ገረሱ አባ ቦራ – ፀረ-ፋሺስቱ የአገር አለኝታ

እንደ ኢትዮጵያውያን የዘመን አቆጣጠር 1888 ዓ.ም፣ ዓድዋ፣ የቅኝ ግዛት ፍላጎቱን ለማሳካት ኢትዮጵያን የወረራው ዒላማ አድርጎ ገስግሶ የመጣው የኢጣሊያ መንግሥት/ጦር በኢትዮጵያውያን ልዩና ታሪካዊ አንድነት በተሰጠ ምላሽ የሽንፈት ማቁን ተከናነበ:: ጣልያኖች ዓድዋ ላይ ድል... Read more »

መፍትሄ የራቀው የአደራ ቤት ይመለስልኝ ጥያቄ

ሰላም ውድ የአዲስ ዘመን ቤተሰቦች፤ እንደምን ቆያችሁ፤ ባለፈው ሳምንት የፍረዱኝ አምድ ዝግጅታችን በአደራ ተሰጥቶ በኋላ ወደቀበሌ እንዲዞር ተደረገ በተባለና በምትኩ ተወስዶ ነበር ስለተባለ የቀበሌ ቤት እና በዚሁ ዙሪያ ስለተነሳ ክርክር አስመልክተን የጉዳዩን... Read more »

ዘርዓይ ደረስ – ፋሺስቶችን በቤታቸው የተጋፈጠ ጀግና

ኢትዮጵያ በፋሺስት ኢጣሊያ በተወረረችበት ወቅት ለሉዓላዊነቷ ታግለው አኩሪ የጀግንነት ገድል ካስመዘገቡት አርበኞች መካከል አብዛኞቹ ድል ያስመዘገቡት እዚሁ ኢትዮጵያ ምድር ላይ ቢሆንም የፋሺስቱን የቤኒቶ ሙሶሎኒን መንግሥት እዚያው አገሩ፣ ኢጣሊያ ላይ ውርደትን ያከናነቡ ጀግኖችም... Read more »

መፍትሄ የራቀው የአደራ ቤት ይመለስልኝ ጥያቄ

አቶ ጌታቸው ከበደ ወንድምጊዜ ይባላሉ። ነዋሪነታቸው በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ ዘጠኝ ነው። የአቶ ከበደ ወንድም ሕጋዊ ወራሽ ናቸው። አባታቸው አቶ ከበደ ወንድምጊዜ ከ2007 ዓ.ም በፊት ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ ሰባት የቤት ቁጥ... Read more »

ሲታሰር ወደ እኔ – ሲፈታ ወደ እሱ

የአንዳንዶችን ወላዋይነት፣ እየታዘብኩ በሁለት ባላ ልንጠልጠል ማለታቸውን ባየሁ ቁጥር፡- የከያኔው ዜማና ግጥም ውል ይለኛል። ምን ነበር ያለው ? በምን አወቅሽበት- በመመላለሱ፣ ሲታሰር ወደ እኔ -ሲፈታ ወደ እሱ። አከከከከ … ሰውዬው እንዴት አድርጎ... Read more »

አባ ገስጥ – የአገር አለኝታ፤የወገን መመኪያ

‹‹ ጠላት በአውሮፕላን በአየር ሲንደረደር ፣ የአርበኞቹ መሪ ደባለቀው ከአፈር ፣ አንተ አበበ አረጋይ ፈረስህ ገስጥ ፣ የፋሺስትን አንጎል የሚበጠብጥ::›› ይህ ግጥም የተገጠመው በፋሺስት ኢጣሊያ ወረራ ወቅት ከጠላት ጋር እልህ አስጨራሽ ፍልሚያዎችን... Read more »

‹‹የቀይ ባህር እና የዓባይ ፖለቲካን ነጣጥሎ ማየት አይቻልም›› ዶክተር ወሂበእግዜር ፈረደ የስትራቴጂክ ጉዳዮች ተመራማሪ

ኢትዮጵያ በታሪኳ ከባድ ፈተናዎች አልፋለች:: በአሁኑ ወቅትም ከውስጥ እና ከውጭ ከባድ የሚባሉ ፈተናዎች የተጋፈጠችበት ወቅት ላይ እንገኛለን:: በተለይም ከቀይ ባህር እስከ ዓባይ፤ ከአፍሪካ እስከ ጥቁር አሜሪካውያን የሚዘልቀው የኢትዮጵያ ፖለቲካ በርካቶችን ያስፈራቸዋል፤ ያሳስባቸዋል::... Read more »

የጦር ወንጀለኝነት

በጦርነት ጊዜ ሊከበሩ የሚገባቸው የተለያዩ ተግባራትን የሚከለክሉ፣ ተፈጽመው ሲገኙ በዓለም አቀፍ ወንጀልነት የሚያስጠይቁ ተግባራት አሉ። እነዚህ በትጥቅ ትግል ወቅት የተከለከሉ ተግባራት አጀማመራቸው ብዙ ክፍለ ዘመንን ቢያስቆጥርም የጦር ወንጀል ጽንሰ ሃሳብ መቀንቀን የጀመረው... Read more »

ከይሁንታው በስተጀርባ…

ክፍል ሁለት የዛሬ ሳምንት ጳጉሜን 3 ቀን 2013 ዓ.ም በፍረዱኝ አምዳችን “ከይሁንታው በስተጀርባ…” በሚል ርዕስ መዘገባችን ይታወሳል፡፡ በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ቀበሌ 09 የቤት ቁጥር 740 ነዋሪ የሆኑት ሻምበል ተክላይ ገብረሕይወት፤... Read more »

“ትግራይ ውስጥ የምግብ እርዳታ የምትፈልግ እናት ልጆቿን ለጦርነት መማገድ ይጠበቅባታል” ሰለሞን ወልደገሪማ የተጋሩ እንቅስቃሴ መስራች

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አክቲቪስት የሚል ቃል በተደጋጋሚ እንሰማለን። በዚህ ላይ በመሰማራት አወንታዊም ሆነ አሉታዊ ተጽዕኖ እያሳደሩ ያሉ በርካታ አክቲቪስቶችም በሀገራችን ብቅ ብቅ እያሉ ይገኛሉ። በተለይ በፖለቲካው ዘርፍ ተጽዕኖ መፍጠር የቻሉ በርካታ አክቲቪስቶች... Read more »