ከመሬት ወደ ሰማይ የሚተነው ጉም አካባቢውን የተነደፈ ጥጥ አስመስሎታል። በከፊል ጉም የተሸፈነውን የፓርኩን ክፍል የዓይኔ እይታ እስከቻለልኝ አሻግሬ ወደ መመልከት ተሸጋገርኩ። አካባቢው አስደማሚ ገጽታን የተላበሰ ነው። በአረንጓዴ ልምላሜ ከታደለው አካባቢ ሽው የሚለው... Read more »
ከመሬት ወደ ሰማይ የሚተነው ጉም አካባቢውን የተነደፈ ጥጥ አስመስሎታል። በከፊል ጉም የተሸፈነውን የፓርኩን ክፍል የዓይኔ እይታ እስከቻለልኝ አሻግሬ ወደ መመልከት ተሸጋገርኩ። አካባቢው አስደማሚ ገጽታን የተላበሰ ነው። በአረንጓዴ ልምላሜ ከታደለው አካባቢ ሽው የሚለው... Read more »
በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አነሳሽነት፣ በሕዝቡም ይሁንታ የተጀመረው አገራዊ የችግኝ ተከላ መርሃግብር ችግኞች ባለቤት ኖሯቸው ለውጤት እንዲበቁ የሚያስችል መሆኑ እየተገለጸ ነው፡፡ በያዝነው ክረምት አራት ቢሊዮን ችግኝ ለመትከል ታቅዶ እስካሁን ከ3ነጥብ... Read more »
ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ፡- • ስለማይበገረው ጽናታችሁ እና ሁሉን ማድረግ ስለሚችለው አስደናቂ አቅማችን በተለየ አክብሮት እና ፍቅር እጅ እነሳለሁ፡፡ • በየትኛውም- አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ሆነን እንኳን ሀገራችንን የሚመለከቱ አበይት ጉዳዮች ሲገጥሙን ከመቅጽበት ዓይን... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኢፌዴሪ የፋይናንስ ደህንነትና መረጃ ማዕከል ማግኘትና በሕገ ወጥ መንገድ የወጣን ገንዘብና ንብረት መጠየቅና መጠቀም እንዲችል የጥምረቱ አባል የመሆን ፈቃድ አገኘ፡፡ የፋይናንስ ደህንነትና መረጃ ማዕከሉ ለዝግጅት ክፍላችን በላከው መግለጫ እንዳመለከተው፤ በሕገ-ወጥ... Read more »
አዲስ ዘመን:- የገቢዎች ሚኒስቴር በቅንነትና በፍትሐዊነት አገልግሎት ከመስጠት ባሻገር የሕዝብን ገንዘብ ለመሰ ብሰብ የወጣውን ሕግ ለማስከበር ጠንካራ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ። ሚኒስትሯ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር ባደረጉትቆይታ መስሪያቤታቸው በአገሪቱ ላይ... Read more »
ከአንድ ዓመት በፊት 66 አካባቢ የነበረው የፓርቲዎች ቁጥር ባለፈው አንድ ዓመት ከእጥፍ በላይ አድጎ አሁን 133 ደርሰዋል። አንዳንድ ፖለቲ ከኞችና የፓርቲ ኃላፊዎችም በኢትዮጵያ የአገር ፓርቲ ብቻ ሳይሆን የቤተሰብም የፖለቲካ ድርጅቶች መኖራቸውን በማንሳት... Read more »
አዲስ አበባ፡- የሥራ ፈቃድ ቢኖራቸውም በተቀመጠላቸው የሕግ አግባብ ባለመስራታቸው ሕገወጥ ተግባር ፈፅመው በተገኙ 19 አሠሪና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን የቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የክፍለ ከተማው የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ጽሕፈት... Read more »
አዲስ አበባ፡- «ሚዛናዊነቱን የሳተ ውሳኔ» በሚል ርዕስ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ሐምሌ 17 ቀን 2011 ዓ.ም በቀረበው ዘገባ የቀበሌ ቤታቸው ለዳኛ ተከፍሎ በመሰጠቱ ለችግር ለተጋለጡት ወይዘሮ ፅጌ በሻህ በነፃ ጥብቅና የሚቆምላቸው የሕግ ባለሙያ... Read more »
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በመቐለ ሰባእንደርታ ሻምፒዮናነት ነበር ሰኔ 30 ቀን 2011 ዓ.ም የተጠናቀቀው። ሊጉ ከወርሃ ጥቅምት 17 ቀን 2011 ዓ.ም ጀምሮ ላለፉት ዘጠኝ ወራት ቆይታን አድርጓል። ፕሪሚየር ሊጉ አዲስ የተቀላቀለውን ክለብ ሻምፒዮና... Read more »