ስያሜ አጣሁላት ፤ ማን ልበላት …….?

የንታ ፍሬው ከሰፈራችን ገበያ መካከል ከሚገኘው ትልቅ ዛፍ ስር የሰፈራችንን ሰዎች ሰብስብው «ነፍስ ሥጋን ካላሸነፈቻት ሥጋ ለነፍስ መቃብር ትሆናለች። » ይሉ ነበር። እነ አይተ ጭሬ ልድፋውም ስጋቸው ነፍሳቸውን በማሸነፏ ከህሊናቸው ይልቅ ለሆዳቸው... Read more »

የአገርን ጥቅም ያሳጣው የድርጅቶች አለመግባባት

ፍሬ ነገሩ ኢል-ናንሲ አስመጪ የሚሰኝ ድርጅት እና ቫዮ አውቶሞቢል ማኑፋክቸረር ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር መካከል ሥምምነት ነበረ። ነገር ግን ሥምምነቱ ሳይከበር ቀርቶ መካካድ እና ቃል አለማክበር ተፈጠረ የሚል እሰጣ ገባ መጣ። በዚህ... Read more »

ከመቀሌ ወደ ሲኦል የሚደረገውም ማፈግፈግ ስልታዊ ነው !!

የእናት ሆድ ዥንጉርጉር እንዲሉ ደጉን እና ፈጣሪውን አብዝቶ የሚያከብረውን አጼ ዮሃንስ አንደኛን የወለደች እናት በማህጸኗ ራስ ሚካኤል ስሁልን ጸንሳ ወለደች:: ብዙ ተባዙ በተባለው የፈጣሪ ህግ መሰረት ትንሿ ትንኝስ ራሷን ተትካ አይደል፤ ራስ... Read more »

የእናታቸውን አደራ በታማኝነት የተወጡት ታላቁ የኢትዮጵያ ባለውለታ

ማንነታቸውና ዘራቸው ኢትዮጵያውያን የሆኑ ሰዎች ለኢትዮጵያ ለነፃነት፣ አንድነት እና እድገት መስዋዕትነትን ቢከፍሉና አስተዋፅዖ ቢያበረክቱ ብዙም የሚያስገርም ላይሆን ይችላል። ነገር ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ተወልደው ያላደጉና የዘር ሐረጋቸውም ከኢትዮጵያ የማይመዘዝ ሰዎች ለኢትዮጵያ በዋጋ የማይተመን... Read more »

“ተቋሙ ከሠራው ይልቅ ያልሠራው ይበዛል ’’ዶክተር እንዳለ ኃይሌ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ዋና ዕንባ ጠባቂ

የዴሞክራሲ ተቋማት ተብለው ሥራቸውን በገለልተኝነት እንዲሰሩ ከሚጠበቅባቸው ተቋማት መካከል የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም አንዱ ነው። ተቋሙ በተለይም በዜጎች ላይ የሚከሰቱ አስተዳደራዊ በደሎችን በማየትና ከአስፈጻሚ አካላት ጋር በመነጋገር ችግሮች እልባት እንዲያገኙ የሰዎች... Read more »

መውጫ ያጣች አይጥ…

ሆዳምነት ከሰውነት ይነጥላል።የጥጋብ ጥግ አቅልን አስቶ አዙሮ ይደፋል።ማመዛዘን፤ የድርጊትን መጨረሻ ቀድሞ ተገንዝቦ ራስን ማትረፍ ከክፉ መጠበቅ ቀርቶ፤ የዕለትን ውሎ ስለማደር ማሰብ እስከማይቻልበት ደረጃ አዕምሮ ከተደፈነ ሰውነት ቀረ ማለት ነው።ሰውነት ሲጎድል ደግሞ ወደ... Read more »

ለኢትዮጵያ የተከፈለ የአባትና የልጅ መስዋዕትነት

ኢትዮጵያ ከሰሜን እስከ ደቡብ፤ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ በተለያዩ ጊዜያት በርካታ ጀግኖችን ያፈራች አገር ናት። እነዚህ ጀግኖች ልጆቿ የጀግነታቸው ዓይነት ቢለያይም በተለያዩ ጊዜያትና ዘርፎች ለኢትዮጵያ ነፃነት፣ ክብርና መሻሻል ያደረጉት ተጋድሎና ያበረከቱት አስተዋፅዖ እጅግ... Read more »

የአሸባሪው ሕወሓት ዘግናኝ ግፎች እና የፍረዱኝ አያሌ ድምጾች

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሀገረ መንግስቱን አደጋ ላይ በሚጥል ተግባር ላይ ተሳትፏል ያለውን አሸባሪውን ሕወሓት በሽብርተኝነት መፈረጁ ይታወሳል። ፌደራል መንግስት እና የትግራይን ክልል ሲያስተዳድር በነበረው አሸባሪው ሕወሓት መካከል ግጭት ከተጀመረ ከሥምንት ወር... Read more »

ጭራው ሲረገጥ …

አንዳንዶች መላው ጥፍት ሲላቸው አያደርጉት የለም። አብዝተው ይዘባርቃሉ፤ ማርሽ ይቀይራሉ፣ ዘዴ ይቀይሳሉ፣ ዕቅድ ከመላ ያበዛሉ ። ይህ ብቻ አይደለም። ወሬ እና ልፍለፋቸው አይጣል ነው። ‹‹ስሙኝ›› ባይነታቸው ከሌሎች ሁሉ ይለያል። ዓለም ዓይንና ጆሮ... Read more »

አገራቸውን ያልዘነጉት ታላቁ ሐኪም

1860 ዓ.ም፣ መቅደላ … ከንጉሰ ነገሥት ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ ጋር ግጭት ውስጥ የገባው የእንግሊዝ መንግሥት፣ ንጉሰ ነገሥቱ እስር ቤት ያስገቧቸውን ዜጎቹን ለማስለቀቅ በጀኔራል ሮበርት ናፒየር የሚመራ ጦር ልኮ መቅደላ ላይ የተደረገው ጦርነት... Read more »