ቤተሰብ በሕግ ዓይን ተደጋግሞ ሲነገር እንደምናደምጠው ቤተሰብ የአንድ ማህበረሰብም ሆነ የአገር መሠረት ነው። ቤተሰብ ማህበራዊም ሆነ ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ ያለው ማህበራዊ ውቅር ነው። በአንድ ቤተሰብ ውስጥ የሚኖሩ ሰዎች በስጋና በደም የተሳሰሩ በመሆናቸው ከየትኛውም... Read more »
ኢትዮጵያ ወራሪውን የጣሊያን ጦር ድል አድርጋ ነጻነቷን እንድታስጠብቅና ጥቁር አፍሪካውያን ነጮችን በማሸነፍ አዲስ ታሪክ እንዲጽፉ ያደረጉት አንጸባራቂ ከዋክብቶቿ ዳግማዊ አጼ ምኒልክና እቴጌ ጣይቱ የተወለዱት በተመሳሳይ ቀን በዚህ ሳምንት ነሐሴ 12 ነው። ዳግማዊ... Read more »
‹‹የሴት ልጅ ክብሯ ጓዳዋና ማዕድ ቤቷ ነው›› እየተባለ ለአደባባይ ሳይበቁ፣ በሕዝብ ዘንድ ሳይታወቁ፣ መስራት እየቻሉ እድል በማጣት ሳይሰሩና ምኞታቸውን ሳያሳኩ የቀሩ ኢትዮጵያውያን እንስቶች ብዙ ናቸው፡፡ ከዓመታት በፊትም ቢሆን የኢትዮጵያ ታሪክ ሲነገር ስማቸው... Read more »
ሥረ ነገር እኛ ኢትዮጵያውያን ዓለም በዋነኝነት የሚያውቀን በቀደምት ሥልጣኔያችንና በጀግንነታችን ነው። በአንድ እሴት ላይ ከራስ አልፎ በሌሎች ዘንድ ለመታወቅ ድርጊቱ በተግባር ተደርጎ … አስመስሎ ሳይሆን ሆኖ መገኘት አለበት። ከዚህ አኳያ እኛ ኢትዮጵያውያን... Read more »
የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) በቅርቡ ባደረኩት ግምገማ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ሜዳዎች ዓለም አቀፍ ውድድሮችን የማስተናገድ አቅም የላቸውም ሲል ከሰሞኑ ይፋ አድርጓል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን «ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ሜዳዎች አንዳንቸውም የካፍን... Read more »
ተወዳጇ ሁለገብ የጥበብ ባለሙያና የኢትዮጵያ እርቀ ሰላም ኮሚሽን ምክትል ሰብሳቢ ሎሬት የትነበርሽ ንጉሴ ከሰሞኑ በአንድ መድረክ ላይ ተገኝታ ባደረገችው ንግግር “ኢትዮጵያ በተፈናቀሉ ሰዎች ቁጥር ከዓለም አንደኛ ናት ተብሏል።ይኼ ከቤታቸው የተፈናቀሉ ሰዎች ቁጥር... Read more »
የወንዶች ስም በጀግንነት የታሪክ መዝገብ ላይ ሲፃፍ ቢኖርም፣ ሴቶች በማንኛውም የነፃነት ተጋድሎ ጉልህ ድርሻ እንደያዙ መኖራቸው እውነትን ለማይፈራ ሰው ግልፅ ሃቅ ነው።የኢትዮጵያ ታሪክ ሲወሳ ኢትዮጵያውያን ለአገራቸው ሉዓላዊነትና ነፃነት ያደረጉት ተጋድሎ ሊዘነጋ አይችልም።... Read more »
ስለ ውል ፎርም በጥቂቱ እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! ባለፉት ተከታታይ ሳምንታት “ውል ለመዋዋል ችሎታ የሌላቸው ሰዎችና የሚያደርጓቸው ውሎች ውጤት”፤ “የተዋዋዮች የፈቃድ ጉድለት – ስህተት፣ ተንኮል፣ መገደድ እና መጎዳት” እንዲሁም “ለሕግና ለመልካም... Read more »
በርካቶች ለባሕር ማዶ ያላቸው አመለካከት በተሳሳተ መልኩ የተቀረፀ በመሆኑ በአገራቸው ሠርተው ከመለወጥ ይልቅ ውጭን ናፋቂ እንዲሁም የቆዳ ቀለማቸው ነጭ ለሆኑ የሠው ልጆች ከፍተኛ ክብርን እንዲሰጡ ሲያደርጋቸው ይታያል፡፡ የሕይወት ዕጣ ፈንታን አለማወቅና መድረሻን... Read more »
የብረታ ብረትና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን የኢትዮጵያን ህዳሴ እውን ለማድረግ የቆመ ግዙፍ ተቋም ነበር። ተቋሙን ዕውን ለማድረግም በቢሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ፈሷል።12 ኢንዱስትሪዎችን በማቋቋም በስሩ ከ96 በላይ ፋብሪካዎችን ይዟል በማለት የተቋሙ ኃላፊዎች ሲናገሩ ነበር። ከዚህም... Read more »