሕዝብ የፋሺስትን አገዛዝ ‹‹አሜን›› ብሎ... Read more »

‹‹ መሬት ለአራሹ ›› የ45 ዓመት ትውስታ

የዛሬ 45 ዓመት በዛሬው ዕለት ወታደራዊው ደርግ አስገራሚ አዋጅ አወጀ:: ይህ አዋጅ መላ አገሪቱን ከዳር እስከ ዳር አነቃነቀ:: አዋጁ ‹‹ መሬት ለአራሹ ›› የሚል ነበር:: በዚህ ዓምዳችን ይኸው ታሪካዊ አዋጅ እንዴት እንደታወጀና... Read more »

ያለአግባብ መበልጸግ እና ሕጋዊ ውጤቱ

ያለአግባብ መበልጸግ ምንድን ነው? እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! ያለአግባብ መበልጸግ (Unjust Enrichment) በሌላ ሰው ድካም ወይም ንብረት በማይገባ ሁኔታ መጠቀም ነው፡፡ በትክክለኛው የሕሊና ሚዛን ካየነው ማንም ሰው በሌላው ኪሳራ እንዲበለጽግ ሊፈቀድለት... Read more »

የስፖርት ውርርድ በሚል የሚካሄደው ቁማር እንዲቆም ከስምምነት ላይ ተደረሰ

.የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በጉዳዩ ላይ የተለየ አቋም መያዙ ተጠቆመ ረቡዕ የካቲት 4 ቀን 2012 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- የስፖርት ውርርድ (ቤቲንግ) በሚል በአገሪቱ የሚስተዋለው ቁማር እንዲቆም ከስምምነት መደረሱን የሴቶች ሕፃናትና ወጣቶች ሚኒስቴር ሲገልፅ፤... Read more »

በሕጋዊ ፈቃድ ዘመናዊ ቁማር – በትውልድ ጨዋታ

የወጣቶቹን ሁኔታ ከሩቅ ለተመለከተው እጆቻቸው፣ ዓይኖቻቸውን መላ ትኩረታቸውን ጠምዶ የያዘውን ጉዳይ ለማወቅ ያጓጓል። እግሮቼን ወጣቶቹ ተደርድረው ወደተቀመጡበት አቅጣጫ መሰንዘር ጀመርኩ። በእጆቻቸው የያዟቸውን ትኬቶች በዓይኖቻቸው እየቃረሙ በተንቀሳቃሽ ስልኮቻቸው ላይ የተለያዩ መረጃዎችን ሲሞሉ ይታያል።... Read more »

‹‹ግኝቶቻቸውን በዓለም የሳይንስ መጽሄት ላይ የሚያሳትሙ ኢትዮጵያውያን ምሁራን አሉን››- የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ደኤታ ፕሮፌሰር አፈወርቅ ካሱ

በድሮ አጠራር ከፋ ክፍለ ሀገር ኩሎ ኮንታ አውራጃ ቢሻዬ ወረዳ፤ በአዲሱ አጠራር በደቡብ ኢትዮጵያ ዳውሮ ዞን ኢሰራ ወረዳ ነው የተወለዱት። የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን የጀመሩት እዚያው ነው። በትምህርታቸውም ጠንካራ ስለነበሩ አንደኛ ደረጃ የእርሳቸው... Read more »