አምባሳደር ቆንጂት ስነ ጊዮርጊስ – የዲፕሎማሲ እናት

 የሙያ አጋሮቻቸው ሁሉ ‹‹ተንቀሳቃሿ የአፍሪካ ጉዳዮች ኢንሳይክሎፒዲያ (The Walking Encyclopedia of African Affairs) ብለው ይጠሯቸዋል። ለ52 ዓመታት ከ10 ወራት ያህል የኖሩበት የዲፕሎማሲው ዓለም ባለረጅም ዘመን አገልግሎቷ አፍሪካዊት ዲፕሎማት አሰኝቷቸዋል … አምባሳር ቆንጂት... Read more »

የራስን ዕሴት በመጠቀም ከራስ ጋር መታረቅ

ኢትዮጵያ የብዙ ሺህ ዓመታት የዳበረ ሥጋዊና መንፈሳዊ ሃብት ባለቤት፣ ከሁሉም በፊት የነቃች፣ የሰው ዘር መገኛና የሰው ልጆች ስልጣኔ መነሻ እርሾን የጣለች አኩሪ ታሪክ ያላት ታላቅ ሃገር ብትሆንም ቀድማ ወደፊት መጓዝ ያልቻለች መሆኗ... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

 መጋቢት ሁለት ቀን 1968 ዓ.ም የታተመው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ጸጉሩን ሹርባ በመሰራቱ ምክንያት ስለተከሰሰ ወንድ ተከታዩን ዘገባ አስነብቦ ነበር። ጸጉሩን ሹሩባ ተሰርቶ የተያዘው ወንድ ልጅ ከክሱ ነጻ ሆነ አፍሮ ጸጉሩን ሹርባ ተሰርቶ... Read more »

የጥቁር አንበሳ አርበኞች ድል

ኢትዮጵያውያን ወጣቶች የመሠረቱት የጥቁር አንበሳ ጦር በነቀምት አካባቢ የሰፈረ የኢጣሊያ ጦር አየር ኃይል ላይ ጥቃት ከፍቶ በእሳት ያወደመው ከ84 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ሰኔ 20 ቀን 1928 ዓ.ም ነበር። ፋሽስት ኢጣሊያ ኢትዮጵያን... Read more »

የአጼ ዮሐንስ መታሰቢያ

አፄ ዮሐንስ ከደርቡሽ ጋር በተዋጉበት (በኋላ ዮሐንስ ተብሎ በተሰየመው) ተራራ አናት ላይ “ዮሐንስ 4ኛ ከደርቡሾች ጋር የተዋጉበት ስፍራ” ብሎ የደርግ መንግስት መታሰቢያ ያቆመላቸው ከ39 ዓመታት በፊት ሰኔ 14 ቀን 1973 ዓ.ም ነበር።... Read more »

ማስጠንቀቂያ መስጠት ለምን? አለመስጠትስ ውጤቱ ምንድን ነው?

እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! አንድ ሰው በውል ውስጥ የገባውን ግዴታ በአግባቡ ካልፈጸመ የድርሻውን ግዴታ የተወጣው ሌላኛው አካል ማስጠንቀቂያ እንዲሰጠው ሕግ ያስገድዳል። በዚህ ሂደት ውስጥ ታዲያ ማስጠንቀቂያ የደረሰው ወገን አንድም እንደውሉ ግዴታውን... Read more »

በግሪክ ኮሚዩኒቲ ትምህርት ቤት ጉዳይ የተማሪ ወላጅ ምን አሉ?

የግሪክ ኮሚዩኒቲ ትምህርት ቤት በተማሪዎች ላይ ያደርሳል በተባለው የተመሳሳይ ፆታ ወሲባዊ ትንኮሳና ቀለምን መሠረት ያደረገ የትውልድ አምካኝ ተግባር ላይ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ነሐሴ 1 ቀን 2011 ዓ.ም እንዲሁም ጥቅምት 26 ቀን 2012... Read more »

“አዲስ አበባ ጽዱና ለሌሎች ከተሞች ሞዴል ሆና እንድትቀጥል ለማድረግ ከፍተኛ ስራ እየተሰራ ነው” – ወይዘሮ ሀይማኖት ዘለቀ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደረቅ ቆሻሻ አስተዳደር ኤጀንሲ ምክትል ዋና ስራ አስኪያጅ

የከተማ ውበት ከሆኑ መሰረታዊ ነገሮች መካከል አንዱ ጽዳት ነው። ጽዳቱ ያልተጠበቀ ከተማ ለነዋሪዎቹ የጤና ጠንቅ ከመሆን ባለፈ ለኑሮም ሆነ ለመልክም ገጽታ ጥሩ ምሳሌ አይደለም። ከዚህ አንጻር የእኛዋ አዲስ አበባ ከተማ ለነዋሪዎቿ ጽዱና... Read more »

ምክረ ሐሳብ-ለውጭ ጉዳይ ሚኒስቴራችን

በኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ (በናይል ወንዝ) ጉዳይ የግብጽን ፕሮፖጋንዳ መመከት እንዳለብን የሚያሳስብ መጣጥፍ በዚሁ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አቅርቤ ነበር። በዚህ መጣጥፍ ላይ የሚዲያ ተቋማት (ኦንላይን ሚዲያን ጨምሮ)፣ ጋዜጠኞችና አክቲቪስቶች በህዳሴ ግድብ ጉዳይ አንድ... Read more »

በሰኔ፡-የሀገር በጀት እንጂ የሀገር ተስፋ አይዘጋም

 የሰኔ ክራሞታችን፤ የሀገራችን የሰኔ ወር ለብዙ ጉዳዮቻችን በድንበርነት ያገለግላል። በጋና ክረምት ተጨባብጠው ለከርሞ ያድርሰን ብለው የሚሰነባበቱት በሰኔ ወር ነው። ፀሐያማዎቹን ቀዳሚ ዘጠኝ ወራት የሰኔ ወር የሚቀበለው “የዝናብ እንባ” እያካፋ ነው። የዓመቱ የትምህርት... Read more »