አዲስ ዘመን ድሮ

ረቡዕ ሐምሌ 8 ቀን 1962 ዓ.ም የታተመው አዲስ ዘመን ጋዜጣ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎትን በምንጭነት ጠቅሶ የኤሌክትሪክ ምሰሶ ይዘው ህይወታቸው ስላለፈ እናት ተከታዩን ዘገባ አስነብቦ ነበር፡፡ እመት እናኑን ኮረንቲ ገደላቸው በግምት 35 ዓመት... Read more »

ሚያዝያ 27 – ታሪካዊው ቀን

የኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ለአምስት ዓመታት በዱር በገደል ባደረጉት ተጋድሎ ፋሺስት ጣሊያን ተሸንፋ ባንዲራዋ ከታላቁ ቤተ-መንግሥት ወርዶ የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ የተሰቀለው ከ79 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ሚያዝያ 27 ቀን 1933 ዓ.ም ነበር። ሚያዝያ... Read more »

አስገዳጅ ሁኔታና ሕጋዊ መከላከልለትውስታ

እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! ባሳለፍነው ሳምንት “በሕግ የተፈቀዱ፣ የማያስቀጡና ይቅርታ የሚያሰጡ አድራጎቶች” በሚል ርዕሰ-ጉዳይ በወንጀል ከመከሰስና ከመቀጣት ነፃ ከሚያስደርጉ ምክንያቶች ውስጥ የተወሰኑትን ለመዳሰስ ሞክረናል። እነዚህም በሕግ የተፈቀዱ አድራጎቶች፤ የማያስቀጡና ይቅርታ የሚያሰጡ... Read more »

አመራሩ የሕዝቡን ጥያቄ ይመልስ ወይስ ሕዝቡ ጥያቄውን ይተው?

እንደ መዳረሻ የጋራ መኖሪያ ቤቶች እንደስማቸው ግብራቸውም ቢሆን መልካም በሆነ ነበር።የጋራ ጥፋት መስሪያዎች እየሆኑ መምጣታቸው የሚደመጥ ሆነ እንጂ።ይሁን እንጂ መኖሪያ ቤት የናፈቀው ስፍር ቁጥር ሌለው ሕዝብ በእጁ እንዲገቡለት ይቋምጥባቸዋል። የቤቶቹ ግንባታ ምስጢር... Read more »

የለውጡ ስኬቶች ፈተናዎች እና መጪው ጊዜ

ይህ ጽሁፍ ባለፉት አመታት ከቅድመ እና ከድህረ የዶ/ር አቢይ የለውጥ ነባራዊ ሁኔታዎችን ከአጠቃላይ የለውጥ ሽግግር ንድፈ ሃሳብ አንጻር የቀረበ እንጂ አንድ የምርምር ጽሁፍ ሊከተል የሚገባውን የምርምር ስነ ዘዴ (Methodology) እንዲሁም መረጃውን ለመተንተን... Read more »

‹‹ቁ – ሟርተኞቹ ›› መስከረም 30ን ያልማሉ

ከሳምንት በፊት ምርጫ ቦርድ ምርጫውን በተያዘለት ጊዜ ማካሄድ እንደማይችል አሳወቀ፡፡የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤትም የቦርዱን ጥያቄ በአብላጫ ድምጽ ተቀበለ፡፡ ቀጥሎ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮችን ሰብስበው ምርጫውን ለማራዘም የሚያስችሉ አራት አማራጮችን አቀረቡ:: ይህን... Read more »

ዘመን የገለጣቸው የነብይነት ጭንብሎች

ለመሆኑ ትንቢት ምንድነው? ከኮሮና ጋር ተያይዞ የሰው ልጅ አንዳንድ ሃሳቦችን ቆም ብሎ በጥልቀት የሚመረምርበት ዕድል አግኝቷል። እኔም በዚህ ዙሪያ ቀልቤን ከገዙኝ ጉዳዮች መካከል የመጀመሪያ ያልኩትን ባለፈው ጽሁፌ አቅርቤላችኋለሁ። ለዛሬ በይደር ያቆየሁትን ይዤ... Read more »

ለ40 ዓመታት በትጋት ያገለገለው ድምፅ

‹‹ … ወይኔ! ወይኔ! ወይኔ ገብሬ! ገብሬ የመታውን የዚምባብዌው ሁለት ቁጥር በራሱ ግብ ላይ … በራሱ ግብ ላይ ከመረብ አሳረፈ … በራሱ ግብ ላይ ከመረብ አሳረፈ … ›› ‹‹ … አሁን ዳኛቸው... Read more »

በሕግ የተፈቀዱ፣ የማያስቀጡና ይቅርታ የሚያሰጡ አድራጎቶች

ክፍል አንድ በሕግ የተፈቀዱ ድርጊቶች እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! በመርህ ደረጃ አንድ ሰው አስቦ ወይም በቸልተኝነት ላደረገው ወንጀል አላፊ ነው – ይከሰስበታል ይቀጣ በታል። ያም ሆኖ ግን ምንም እንኳን የፈጸመው ድርጊት... Read more »

“ይህንን ወቅት እንደ መልካም አጋጣሚ በመጠቀም ከቤተሰብ ጋር ጥሩ ጊዜን ማሳለፍ ይቻላል” ዶክተር በየነች ፀጋዬ የስነ ልቦና ባለሙያ

ስነ ልቦና ማለት በሰው ውስጥ የሚኖር እንስሶች የሌላቸው ነፍስ ማለት ነው። ሰው እና እንስሳት አንድ የሚያደርጋቸው ሕይወታቸው ሲሆን እርሷም የምትጠፋ ናት። ስነ ልቦና ግን ከተፈጠርን ጀምሮ አብሮን የሚኖር ውስጣዊ እኛነታችን ነው። የስነ... Read more »