«ጥናቶች ሳይደረጉ ለአገርና ለሕዝብ ያላቸው ጥቅም በውል ሳይታወቅ ገዢ ስለመጣ ብቻ የሚሸጡ ድርጅቶች የሉም» አቶ ሀብታሙ ኃይለሚካኤል የመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር

 እፀገነት አክሊሉ  በኢትዮጵያ የ1983 ዓ.ም የመንግስት ለውጥን ተከትሎ ሃገሪቱን ከእዝ ኢኮኖሚ ሥርዓት ወደ ነጻ ገበያ መር ኢኮኖሚ ለማስገባት የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን አደረጃጀት ለሥርዓቱ በሚመጥን ሁኔታ ማደራጀት አስፈላጊ በመሆኑ አዋጅ ቁጥር 25/1984 ወጣ።... Read more »

ከከፍተኛ ባለስልጣንነት ወደ ተራ ወንበዴነት

ኢያሱ መሰለ ኢትዮጵያ እንዳሳለፍናቸው ጥቂት ዓመታት አይነት የብርሃንና ጨለማን ትንቅንቅ አላስተናገደችም ብል አላጋነንኩም። የፈነጠቀልንን ብርሃን እያጣጣምን ከርቀት በሚታየን ተስፋ ፈካ ማለት ስንጀምር የጨለማ ሃይሎች በሚፈጽሙት እኩይ ሴራ የሀገራችን ሰማይ ይጠቁራል። እርሱን አልፈን... Read more »

የአዲስ አበባ የመጠጥ ውሃ ችግር

ምህረት ሞገስ ወጣት አሸናፊ መንግሥቴ ይባላል። የአስኮ አካባቢ ነዋሪ ነው። ወደ አራት መቶ ካሬ ሜትር ስፋት ያለው መጋዘን እያሠራ ይገኛል። በቤተሰቦቹ መሬት ላይ ከሰባት ሜትር በላይ ርዝመት ያለውን መጋዘን ሲያስገነባ ከሲሚንቶ እና... Read more »

ቤተ እምነት ላይ ጉዳት ማድረስ እና ተጠያቂነቱ

ምህረት ሞገስ በሃይማኖት ተገርቶ ባደገ ማህበረሰብ ውስጥ፤ ማህበረሰብ ብቻ አይደለም፤ በሃይማኖት ውስጥ በኖረ ህዝብ ዘንድ ቤተ ዕምነትን ማቃጠል የብዙዎችን ስነልቦና የሚጎዳ እና ትልቅ የሞራል ድቀት የሚያስከትል መሆኑን ጠያቂ አያሻም። ቤተ እምነት በየትኛውም... Read more »

ያልተገራው መጨረሻ

ይቤ ከደጃች.ውቤ  ወንድ ዝንጀሮ ወንድ ሲወለድ /ወንድ ግልገል ዝንጀሮ/ አይወድም ይባላል፤ ያሳድደዋል፤ ይገድለዋል አሉ። በዚህ ክፉ ሰአት ግልገሉን የምትታደገው እናት ብቻ ናት፤ አባት ይህን ሁሉ የሚያደርገው ሲያድግ ይቀናቀነኛል የሚል ስጋት ስለአለው ነው... Read more »

ጦርነት ባህላዊ ጨዋታችን ነው ¡

አሊ ሴሮ አምባገነኖች ያሳዝኑኛል። ሲለቋቸው አንደተራራ ይኮፈሳሉ፤ ሲይዟቸው ደግሞ ጭብጥ አይሞሉም። ቀድመው የተዋረዱ በመሆናቸው ውርደት ብርቃቸው አይደለም። ከቀበሮ ጉድጓድ ውስጥ ተጎትተው ሲወጡ፤ በወጣትነታቸው የዘለሉትን ገደል ዛሬም እዘላለሁ ብለው ወድቀው ሲሰበሩ፤ ከሞቀና ከተንደላቀቀ... Read more »

“ደንበኛው የተጋነነ ክፍያ ሲጠየቅ ገንዘቡን ቅድሚያ ካላመጣህ አናስተናግድህም የሚባል አሰራር የለም”-አቶ ሽፈራው ተሊላ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና ስራ አስፈፃሚ

በዚህ ዘመን ለሰው ልጅ አስፈላጊ ከሚባሉ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ውስጥ አንዱ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ነው። ይህ አገልግሎት ታዲያ ከሞላ ጎደል በእያንዳንዱ ቤት የሚገኝ በመሆኑ በዚህ ዘርፍ የሚሰጠው አገልግሎት ፍትሃዊና ዘመናዊ ካልሆነ የመልካም አስተዳደር ችግር... Read more »

‹‹ለ37 ዓመታት ከኖርኩበት ቤት ከነቤተሰቦቼ አውጥተው ጎዳና ላይ ሊጥሉኝ ነው›› – አቶ ዮሴፍ አበበ

ወርቅነሽ ደምሰው ኢትዮጵያ በጥንታዊ የስልጣኔ ጥበብ ቀደምትና የአኩሪ ባህል ባለቤት እንደሆነች የታሪክ ድርሳናት ያወሳሉ። ለዚህ ምስክር የሆኑት እነ አክሱምና ላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያን የታሪክ ተምሳሌትነቷን የሚያረጋግጡ ናቸው። ይቺ በስልጣኔ ቀደምት የሆነች ሀገር... Read more »

እምብዛም ያልተራመደው የቆዳ ሀብት

ውብሸት ሰንደቁ ኢትዮጵያጵያ በቀንድ ከብት ሀብት በአፍሪካ አንደኛ ስትሆን በዓለም ደግሞ ስድስተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች። ሀገሪቱ 22 ዓይነት ዝርያ ያላቸው 60 ነጥብ 9 ሚሊዮን የቀንድ ከብቶች፤ 15 ዓይነት ዝርያ ያላቸው 31 ነጥብ... Read more »

ማብቂያው መቼ ነው?

ራስወርቅ ሙሉጌታ አርብ ረፋድ ላይ ነበር የበዓሉ ድካም ከሥራ ጋር ተደርቦ ድብርት ስላስያዘኝ አምስት ሰዓት አካባቢ ሻይ ለመጠጣት ከቢሮዬ ወጥቼ አራት ኪሎ አደባባይ ስደርስ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሳይንስ ፋኩሊቲ በኩል ትንሽዬ ግር... Read more »